ar
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
9 018
المشتركون
-424 ساعات
-297 أيام
-7530 أيام
أرشيف المشاركات
ወንድሞች እና እህቶች ሆይ : በየእለቱ አላህን የምናወሳበት ሰአት ይኑረን ! የማይተው ልምድ ይኑረን ! ሱብሃነላህ ፣ አልሐምዱሊላህ ፣ ላኢላሃ ኢለላህ ...   ዚክር የልብ ስንቅ ነው ! የሞተን ቀልብ ህያው ያደርጋል  ! t.me/Muhammedsirage

ስኬታማ መሆን ከፈለግህ ለህይወትህ 100% ሃላፊነት ውሰድ። ማንንም አትውቀስ። ስለጉዞህ አብሰልስል። ስለመድረሻህ ወጥን። እወቅ! አንተ ስለምትኖረው ህይወት ሃላፊነት መውሰድ ያለበት አንድ ሰው ብቻ ነው። ያም ሰው አንተ ነህ! በቃ ማንም ሰው መጥቶ እስኪያባብልህ አትጠብቅ። ወድቀህ ከሆነ ተነስ። ቁመህ ከሆነ ገስግስ!። Te» @abdu_rheman_aman Te» @abdu_rheman_aman

~ ከሁሉም በላይ ለራሴ ችግር የሆንኩት እኔው ራሴ ነኝ፡፡ ትልቁ ትግሌ ከራሴ ጋር ነው፤ ትልቁ ወሬዬም ከኔው ጋር ነው፡፡ አሳምሬ መገንባት የምፈልገው ትልቁ ህንፃ እኔነቴን ነው፤  ራሴን ካስተካከልኩ ሌላዉን ማስተካከል ቀላል ነው፡፡ መጀመርያ እኔ:ሌላው ጉዳይ ቀጥሎ ነው፡፡ ዛሬን ጠፋሁ ወይም አጠፋሁ ብዬ ተደፍቼና ተከፍቼ አልኖርም፡፡ ኃጢአት ብሠራ ከወደቅኩበት ለመነሳት እፍጨረጨራለሁ፤ ዕድሜ ዕድል ነው፡፡ አላህ ካቆየኝ እስከ ዕለተ ሞቴ በርካታ ዕድሎች እንዳለኝ አውቃለሁ፡፡ ማለዳ በመጣ ቁጥር ተስፋዬም ፈገግታዬም ይመለሳል፡፡ በጥፋቴም ከምንም በላይ የአላህን እዝነት እያሰብኩ ከተጓዥ ወንድሞቼ ጋር ወደ አኺራ ወንዝ እፈሳለሁ፡፡ ደስተኛ ነኝ፡፡ ጠዋት ከቤት ይዤ የምወጣዉም ሆነ ስተኛ ተሸክሜ የምተኛው ሀሳብ የለኝም፡፡ ስወጣ አራግፌ ጭንቅላቴን ወጣለሁ፣ ስገባ ሀሳቤን እደጅ አስቀምጬ ገባለሁ፣ ስተኛም ከትራሴ አርቄው እጋደማለሁ፣ ሐዘን በቤቴም በዉስጤም ሥፍራ ያገኝ ዘንድ አልፈቅድለትም፡፡ ሙሉ ቀን ከዋለብኝ ድክመቱ የኔ ነው፡፡ እሱ እንደ ድንገተኛ እንግዳ ሁሉ መጥቶ የሚሄድ ነገር ነው፡፡ በሰው ቤት ከሦስት ቀን በላይ የማደር ሐቅ የለዉም፡፡ ሶሻል ሚዲያ ላይ የምጣደው ለማንበብ ነው፡፡ ለራሴም ለተከታዮችም ደስ የሚል መልዕክት ለመምረጥ ነው፡፡ በመረጥኳቸው ነገሮችም የደከማቸዉን አበረታለሁ፣ ያዘኑትን አጽናናለሁ፣ ከከፋቸው ጋር እስቃለሁ እጫወታለሁ፡፡ ዓላማዬ የኢማን ህመምተኞችን መርዳት ነው፤ ዋናው እና ትልቁ በሽተኛም እኔው ነኝ፡፡ ከሰው ጋር ጨዋታ ይዤ ለተወሰነ ጊዜ እዘናጋ ይሆናል፡፡ ተዘናግቼ እንደማልቀር ግን ዉስጤ ይነግረኛል፡፡ አንድ ቀን ሳጠፋ ብዉል ኪሳራዬን በሌላኛው ቀን ለማካካስ እታገላለሁ፡፡ ሕይወት ትሂድ ትቀጥል፤ ተነጫንጨን አናስቆማትም፡፡ ተደስተንም አናቆያትም፡፡ ዱንያ ዛሬ ይሁን ነገ ጠፊ ናት፡፡የቀደሙን ሁሉ ምርጦች ናቸው ብዬ አስባለሁ፡፡ በመሞታቸው ትልቅ ትምህርት ሠጥተዉናል፡፡ እነርሱ በርግጥ ታድለዋል። ጌታዬ ሆይ ካንተ ጋር ወሬ እንዳለኝ አውቃለሁ፤ የኔን ነገር አደራ፡፡ =t.me/AbuSufiyan_Albenan

ብልጥ ሴት ካለች አላማ ያላት፣ በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣ ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣ ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤ ታማኟ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡ @abu fewzan

አንድ ሷሊህ ሰው ጥሩ ጓደኛ እንዴት ነው ማገኘው ተብለው ተጠየቁ? እሱም አንተ ሷለሕ ሁን ጥሩ ጓደኞች አንተን ጓደኛ ለማድረግ ይጋፉብሃል ብሎ መለሰለት!!
አንድ ሷሊህ ሰው ጥሩ ጓደኛ እንዴት ነው ማገኘው ተብለው ተጠየቁ? እሱም አንተ ሷለሕ ሁን ጥሩ ጓደኞች አንተን ጓደኛ ለማድረግ ይጋፉብሃል ብሎ መለሰለት!!

1. የምንቀራውን ኪታብ ቃላት ልቅም አድርጎ መያዝ። ከኪታቡ ውስጥ የማናውቀው ቃል ላይኖር። 2. የኪታቡ መልእክት ላይ ትኩረት ማድረግ። መልእክቱን በትክክል መረዳት። ቃላት ለቀማ #ብቻ እንዳይሆን።
1. የምንቀራውን ኪታብ ቃላት ልቅም አድርጎ መያዝ። ከኪታቡ ውስጥ የማናውቀው ቃል ላይኖር። 2. የኪታቡ መልእክት ላይ ትኩረት ማድረግ። መልእክቱን በትክክል መረዳት። ቃላት ለቀማ #ብቻ እንዳይሆን። 3. ማስረጃ ሲጠቀስ ከርእሱ ጋር ያላቸውን ተዛምዶ መለየት። مَحَلَّ الشَّاهِد እና وَجْهُ الاِستِدلال 4. ከደርስ በፊት እና ከደርስ በኋላ ሙራጀዓ ማድረግ። ከጓደኛ ጋር ወይም ለብቻ ሁኖ። • ባጭሩ = የተማርነውን ኪታብ ለሌሎች ማስተላለፍ በሚያስችል አቅም መያዝ ያሰፈልጋል። ~ ከኢብኑ ሙነወር ደርሶች ላይ የተወሰደ።

~ዋና አላማ ግብ መብላትመጠጣት፦ማግባት አደለም ።ዋናዉ አላማ ግብ የአላህ ሱብሀነሁ ተአላ መልካም ባሪያ መሆን ነዉ። 🌼 وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ ~ t.me/https_Asselfya

🔖ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀምአንተ ዘንድ አላህ ከሰጠህ ሐብት ሁሉ ርካሹ ጊዜህ የሆነ'ለት ያለ ጥርጥር ከስረሀል። ወደ ጨለማ ጥግ ከሚያደርስ የድንግዝግዝ ባቡር ላይ ተሳፍረሀል። ~እባክህን ሕይወትህ ላይ አንዳች እሴት በማይጨምሩ ነገሮች ዳግም የማታገኘው ውድ ጊዜህን አታባክን። የምልህ እየገባህ ከሆነ በሙዚቃ ከመመሰጥ፣ ፊልም ጋር ከመርመጥመጥየፈረንጅ እርግጫ ከማሳደድና መሰል አልባሌ ነገሮች ራቅ እያልኩህ ነው። እነዚህ ነገሮች ከእለት መዝናኛነት ባለፈ ተሻጋሪ ሱስ የሚሆኑ ወጥመዶች ናቸው።"ጊዜ ሰይፍ ነው። ካልቆረጥከው ይቆርጥሀል።" "አንተ የጊዜያት ድምር እንጂ ሌላ አይደለህም። እያንዳንዷ የጊዜ ክፍልፋይ ስታልፍ አንተ እራስህ እያለፍክ ነው።" ~ t.me/https_Asselfya

~አብዘሓኛዉ የአደም ልጅ ስህተቱ በምላሱ ነዉ። ~
~አብዘሓኛዉ የአደም ልጅ ስህተቱ በምላሱ ነዉ። ~

📣  🎈ተጀመረ ⭐️🔈 ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤 📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️       ተ⭐️              ጀ⭐️                   መ⭐️                           ረ⭐️ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼  ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

√🖱ልዩ የሙሐደራ ማስታወቂያ🖱√ 🌌 ጁሙዓ ምሽት 🌌 🔄➳ በጉጉት የሚጠበቅ የሆነው ሳምንታዊው የዳዕዋ እንዲሁም የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን እንደቀጠለ ነው።🔭 🎧 ተጋባዥ እንግዶቻችን፦ 1⃣
√🖱ልዩ የሙሐደራ ማስታወቂያ🖱√ 🌌 ጁሙዓ ምሽት 🌌 🔄➳ በጉጉት የሚጠበቅ የሆነው ሳምንታዊው  የዳዕዋ እንዲሁም የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን እንደቀጠለ ነው።🔭 🎧 ተጋባዥ  እንግዶቻችን፦ 1⃣ ➳  ወንድም አቡ ዒምራን ➳  ርዕስ፡    ● ዑዝር ቢል'ጀህል【6ኛ】ዙር●  عنوان :   ● العذر بالجهل ● 2⃣ ➳ በኡስታዝ አቡ ሉቅማን ➳ ርዕስ : ጥያቄ እና መልስ : ➳ ሌሎችም ተወዳጅና ታላላቅ ኡስታዞች ይገኙበታል። ➳  የፕሮግራሙ   ሰዓት ፡    🌃 ጁሙዓ ምሽት √            ➤ በኢትዮ  >> 04:00            ➤ በሳኡዲ >>10:00            ➤ በዱባይ >>11:00 🔊ይህን የሰማቹህ እህት ወንድሞች መልዕክቱን ላልሰሙት በማዳረስ የኸይሩ ተካፋይ አድርጓቸው!!! ➳ ፕሮግራሙ የሚካሄደው⤵️      ↓↓↓↓↓↓↓  ↓↓↓↓ 🏢በ[[ ሙልተቀ ሰለፊዪን ሊደዕወቲ ወልኢርሻድ]] የቴሌልግራ ቻናል ነው። 🏢[[ملتقى السلفيين للدعوة والإرشاد]]🏢 ➳ መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል!!! Share   Share   Copy   Adddd ↓↓↓↓↓   ↓↓↓↓ ↓↓↓ https://t.me/Multeka_Selefiyin https://t.me/Multeka_Selefiyin

~ አንዳንዴ!! በቅርብ ሆነህ ዋጋ ቢስ ከምትሆን በርቀት ሆነህ መከበር ትልቅ ረፍት ነው። ~

🔖ጓደኞችህን ለይ !! ~ ጓደኛህ ወይ የምትጠቅመው ወይ የሚጠቅምህ መሆን አለበትከዚህ ውጭ የሆነ ጓደኛ የፋንዲያ ያክል ዋጋ የለውም። ~እንዲያውም ያጠፋሀል። በዱንያ ቁም ነገር ላይ ከመድረስ ያሰናክልሀልአልፎም ኣኺራህን ያጨልመዋል። ኧረ ለመሆኑ አንተ እራስህ ምን አይነት ጓደኛ ነህ? አልሚ ወይስ አጥፍቶ ጠፊ? በል ከዛሬ ጀምሮ ከጓደኛህ ጋር ቁጭ ብላችሁ የአብሮነታችሁን ሂሳብ አወራርዱ። ~ ጓደኝነታችሁ የምትጠቀሙበት እንጂ የምትጎዱበት እንዳይሆን በስርኣት ተመካከሩ። "ሰው በወዳጁ እምነት ላይ ነው። ስለሆነም አንዳችሁ ማንን እንደሚወዳጅ ይመልከ ✍️ ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች»ከሚለው ድንቅ የ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነዎር ፁሁፍ የተወሰደ…። ~ t.me/https_Asselfya

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን ➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ ➡️አቡ ዑበይዳህ ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷ ✅ቀን እ
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል ተጋባዥ ኡስታዞች ⭐️ ➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን ➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ ➡️አቡ ዑበይዳህ ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷ ✅ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️ ✅የሚተላለፍበት ቻናል✨ ⭐️ t.me/tdarna_islam t.me/tdarna_islam ⭐️

🔖ነጃህ ፈላህ ለመወጣት ከፈለክ #በእነዚህ ስበቦችን መንገዶችን አጥበቀህ ያዝ ! ~ 🌼يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ =እናንተ እመኑ በተባላችሁበት  ያመናችሁ ሰዎች ሆይ ➀ٱصْبِرُوا۟=ታገሱ ➁ وَصَابِرُوا۟ = ተበራቱ ተረዳዱ. ⓷وَرَابِطُوا۟=በጦር ሜዳላይ ተሠለፉም ⓷ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ=ትድኑም ፈላህ  ትወጡ ዘንድ አላህን ፍሩ፡፡ 👉የሶብር አይነቶች     ~ ➀)በአላህ ትዕዛዝ ላይ ሶብር ማድረግ ➁) አላህ ከከለከላቸው ክልከላዎች ላይ ላለመውደቅ ሶብር ማድረግ ⓷)አላህ በወሰናቸው ውሳኔዎች ላይ ሶብር ማድረግ        = t.me/https_Asselfya

ጥያቄ ✍ ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው?? (ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ +add📈 👇👇

🔖ኪታብ ፦ ተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት 🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ ተ ጀ መ ረ ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream

ለሞት መዘጋጀት ~ "ከሙስሊም የሚጠበቀው እድሜው በጨመረ ቁጥር ይበልጥ ወደ አላህ የቀረበ ሊሆን፣ ይበልጥ ለአላህ የሚያደርገው ዒባዳ የጨመረ ሊሆን ነው። ከአላህ ጋር መገናኛው እየቀረበ እንደሆነ ሊያስብ ይገባል። መቼስ ማንም ሰው ቢሆን ሞት መቼ እጅ እንደሚያደርገው አያውቅም። ሙሉ ጤነኛ ሆኖ አንግቶ፣ የሞት ሃሳብ አንድ ከመቶ ያክል እንኳ አእምሮው ላይ ውል ሳይልበት ከዚያ ግን ከሞት ጋር ያመሸ ስንት ሰው አለ?! እና ሙስሊም የሆነ ሰው ዝግጁ ሊሆንና የተቅዋ ስንቅ ሊሰንቅ ይገባል።" ሸይኽ  አልኸሥላን = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀 - إحصائيات وتحليلات قناة تيليجرام @https_asselfya