💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 020
Підписники
+524 години
-307 днів
-6530 день
Архів дописів
ብልጥ ሴት ካለች አላማ ያላት፣
በጅልባብ ፈክታ ኢማን የሞላት፣
ስነ-ምግባሯን የወደድክላት፣
ወደኀላ አትበል አፈፍ አድርጋት፤
ታማኟ አፍቃሪ ባሏም ሁንላት፡፡
@abu fewzan
አንድ ሷሊህ ሰው ጥሩ ጓደኛ እንዴት ነው ማገኘው ተብለው ተጠየቁ? እሱም አንተ ሷለሕ ሁን ጥሩ ጓደኞች አንተን ጓደኛ ለማድረግ ይጋፉብሃል ብሎ መለሰለት!!
Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
1. የምንቀራውን ኪታብ ቃላት ልቅም አድርጎ መያዝ። ከኪታቡ ውስጥ የማናውቀው ቃል ላይኖር።
2. የኪታቡ መልእክት ላይ ትኩረት ማድረግ። መልእክቱን በትክክል መረዳት። ቃላት ለቀማ #ብቻ እንዳይሆን።
3. ማስረጃ ሲጠቀስ ከርእሱ ጋር ያላቸውን ተዛምዶ መለየት። مَحَلَّ الشَّاهِد እና وَجْهُ الاِستِدلال
4. ከደርስ በፊት እና ከደርስ በኋላ ሙራጀዓ ማድረግ። ከጓደኛ ጋር ወይም ለብቻ ሁኖ።
•
ባጭሩ = የተማርነውን ኪታብ ለሌሎች ማስተላለፍ በሚያስችል አቅም መያዝ ያሰፈልጋል።
~
ከኢብኑ ሙነወር ደርሶች ላይ የተወሰደ።
~ዋና አላማ ግብ መብላት ፦መጠጣት፦ማግባት አደለም ።ዋናዉ አላማ ግብ የአላህ ሱብሀነሁ ተአላ መልካም ባሪያ መሆን ነዉ።
🌼 وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
~
t.me/https_Asselfya
🔖ጊዜህን በአግባቡ ተጠቀም ። አንተ ዘንድ አላህ ከሰጠህ ሐብት ሁሉ ርካሹ ጊዜህ የሆነ'ለት ያለ ጥርጥር ከስረሀል። ወደ ጨለማ ጥግ ከሚያደርስ የድንግዝግዝ ባቡር ላይ ተሳፍረሀል።
~እባክህን ሕይወትህ ላይ አንዳች እሴት በማይጨምሩ ነገሮች ዳግም የማታገኘው ውድ ጊዜህን አታባክን። የምልህ እየገባህ ከሆነ በሙዚቃ ከመመሰጥ፣ ፊልም ጋር ከመርመጥመጥ፣ የፈረንጅ እርግጫ ከማሳደድና መሰል አልባሌ ነገሮች ራቅ እያልኩህ ነው። እነዚህ ነገሮች ከእለት መዝናኛነት ባለፈ ተሻጋሪ ሱስ የሚሆኑ ወጥመዶች ናቸው።"ጊዜ ሰይፍ ነው። ካልቆረጥከው ይቆርጥሀል።"
"አንተ የጊዜያት ድምር እንጂ ሌላ አይደለህም። እያንዳንዷ የጊዜ ክፍልፋይ ስታልፍ አንተ እራስህ እያለፍክ ነው።"
~
t.me/https_Asselfya
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
📣 🎈ተጀመረ ⭐️🔈
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
✅ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ🎤
📚 ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️
ተ⭐️
ጀ⭐️
መ⭐️
ረ⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
√🖱ልዩ የሙሐደራ ማስታወቂያ🖱√
🌌 ጁሙዓ ምሽት 🌌
🔄➳ በጉጉት የሚጠበቅ የሆነው ሳምንታዊው የዳዕዋ እንዲሁም የጥያቄና መልስ ፕሮግራማችን እንደቀጠለ ነው።🔭
🎧 ተጋባዥ እንግዶቻችን፦
1⃣ ➳ ወንድም አቡ ዒምራን
➳ ርዕስ፡ ● ዑዝር ቢል'ጀህል【6ኛ】ዙር●
عنوان : ● العذر بالجهل ●
2⃣ ➳ በኡስታዝ አቡ ሉቅማን
➳ ርዕስ : ጥያቄ እና መልስ :
➳ ሌሎችም ተወዳጅና ታላላቅ ኡስታዞች ይገኙበታል።
➳ የፕሮግራሙ ሰዓት ፡
🌃 ጁሙዓ ምሽት √
➤ በኢትዮ >> 04:00
➤ በሳኡዲ >>10:00
➤ በዱባይ >>11:00
🔊ይህን የሰማቹህ እህት ወንድሞች መልዕክቱን ላልሰሙት በማዳረስ የኸይሩ ተካፋይ አድርጓቸው!!!
➳ ፕሮግራሙ የሚካሄደው⤵️
↓↓↓↓↓↓↓ ↓↓↓↓
🏢በ[[ ሙልተቀ ሰለፊዪን ሊደዕወቲ ወልኢርሻድ]] የቴሌልግራ ቻናል ነው።
🏢[[ملتقى السلفيين للدعوة والإرشاد]]🏢
➳ መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል!!!
Share Share Copy Adddd
↓↓↓↓↓ ↓↓↓↓ ↓↓↓
https://t.me/Multeka_Selefiyin
https://t.me/Multeka_Selefiyin
~ አንዳንዴ!!
በቅርብ ሆነህ ዋጋ ቢስ ከምትሆን በርቀት ሆነህ መከበር ትልቅ ረፍት ነው።
~
🔖ጓደኞችህን ለይ !!
~
ጓደኛህ ወይ የምትጠቅመው ወይ የሚጠቅምህ መሆን አለበት። ከዚህ ውጭ የሆነ ጓደኛ የፋንዲያ ያክል ዋጋ የለውም።
~እንዲያውም ያጠፋሀል። በዱንያ ቁም ነገር ላይ ከመድረስ ያሰናክልሀል። አልፎም ኣኺራህን ያጨልመዋል። ኧረ ለመሆኑ አንተ እራስህ ምን አይነት ጓደኛ ነህ? አልሚ ወይስ አጥፍቶ ጠፊ? በል ከዛሬ ጀምሮ ከጓደኛህ ጋር ቁጭ ብላችሁ የአብሮነታችሁን ሂሳብ አወራርዱ።
~ ጓደኝነታችሁ የምትጠቀሙበት እንጂ የምትጎዱበት እንዳይሆን በስርኣት ተመካከሩ።
"ሰው በወዳጁ እምነት ላይ ነው። ስለሆነም አንዳችሁ ማንን እንደሚወዳጅ ይመልከት
✍️ ጥቂት ምክሮች ለሙስሊም ተማሪዎች»ከሚለው ድንቅ የ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነዎር ፁሁፍ የተወሰደ…።
~
t.me/https_Asselfya
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡
አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም
በትዳር እና ኢስላም ቻናል
ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
➡️አብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
➡️ዶክተር ሰኢድ ሙሳ
➡️አቡ ዑበይዳህ
ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ➷
✅ቀን እና ሰዓት ዛሬ ጁማዐ
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ➡️
✅የሚተላለፍበት ቻናል✨
⭐️ t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam ⭐️
🔖ነጃህ ፈላህ ለመወጣት ከፈለክ #በእነዚህ ስበቦችን መንገዶችን አጥበቀህ ያዝ !
~
🌼يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ =እናንተ እመኑ በተባላችሁበት ያመናችሁ ሰዎች ሆይ
➀ٱصْبِرُوا۟=ታገሱ
➁ وَصَابِرُوا۟ = ተበራቱ ተረዳዱ.
⓷وَرَابِطُوا۟=በጦር ሜዳላይ ተሠለፉም
⓷ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ=ትድኑም ፈላህ ትወጡ ዘንድ አላህን ፍሩ፡፡
👉የሶብር አይነቶች
~
➀)በአላህ ትዕዛዝ ላይ ሶብር ማድረግ
➁) አላህ ከከለከላቸው ክልከላዎች ላይ
ላለመውደቅ ሶብር ማድረግ
⓷)አላህ በወሰናቸው ውሳኔዎች ላይ ሶብር ማድረግ
=
t.me/https_Asselfya
ጥያቄ
✍ ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው??
(ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ +add📈
👇👇
🔖ኪታብ ፦ ተውጂሀት ሊል ሙዕሚናት
🎙አቅራቢ ፦ወንድማችን አቡ ሂበቲላህ
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy?livestream
ለሞት መዘጋጀት
~
"ከሙስሊም የሚጠበቀው እድሜው በጨመረ ቁጥር ይበልጥ ወደ አላህ የቀረበ ሊሆን፣ ይበልጥ ለአላህ የሚያደርገው ዒባዳ የጨመረ ሊሆን ነው። ከአላህ ጋር መገናኛው እየቀረበ እንደሆነ ሊያስብ ይገባል። መቼስ ማንም ሰው ቢሆን ሞት መቼ እጅ እንደሚያደርገው አያውቅም። ሙሉ ጤነኛ ሆኖ አንግቶ፣ የሞት ሃሳብ አንድ ከመቶ ያክል እንኳ አእምሮው ላይ ውል ሳይልበት ከዚያ ግን ከሞት ጋር ያመሸ ስንት ሰው አለ?! እና ሙስሊም የሆነ ሰው ዝግጁ ሊሆንና የተቅዋ ስንቅ ሊሰንቅ ይገባል።"
ሸይኽ አልኸሥላን
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from ኢህሳን jobs Advertising 🌱
🎁 ihsan jobs ✅
✅ ኢህሳን✅
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው 💎
⏰በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️
✅እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን ⭐
⭐️ @twhidfirst1
🌟 @Tolehaaaaaa
🌟 @AbuNuhibnufedlu
https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs
🔖አላህን ስናመልክ ልባችንን ወደሱ ሰተን (ከጅለን) ናፈርተን ነዉ መሆን ያለበት ካልሆነ ኢባዳ አይባልም።
🌼وَٱذْكُر رَّبَّكَ فِى نَفْسِكَ تَضَرُّعًۭا وَخِيفَةًۭ وَدُونَ ٱلْجَهْرِ مِنَ ٱلْقَوْلِ بِٱلْغُدُوِّ وَٱلْـَٔاصَالِ وَلَا تَكُن مِّنَ ٱلْغَٰفِلِينَ
~ጌታህን በምስጢር ተዋድቀህ (ልብህን ጠጋ አድርገህ) ጌታህንም ፈርተህ ከጩኸት በታችም በኾነ ቃል# በጧትም በማታም አውሳው፡፡ አላህን ከማዉሳት ከዘንጊዎቹም አትኹን፡፡
📚ሱረቱል አእራፍ(205)
=
t.me/https_Asselfya
✅ አላዋቂ ሴት ማለት ይቺ ናት ✅
【من أحمق النساء امرأة اضطرت زوجها إلى أن يسيء إليها بعدما كان يعاملها بالحسنى】
✅ ሞኝ ወይም ቂል ሴት ማለት ባሏ በመልካም እየተኗኗራትና መልካም እየሰራላት ሳለ በንግግሯ ወይም በተግባሯ በሷ ላይ መጥፎ እንዲሆንና መጥፎ እንዲሰራባት ያስገደደችው ሴት ናት።
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
