💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
إظهار المزيد8 831
المشتركون
-124 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-830 أيام
أرشيف المشاركات
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"
ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ"
ሱረቱል በቀራ /197
~(وَقُلْنَا يَا آدَمُ اسْكُنْ أَنتَ وَزَوْجُكَ الْجَنَّةَ)
"አደምንም አንተና ሚስትህ በጀነት ውስጥ እርጉ አልናቸው።" አለ የላቀው አላህ
ኣሉሲይ رحمه الله ሲያብራሩት "ሚስትን ከጀነት ቀድሞ ማስቀመጡ ቅደም ተከተሉን ያሳያል። ሚስት የ ልብ መርጊያ ስትሆን ጀነት ደግሞ የ አካል መርጊያ ናት።ከጥበቡ ውስጥ ደግሞ ልብን ከ አካል ማስቀደም ነው።"
﴿رَبُّكُم أَعلَمُ بِكُم إِن يَشَأ يَرحَمكُم أَو إِن يَشَأ يُعَذِّبكُم وَما أَرسَلناكَ عَلَيهِم وَكيلًا﴾تلاوة بهيّة من سورة الإسراء للشيخ د.عبدالعزيز التركي | عشائيات ربيع الآخر 1447هـ
ጊዜያቶች ቢሄዱም፣ሁኔታዎች ቢቀያየሩም፣ሰዎች ቢሄዱም፣ወዳጆች ቢርቁም…የማይቀየር፣የማይከዳ እና ዘመን የማይሽረው እውነተኛ ወዳጅ "ቁርአን"
🔖ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ፦
«
በቂያም ቀን መጋረጃው በተገፈፈ ጊዜ፣ ሰዎችም የሰሩትን ምንዳ በተመለከቱ ጊዜ፤ ከዚክር የበለጠ ምንዳ ያለው ስራ አያገኙም። በዚህ ጊዜ አንዳንድ ሰዎች በመፀፀት፤ 'በርግጥ ከዚክር በላይ'ኮ ለእኛ ቀላል ነገር አልነበረም!' ይላሉ።»
[አል-ዋቢሉ‒ስ'ሶይብ (111)]لو كان عندك حاجات كثيرة في وقت إجابة تريد أن تسألها ربك سبحانه وتعالى ربما لو عددتها واحدة واحدة لنسيت بعضها لكن لو قلت
« رَبَّنَا آتِنَا فِي الدُّنْيَا حَسَنَةً وَفِي الآخِرَةِ حَسَنَةً وَقِنَا عَذَابَ النَّارِ ››
أتت على حاجاتك كلها.. 🌧
- الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله
(وَرَاوَدَتْهُ الَّتِي هُوَ فِي بَيْتِهَا عَن نَّفْسِهِ وَغَلَّقَتِ الْأَبْوَابَ ...وَاسْتَبَقَا الْبَابَ... وَأَلْفَيَا سَيِّدَهَا لَدَى الْبَابِ)
ዩሱፍ عليه السلام የንጉሱ ሚስት በፈተነችው ሰአት በሮቹ ዝግ እንደነበሩ ያውቃል። ቢሆንም ግን ከወንጀል ሽሽት ወደተዘጉ በሮች ሸሸ፤ እጅ አልሰጠም። በደረሰም ሰአት በሮችን አላህ ከፈተለት።
አንድ ሙስሊም ከልቡ ወደ አላህን ውዴታ ሲቻኮል የተዘጉ በሮችንም አላህ ይከፍተለታል።
﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
- سُبحان الله .
- الحَمد لله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
- سُبحان الله و بِحمده .
- سُبحان الله العَظيم .
- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
📍ደርስ ዶላሉ ጀማዐቲል አሕባሽ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/IbnuMunewor?livestream
➣ጥያቄ _✍️
¯
የሰው ልጅ ሞቶ ቀብር ውስጥ የሚያሳልፈው ህይዎት ምን ይባላል❓
¯ከመልሱ ጀርባ ያለውን ተቀላቀሉ
¯ለተጨማሪ➣ @twhidfirst1 ⎬
☞ በሽታው እና መድኃኒቱ! የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9dc0913a53ce96002f
Repost from ስለ ቀልባችን
ዛሬ ማታ እጂግ የብዙ እህቶች እና ወንድሞች ጥያቄ መልስ የሚያገኝበት የፖድካስት ፕሮግራም እንደሚሆን ተስፋ አለኝ!―ኢንሻ አላህ―
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሓዶራ
〰〰〰〰〰〰〰〰
☞ርእስ፦
الظلم (በደል)
🎙በሙሐመድ ሲራጅ «አልከሚሴ»
ጀ
መ
ረ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestreamRepost from Mohammed Siraj Al kemissie
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
🛑 በቅርብ እርቀት ላይ ጠብቁን
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
🔖ምንኛ ታለቅ አምላክ ነው ያለን!
📍ቢለምኑት ዱኣ ተቀባይ
📍ስንዝር ያህል ወደርሱ ሲቀረብ ክንድ ያህል የሚቀርብ
📍ለጥፋት ይቅርታ ቢጠየቅ ይቅር የሚል
📍ሲወዱት የሚወድ
📍የወንጀለኞችን ወንጀል ሸፍኖ ይቅርታ ጠይቁኝ የሚል...
👌ይህ ጌታ ያልበቃው ምንና ማን ይበቃዋል?!
~
t.me/https_Asselfya
🔖 ጅሙአ ቀን የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) አንዲት ሰአት እንዳለችና ያቺን ሰአት
አላህ የወፈቀው ሰው የለመነውን ሁሉ አላህ እሺ እንደሚለው ተናግረዋል። ይህን ወቅት አስመልክቶ በኡለማዎች መካከል ብዙ የተባለ ቢሆንም ብዙ ሙሀቂቆች ግን ይህንን ሰአት ከአሱር እስከ መግሪብ ባለው ሰአት ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል።
አቅማችን ከቻለ ጅሙአ ቀኑን ሙሉ በኢባዳ እንበርታ ዱአም እናብዛ በተለይ የቀኑ መጨረሻ ላይ ግን ልዩ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል።