ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 829
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
-2230 أيام
أرشيف المشاركات
⭕️👉ተከታታይ ስለ ረመዷን አህካም ዳሰሳ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 #ህፃን (ለአቅመ አዳም) ያልደረሰ ልጅና ፃም ↪️  ክፍል ሶስት《0⃣3⃣》 ✅ ህጻን ልጅ ብሉግ (አቅመ አዳም) እስኪደርስ ድረስ ፃም ግደታ አይሆንበትም። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋልና። رُفِع القلم عن ثلاَثَةٍ عَنِ النَّاءِم حتَّ يَستيْقِظ وعنٍِ الصغيرِ يكبُرَ وعنِ المجنُونِ حتَّ يُفِيق ⭕️👉 ከሶስት ሰዎች ላይ ቀለም ተነስቷል። 🔹የተኛ ሰው እስኪነቃ ድረስ 🔹ህጻን ልጅ ብሉግ (አቅመ አዳም) እስኪደርስ 🔹እብድ እስኪነቃ ድረስ 📚ኢማሙ አህመድ፣ አቡ ዳውድ፣ ነሳኢይና ዘግበውታል። ⭕️👉 ስለዚህ በዚህ ሀዲስ መሰረት አቅመ አዳም ያልደረሰ ልጅ ቀለም ስለተነሳለት ለምን አልፃምክም ተብሎ ስለማይጠየቅ ፃም በሱ ላይ ግዴታ አይሆንበትም ማለት ነው። ✅ ነገር ግን ህፃኑ ቢፃም የሚችልና ጉዳት የማያመጣበት ከሆነ አስተዳዳሪዎቹ እንዲጾም ያዙታል። ይህ በማድረጋቸው ልጁ ነገ ትልቅ ሲሆን እንዳይከብደውና እንዳይቸገር ይረዳዋል። ✅ ሶሀቦች የአላህ ሱብሀነሁተአላ ውዳሴ በነርሱ ላይ ይሁንና  ልጆቻቸውን ትንሽ ሁነው ሳለ እንዲጾሙ  ያደርጉዋቸው ነበር። በዚህ መልኩ ከፃሙ በኋላ ወደ መስጅድ ይዘዋቸው ይሄዱና ምግብ ትዝ ብሏቸው ማልቀስ ሲጀምሩ መጫወቻ ነገር በመስጠትና በማጫወት ምግብ እንዲረሱና እንዲዘናጉ ያደርጉዋቸው ነበር። 👉ስለዚህ በዚህ መሰረት ህፃናቶች እንዲፃሙ ማድረግና በዚህ ላይ ማለማመድ የሰለፎችን መንገድ ከመከተል ውስጥ አንዱ ነው። 🚫ስህተት 🚫 〰〰〰〰〰 ◾️ብዙ ወላጆች ልጆቻቸውን ዲንን አያስተምሩም። የወላጅ ትልቁ ሀላፊነት ማብላት፣ ማጠጣትና ማልበስ ብቻ ይመስላቸዋል። ይህ ሊቀረፍ የሚገባ ትልቅ ስህተት ነው። ልጆች ከምግብ ከመጠጥ ከሌላም ነገር በላይ ዲን ያስፈልጋቸዋል። በዘመናችን ብዙ ሙስሊም ወጣቶች አጫሽ፣ ቃሚ፣ ጠጪ፣ ዱርዬ እየሆኑ ያሉት ከቤተሰብ ክትትልና ዲንን ካለማስተማር የተነሳ ነው። ብዙ ወጣቶች ጎልማሳነት እድሜ ላይ ሆነው አርካኑል ኢስላም አያውቁም፣ እስልምና የሚያበላሸውን አይለዩም። የነብያቶችና የሶሀባዎች ምንነትም ሆነ ስም አያውቁም። በተቃራኒው የካፊር ፊልም አክተርና ኳስ ተጫዋች አድናቂ በመሆን የመልእክተኛውን ሱና ትተው በፈረንጆች ፋሽንና ዲዛይን ተሸውዶ ይታያሉ። በአብዘሀኛው የዚህ ሁሉ መንስኤ ገና በልጅነታቸው ዲን ያለማሰረተመሰራችን ውጤት ነው። ◾️አንዳንድ ልጆች ለዲናቸው ካላቸው ፍቅርና ለኢባዳ ካላቸው ውዴታ የተነሳ መፃም ይፈልጋሉ። ነገር ግን አንዳንድ ወላጆች በግድ እንዲያፈጥሩ ሲያደርጓቸው ይታያል። ይህም ሌላኛው ሊቀረፍ የሚገባው ጥፋት ነው። በመፃማቸው ግልፅ የሆነ ጉዳት የማይደርስባቸው ከሆነና አቅሙ እስካላቸው ድረስ ቢፃሙና ቢለማመዱ የተሻለ ነው። ምናልባትም አንዳንድ ወላጆች ይህን በማድረጋቸው ለልጆቻቸው ያዘኑ መስሏቸው ሊሆን ይችላል። ሀቂቃው ግን ይህ ድርጊት ለነሱ ማዘን ሳይሆን እነሱን መበደል ነው። እውነተኛ የልጅ እዝነት ማለት፦ 🔹ቁርአን ማቅራት 🔹ሀዲስን ማስተማር 🔹ሸሪአን ማሳወቅ 🔹በኢስላማዊ ተርብያ ማሳደግና 🔹ኢባዳን ማለማመድ ነው። ◾️ክፍል አራት ይቀጥላል ኢንሻአላህ                ፧              ፧                ፧              ፧      t.me/https_Asselfya      t.me/https_Asselfya

ባልሺን ስብስብ አድርገሽ መያዝ ልመጅ ! አንች ቤት እያለሽ ከሌላ ሴት ጋር እንድገናኚ በር አትክፈቺ ! በተለይ ከሶሻል ሚድያ ሴቶች ጋር በፍፁም ንክኪ እንድኖረዉ አትፍቀጅ የሚያስፈልገዉ ሁሉ አንች ራስሽ አድርጊ! ያዉ የቤትሽ ሰላም መረጋጋት እንድጠበቅ ያግዝሻል ብዬ ነዉ እሺ። =

~ብዠታ ያለባችሁ አድምጡ እሺ ~

🔖 ጥያቄ እና መልስ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗የካቲት 17/2017 ዓ.ል 🔗 شعبان ١٤٤٦/٢٦ه‍ https://t.me/IbnuMunewor

"بُشْرَاكُم اليَومَ جنَّاتٌ" ደህና እደሩልኝ!

📗 الوصايا لمن أدرك رمضان ➡️ ረመዷንን ለደረሰ ምክሮች 🎙 በወንድም አቡ ኡሰይሚን ↷⇊⇊↶ t.me/MohamedAliEdris

✈️ታላቅ የውይይት ፕሮግራም 📣 የፊታችን ማክሰኞ በቀን 18/ 06 / 2017 🔠ከምሽቱ 3፡00 ከተለያዩ የሃገራችን ክፍል ከሚታደሙ ወንድሞች ጋር የአክፍሮት ሃይላት በተመለከተ የውይይት ፕሮግራም
✈️ታላቅ የውይይት ፕሮግራም 📣 የፊታችን ማክሰኞ በቀን 18/ 06 / 2017 🔠ከምሽቱ 3፡00 ከተለያዩ የሃገራችን ክፍል ከሚታደሙ ወንድሞች ጋር የአክፍሮት ሃይላት በተመለከተ የውይይት ፕሮግራም ይኖረናል ። ውይይቱ የሚታደሙ ➡️ከጂንካ✅ ➡️ከወላይታ✅ ➡️ከጉራጌና ከሌሎች አካባቢዮችም የምናስተናግድ ይሆናል ✅ ~~ 🔥 t.me/twhidsun 😤☹️🙁☹️ 🔥 t.me/twhidsun 😤☹️🙁☹️

🟢 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተ       ጀ             መ                    ረ ርዕስ :- አሏህ ከዓርሽ በላይ ነው 🔎 አድራሻ ⤵️⤵️⤵️ (ዳሩ_ተውሒድ )🇸🇦 ኮድ (2⃣) የኢሞ ግሩፕ#⃣ 🛜🚁. انقر على الرابط للانضمام إليها! https://s.imoim.net/eOvNnM?from=copy_link

ኑ ሰርግ እንብላ ሴቶች በኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ መደራረጊያ ላይ ጀምሯል ፈጠን ብላችሁ ድረሱ🤝 አህሌን
ኑ ሰርግ እንብላ ሴቶች በኢብኑ ተይሚያ ሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ መደራረጊያ ላይ ጀምሯል ፈጠን ብላችሁ ድረሱ🤝 አህሌን

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ሙሀደራ 🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚን ጀ        መ                  ረ https://t.me/MohamedAliEdris?livestream=5989a2dffa49e3636e

إنَّ أَساسَ الصَّلاحِ فِي المَرأةِ صَلاحُها مَعَ ربِّها، بِحُسنِ طَاعتِه، وحُسنِ التَّقرُّب إليهِ، وَالمُواظبَة علَى عِبادَتِه، فإنَّ هَذا الصَّلاح وتِلكَ الاستِقامَة هيَ سِرُّ سَعادتِها، وَسِرُّ فَلاحِها، وسِر تَوفِيقِها فِي حَياتِها ڪلِّها بِما فِي ذلِك حيَاتها الزَّوجِيَّة، وصَلاح أوْلادِها، وذُرِّيَّتِها، وَعيشِها العَيشَ المُبارك الهَنيءَ . الشَّيْخ عَـبْد الـرَّزَّاق البَـدْرِ .

❰ሐያት ኢስላማዊይ❱ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣ ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣ ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን። በትሌግራም፦ @Hayat_bint_Seid_Ase
❰ሐያት ኢስላማዊይ❱ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣  ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን።        በትሌግራም፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly በመስመር፦ +966532934803 ☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦ t.me/Online_Eslamawiy_Market

አንዳንድ ነገራቶች ይቀየራሉ ይስተካከላሉ እያልክ ደስታህን፣ፈገግታህን፣ህልምህን አታሳልፍ ምክኒያቱም ቀናቶች አይመለሱመና ደስተኛ የሚያደርግህን ስራ ። telegram.me/abutoiba

💎لَّا يُؤَاخِذُكُمُ ٱللَّهُ بِٱللَّغْوِ فِىٓ أَيْمَٰنِكُمْ وَلَٰكِن يُؤَاخِذُكُم بِمَا كَسَبَتْ قُلُوبُكُمْ ۗ وَٱللَّهُ غَفُورٌ حَلِيمٌۭ ~በመሐላዎቻችሁ በውድቁ (ሳታስቡ በምትምሉት) አላህ አይዛችሁም፡፡ ግን ልቦቻችሁ ባሰቡት ይይዛችኋል፡፡ አላህም በጣም መሐሪ ታጋሽ ነው። ~

🔖የቻለ ነገ ሰኞ ይፁም ። ~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"። ~

ጥያቄ ✍ ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው?? (ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ  +add📈 👇👇