Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት
تُعد قناة Finote Hiwot የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔ ዓለምና ደብረ ትጉሃን ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት (@finotehiwott) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 335 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 641 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 191 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 335 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 15 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -80، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -1، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 22.23%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.47% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 409 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 605 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 22.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“የቀጨኔ መድኃኔዓለም ፍኖተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት ነሐሴ 26/ 1958 ዓ.ም ተመሠረተ።”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 16 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
#ኅዳር_13_በዓለ_እግዚአብሔር_አብ_ወአእላፍ_መላእክት፤ በደብረ ሲና ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ካቴድራል
፨የዚህ ደብር ታሪክ እንዲህ ነው፤ በደብሩ የሚገኘው የእግዚአብሔር አብ ታቦት #በደብራችን_በቀጨኔ_ደብረ_ሰላም ይገኝ ነበር፤ በታላላቅ አባቶችም ይህ ታቦት ወጥቶ ወደ አሁኑ እግዚአብሔር አብ ቤ.ክ ሥፍራ እንደሚሄድ #የበቁ_አባቶች_ይናገሩ_ነበር፡፡ እንደተናሩትም ሐምሌ 29፤ 1969 ዓ.ም ታቦተ ሕጉ ከቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም ወጥቶ ወደ ተዘጋጀለት መቃኞ ቤት አረፈ፣ ቤተ_ክርስቲያኑም እራሱን ችሎ እስኪቆም ድረስ የደብራችን የቀጨኔ ደብረ ሰላም መድኀኔዓለም አገልጋዮች #በቅዳሴ፣በማኀሌት እና በሰዓታት ያገለግሉ ነበር ::
ከዚህም በኋላ ጥር 19 ቀን 1971 ዓ.ም የመጀመሪያው ቤተ_ክርስቲያን አልቆ ተመርቋል። የቤተ_ክርስቲያኑ ዲያቆናት ፣ ቀሳውስት እና መሪጌቶችም በጊዜያዊነት ተቀጥረው ነበር ሆኖም የአገልግሎት ፍቅር ያደረባቸው የቀጨኔ ደብረ ሰላም ሊቃውንት አልግሎታቸውን አላቆሙም ነበር። ታላቁ ሊቅ አለቃ ኤልያስ ነቢየ ልዑል ከመኖርያ ቤታቸው ቀጨኔ ድረስ በምጣት ለደብሩ ታላቅ አሰተዋጽዖ አድርገዋል።
እሁን ያለው ሕንፃ ቤ.ክ የደብተራ ኦሪት እና የኖኀ መርከብን ቅርጽ ይዞ በቅድስቱ አካባቢ ያለው አሠራር ደግሞ ክቧን ቤ.ክ ሆኖ ተሰርቶ በ2009 ዓ.ም በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ተመርቋል፡፡ የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ታቦትም ኅዳር 13 እልፍ አእላፋት መላእክት በሚከብሩበት ዕለት ይከብራል።
በዚሁ ደብር ኅዳር 25 #የሰማዕቱ_ቅዱስ_መርቆሬዎስ በዓልም ይከበራል ( ታቦቱ በድርብነት አለ)
የእግዚአብሔር ቸርነት የአእላፍ መላእክት ተራዳኢነት አይለየን
/በቀጨኔ.ደ.ሰ መድኀኔዓለም ወደብረ.ት.ቅ.ገብርኤል ቤ.ክ ፍኖተ ሕይወት ሰ.ት.ቤት ሚዲያ እና ሕዝብ ግንኙነት ዋና ክፍል የተዘጋጀ/
#share
፨Facebook
https://www.facebook.com/FinoteHiwotSundaySchool
፨YouTube https://www.youtube.com/channel/UCWVKGH0mSJl47u44uopEb2w
፨Telegram
https://t.me/Finotehiwott
፨Tiktok
http://tiktok.com/@finotehiwot
፨Website www.finotehiwotsundayschool.com
#Share #like
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
