cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 818
المشتركون
-124 ساعات
+297 أيام
+10530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

📌ኢልምን በተማርክ ቁጥር ገና ብዙ እውቀቶች እዳላወክ ትገነዘባለህ ባወክ ቁጥር ቡዙ ማወቅ እዳለብህ ትረዳለህ📌 ➩ነገር ግን ገና እየጀመርከው እራስህን አዋቂ ከፍ  አርገህ ስታይ ይሄኔ ከስረሀል ይሄኔ ነው ውድቀትህ‼️ ➩ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ➷ተማሪዎቻቸው  ➷ያሸይኽ ብለው ➷ሲጠሩዋቸው እራሳቸውን ያሳንሱ ነበር አነጣሊቡል ➷ኢልም ይላሉ‼️ ➩መሻይኾች ደርስ ሲሰጡ እኔ አዋቂ አደለሁም ነገር ግን ባወኩት ማሳወቅ ኡማውን ለማገልገል ለመጥቀም ነው ብለው እራሳቸው ዝቅ ያደርጋሉ‼️ ➩ዛሬ ➷ላይ እኛ አንዲት ስናውቅ እደኛ አዋቂ የለም‼️ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
إظهار الكل...
Abu shuayb (Channel)

القناة الرسمية للأخ أبي شعيبٍ السلفيِّ

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🎤 ታላቅ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል። የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የውላውላ  ሰለፍያ  ጀምዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዠ እንግችን ፦↩️ 🎙ኡሰታዝ أبو عاليا حفظه الله    ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል 🟢 ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል 🗓 ፕሮግራሙ የፊታችን ጁመአ ከምሸቱ 3፡00 ሰአት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/YweIaweIa_Groups https://t.me/YweIaweIa_Groups 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
📌 አላህ ከአርሽ በላይ ነው 📌 ✅ታላቁ አሊም ኢማሙ ማሊክ (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ይላሉ። አላህ (በዛቱ) ከሰማይ በላይ ነው እውቀቱ ግን ሁሉ ቦታ ነው 📚 تذكرة الحفاظ 1/155 👌አላህ ከፍጡር ሁሉ የበላይ ለመሆኑ ብዙ የቁርአንና የሀዲስ መረጃዎች ከመኖሩም ጋር አንድ ሰው በተፈጥሮ የሚያምነው እና የሚያረጋግጠው እውነታ ቢሆንም አንዳንድ የፍልስፍናና የጥመት አንጃዎች ግን ይህንን ሀቅ ሽምጥጥ አድርገው በመካድ አላህ ያለ ቦታ ነው ሚገኘው በማለት ይህንን የተፈጥሮ እውነታን ይክዳሉ።
إظهار الكل...
📓አዲስና ወሳኝ ተከታታይ ደርስ     ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ↩️ عنوان፡- ➘➷➴ 📒 شرح العلامة ابن عثمين على الآجرومية ↪️ ርዕስ፦➷➴➘ 📒 ሸርሁ ልዐላመቲ ኢብኒ ዐሰይሚን      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  18 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─ 📄ኪታቧን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት  ➘➷➴➘➷ https://t.me/abuzekeryamuhamed/8781 📝 المؤلف الشيخ محمد بن صالح آل عثيمين «رحمه الله» 📝 አሸይኽ ሙሀመድ አሊ ዑሰይሚን አላህ ይዘንላቸው 🎙بِالْأَخِ أَبِـي زَكَـرِيَّا مُحَمَّدُ بِـنْ عَبْدِ اللهِ بِـنْ عَـلِيِّ الْـوَلْقِـطِيُّ «حفِظَهُ الله» 🎙በወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ አላህ ይጠብቀው 📱👇👇👇👇👇 t.me/abuzekeryamuhamed t.me/abuzekeryamuhamed
إظهار الكل...
18_شَرْحُ_الْآجُرُّومِيَّةِ_لِلْعَلَّامَةِ_ابنِ_عُثَيْمِينِ.mp37.39 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እጥር ምጥን ያለች ምክር‼ ቁርአንን መሀፈዝ ከፈለክ:— መጠኑን(አንቀፁን) አነስ አድርግ ድግግሞሽን አብዛ መሀርታን(ኢስቲግፋርን) አብዛ ወንጀልን አቅልል(ራቅ) መልካሞችን ተጎዳኝ‼
إظهار الكل...
Repost from N/a
https://t.me/YweIaweIa_Groups?videochat=74de917d0677f7c203 ኑ እንሠተፍ እናሣትፍ✅
إظهار الكل...
የውላውላ ሰለፍዮች የመስጅድ ቦታ መግዣያ ማሰባሰቢያ ግሩፕ

ይህ ግሩፕ የውላውላ ሰለፍዮች የመስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ነው ሁላችሁም አድ ሼር በማድረግ ተባበሩን ባረከሏሁ ፊኩም

https://t.me/YweIaweIa_Groups

Photo unavailableShow in Telegram
ያኡኽታዬ ከሁሉም በፊት አቂዳ ያስፈልጋል!   ከማን መማር እዳለብሽ በድንብ ለይተሽ  ልታውቂ ይገባል   በሚድያ ኢነልሀምዱሊላህ ያለሁ ሁሉ አንድ  እንዳይመስልሽ መጀመሪያ   ስለዓቂዳው አጣሪ    የሁሉም ተከታይ መሆን የለብሽም
إظهار الكل...
የማታ ስንቅ..........💦👌 حَتَّىٰ إِذَا جَاءَ أَحَدَهُمُ الْمَوْتُ قَالَ رَبِّ ارْجِعُونِ ☑️ከሰለፎች ውስጥ አንዱ እንዲህ አለ። እንደ ቁርአን የወዳጁን ደረጃ ከፍ የሚያደርግ ምንም ነገር አላየሁም። ቁርአንን ወዳጁ ያደረገ ምንኛ ታደለ!! ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ https://t.me/abushuayb1
إظهار الكل...
حتى اذا جاء احدهم الموت🤍.m4a1.61 MB
Photo unavailableShow in Telegram
~በትክክለኛው መንገድ ወደ ትክክለኛው ቦታ እየተጓዝክ ከሆነ ስለመርዘሙ አትጨነቅ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🏝 ❝አስደሳች ዜና❞ 📚 አዲስ ኪታብ በተለይ ለኡስታዞችና ለዲን ተማሪዎች 📖 ⚙️ የታላላቅ መሻይኾች ተማሪ የሆነው ዓሊም ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ስልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ከተዘጋጁ ኪታቦች አንዱ የሆነው « እስልምና ዒሳን {ዓለይሂ ሰላም} ማላቁ እና ከእስልምና ሀይማኖት የመካድ ምክንያቶች» በሚል በዐረቢኛ የተዘጋጀ አዲስ ኪታብ በቅርቡ ገበያ ላይ ይውላል ኢንሻ አላህ!!! 📮 📔 تعظيم الإسلام لعيسى عليه السلام وأسباب الارتداد عن دين الإسلام 📝 إعداد وجمع:-             🔑 الشيخ حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي 📝  አዘጋጅ:- ሸይኽ ሑሰይን ቢን ሙሀመድ ቢን ዐብደላህ አል-ኢትዮጲ አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/shakirsultan/1860 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.