ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 269 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 242 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 083 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 269 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 677، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 51، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.58‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 420 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 333 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 12.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 269
المشتركون
+5124 ساعات
+1727 أيام
+67730 أيام
أرشيف المشاركات
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

ቤተሰቦች ግጥማችሁን እየላካችሁልን ነው፤ ሌሎችም ጸሐፊያን ካላቹ ተሳታፊ መሆን ትችላላቹ።

በዓል እንዴት ነበር ቤተሰብ?

በሚፈጥንና ባልቆመ ጊዜ የኛን ተፈጥሮን የጠበቀን ለውጥ ማበላለጥ ልክነትን ያጣ ሚዛናዊነት ነው።
በሚፈጥንና ባልቆመ ጊዜ የኛን ተፈጥሮን የጠበቀን ለውጥ ማበላለጥ ልክነትን ያጣ ሚዛናዊነት ነው።

፡ ውድ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች ዛሬ ለየት ባለ መልኩ የግጥም ውድድር ልናካሂድ ነው፡፡ሁላችሁም መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ 👉መወዳደር የምትፈልጉ ግጥማችሁን ሀሙስ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 ድረስ መላክ ትችላላችሁ፡፡👇 •••••••••••••••••••••••••• @abu1219 @amen1995 •••••••••••••••••••••••••• 👉ግጥማችሁ ከ10 ስንኝ ባይበልጥ ይመረጣል፡፡ 👉50% ከ ዳኞች 50% Vote 🎁1ኛ ለወጣ የ50 ብር ካርድ 🎁2ኛ ለወጣ የ25 ብር ካርድ 🎁3ኛ ለወጣ የ15 ብር ካርድ 👉ግጥሙ የራሳችሁ መሆን እንዳለበት እያሳሰብን ውድድሩ አርብ ከምሽቱ 2:00 ተጀምሮ ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ይጠናቀቃል፡፡ መልካም እድል🙏 🌼መልካም አዲስ አመት🌼 ፡

🌼እንኳን አደረሳችሁ!🌼 🌼"እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም ፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እንመኛለን።"🌼 🌼 መልካም አዲስ አመት🌼
🌼እንኳአደረሳችሁ!🌼 🌼"እንኳን ለአዲሱ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት የሰላም ፣ የፍቅር፣ የአንድነትና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እንመኛለን።"🌼 🌼 መልካም አዲስ አመት🌼

እሹሩሩ እንደሚያስተኛ ምናቀው ማባበያ ነው። ትልልቅ ሰዎችም ልክ እንደ ልጅ እሹሩሩ ከለመዱ የሚያደርጉት እኛን እየጎዳን እንኳ እነርሱን በማባበል በጥፋታቸው ውስጥ እንዲተኙ እናደርጋለን!

አንዳንድ ሰው ችግሮችህ ካለፉ በኋላ ስለቸገረህ ነገር ስትነግረው በጊዜው ጥሩ ሊሆንልህ እንደሚችልና አስፈላጊውን ሁሉ ሊያደርግልህ ይችል እንደነበር እያወሳ ሲወቅስህ ይስተዋላል! የ እውነት ግን ያ ሰው በዛ ልክ መልካም ነው? በጊዜው እርዳታን ቢጠየቅ ፊቱን አያጠቁርም ነበር? እርዳታ ጠያቂው ቅርቡ ያለው መልካም ሰው መሆኑን ካወቀ ስለምን ወደርሱ አልሔደም እስቲ በእኛነት ሚዛን እኛንም ሆነን እንመዝነው?!

እንዳትፈፅም ጥፋት ፥ እንዳትሰራ በደል፣ አጓጉል ከመሆን፡ በእሺ'ታህ ብቻ ፡ መጥፎ ቃላት ግደል! አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

፡ "ህፃናቱ ዝናቡ ውስጥ እርቃናቸውን እየቦረቁ እየተሳሳቁ "ሩፋኤል...ሩፋኤል...ሩፋኤል...ሩፋዬ...ከሽንብራው ጎታ ስደደኝ ጌታዬ..."ይላሉ፡፡ ጳጉሜ ሶስት ቀን መሆኑን ያወቀው በህፃናቱ ዜማ ነበር፡፡ ጳጉሜ ሶስት የቅዱስ ሩፋኤል በአል ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚከበር ያውቃል፡፡ በዚህ ቀን የኢትዮጵያ ሰማይ ዝናብ እንዲያወርድ ይፀለያል፡፡ ጳጉሜ ሶስት ቀን የሩፋኤል እለት የሚዘንብ ዝናብ ጠበል ነው ተብሎ ስለሚታመን፡፡ በዚህ እለት ህፃናት ልብሳቸውን አውልቀው ዝናቡ ውስጥ ይፈነጫሉ፡፡ የአመቱ ፀሎት ሁሉ ተሰብስቦ ለእግዚአብሄር የሚቀርብበት እለት ነው ይላሉ፡፡" "ዴርቶጋዳ"

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

የዘር ጊዜ… አሁን እየተማራችሁ፣በትጋት እየሰራችሁ፣እየሞከራችሁ ያልተሳካላችሁ፣በትግል ውስጥ ያላችሁ፣ቢዝነስ የጀመራችሁ፣ለመጀመር በመንደርደር ላይ የሆናችሁ፣ ብዙ የስራ ሀሳቦች እንቅልፍ የነሳችሁ ;) ነጋችሁን ብሩህ ለማድረግ በዚህ ወቅት በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ እያለፋችሁ ያላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ😊ዘራችሁን በአግባቡ እየዘራችሁ ነውና። 👉ዘሪው ዘሩን ሊሰበስብ ግድ ነውና የነዚህ ሁሉ የትግል የልፋት ውጤት ሰብሉ መድረሱ አይቀርምና ተስፋ አትቁረጡ!!! እርግጠኛ ሆኜ ምነግራችሁ ነገር ቢኖር ፈጣሪ ከሚተጋ ሰው ጋር ነው ይረዳችኋል አሁን የምትለፉለት ነገር ምን አልባት በኛ ጊዜ ላይከናወን ይችላል እመኑኝ በእርሱ ጊዜ ውብ ይሆናል። ከሆነ ጊዜ በኋላ ለውጣችንን እኛ ሳንሆን ሌሎች ይመሰክራሉ በርቱ እንበርታ ለማለት ነው😇 @Hagi06

፡ "ምቾት ችግሩ ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ መመለስን አለመፍቀዱ፡ ወደ ላይ እንጂ ወደ ታች መውረድን አለመፈለጉ ነው፡፡ ምቾት ጥሩ ቢሆንም ከደረጃ ላለመውረድ የሚያስከትለው ትግል በራሱ ጭንቀት ፈጥሮ ቆይቶ ምቾትን መልሶ መንሳቱ አይቀርም፡፡ በምቾት ወስጥ ምቾት የለም!" "ሰበዝ"