ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 269 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 242 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 083 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 269 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 677، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 51، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.58‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 420 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 333 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 12.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 09 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 269
المشتركون
+5124 ساعات
+1727 أيام
+67730 أيام
أرشيف المشاركات
💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓

💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

ስለፍላጎትህ ስትወዛገብ በሚወሰንብህ ውሳኔ ስትቆጭ ትኖራለህ! ሰው ላይ ቀድመህ ንቃ!!!

ደንጋጣና ፈሪ ሰው ሁሌም ሌሎችን ለማስደንገጥ እንደሞከረ ነው!

ሁሉም ነገር አልፎ "ይሄ ከጠየኩት በላይ ነው" እንድንል #እግዚአብሔር ይርዳን ♡✟ 🤍 🅦 🦋

#ፈጣሪ ከሰጠን ነገር ክፋ ነገር የለም ከከለከለን ውስጥም በጎ ነገር የለም..🅦 🦋

ውሻም ልብ አይቶ ነው ሚደፍር ፤ የፈራኸውም ነገር በመፍራትህ ሳቢያ ለመሆን ይታገልኻል።

የልጅ እድል ብልሐትን ከእናት ጥንካሬን ከአባት ያለገደብ መማር ነው።

ክፉ ቀናቶችህን ከቆጠርክ ጥሩ ቀናቶች አይኖሩህም!!!

ምናልባት የለመነህ ለመዳኑ ሳይሆን ላንተ መዳን ሊሆን ይችላል!

ልሳነ-ግእዝ ቋንቋ ለጀማሪዎች እና ለመካከለኛ ደረጃ ተማሪዎች Ge'ez Language online ✍️ https://t.me/Geeztheancient
ልሳነ-ግእዝ ቋንቋ  ለጀማሪዎች እና ለመካከለኛ ደረጃ ተማሪዎች Ge'ez Language online ✍️ https://t.me/Geeztheancient

ብዙ ሰዎች በሥራቸው ውስጥ ስኬታማ የመሆን ፍላጎት አላቸው; ለሥራቸው እንኳን ልዩ ችሎታ ሊኖራቸው ይችላል ። ወደፊትም አይሄዱም ። ለምን? ምናልባት ሥራውን ማስተዳደር ስለሚችሉ እራሳቸውን ማስተዳደር አያስፈልግም ብለው ያስባሉ ።

የተፈጠርክበት አፈር እየቀበረክ እንዳንተ የተፈጠረው ሰው ቢከዳና ቢቀብርህ ምን ይገርማል?!

፡ "ቂም ያጠቆረው ደም ሲጠራ ብዥታ ያጨለመው የጋራ ራዕይም አብሮ ይጠራል፡፡" "ዴርቶጋዳ"

የሚያምር ህንጻ የሚገነባ ሰው በአንድ ቀን አስቦ፣ ሠርቶ አይጨርስም። ነገር ግን ማሟላትና መሥራት ያለበትን ነገሮች በየቀኑ በትጋት እየሠራ በየቀኑ ወደ መጠናቀቅ ይቀርባል፤ ከቀናት በኋላ የተመኘውን ቤት በሚያስደስት መልኩ ተሠርቶ ያገኘዋል። በደስታም ይኖራል። የአንቺ ሕይወት በአንድ ቀን ተሠርቶ የሚያልቅ እቃ አይደለም። ከህንጻ በላይ ትኩረትንና ቁርጠኝነትን ይፈልጋል። በእያንዳንዱ ቀን የምትተገብሪያት ሀሳብ አንድ ቀን አንቺን የምትፈልጊው ቦታ ታቆምሻለች፤ የምትፈልጊውን ማንነት አጎናጽፋሽ ታገኝዋለሽ። የየዕለቱ ጥቃቅን ተግባራት የስኬት ምስጢሮች ናቸው!!! ሰናይ ቀን ተመኘንላችሁ🙏 👇👇#በቅንነትሼር👇👇 @abamekars

#መጎንበስ ለመቃናት ነው ይባል የለ ታዲያ #በእግዚአብሔር ፊት አጎንብሰህ በሰው ፊት ቀና ብለህ አትሄድም ወዳጄ በፀሎት ቀና ያለን ማንም ጎበዝ አያስጎነብሰውም ..♡✟ 🤍

ጨለማ ባይኖር ጨረቃን እንደማናያት ሁሉ ችግሮች ባይኖሩ የፈጣሪን ፀጋ ባልተረዳን ነበር 🅦 🦋 🖤🥀

💁 " ፍልሰታ " ማለት ምን ማለት ነው ❓