ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 880 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 407 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 116 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 880 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 24 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 628، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 31، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.61‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.09‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 415 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 332 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 25 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

15 880
المشتركون
+3124 ساعات
+1507 أيام
+62830 أيام
أرشيف المشاركات
ሩቅ ለመባል ከቅርብህ አትራቅ ባዶነትህ ላይ ትቀራለህ።

Repost from N/a
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔

Repost from N/a
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0
በ30 ሰከንድ ውስጥ ስለሚጠፍ ምርጥ ቻናል ነው ይቀላቀሉ 👇 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

በዛሬው ዕለት በአለማችን የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል ! ለአህያ ጓደያቹ ላኩለት 😁
በዛሬው ዕለት በአለማችን የአህዮች ቀን እየተከበረ ይገኛል ! ለአህያ ጓደያቹ ላኩለት 😁

የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው።  ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

📷 እርግጠኛ ነኝ ፕሮፍይሎን ለመቀየር ፈልገው ፕሮፍይል የሚያደርጉት ጠፍቶ  ተቸግረው ያውቃሉ። የናንተን ችግር ለመፍታት በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ መንፈሳዊ ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ከናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ join ማድረግ ብቻ ነው👇👇👇👇👇👇📷 https://t.me/addlist/gpX29GzfGs43MWE0

👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህር
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ያበሰራት ቅዱስ መላዕክ ማን ይባላል?

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

‎እኔው ያንተ ምርኮ የፍቅርህ ታሳሪ ‎ሞት እሻ እንዳልነበር አርገኝ አሉክኝ ጧሪ ‎ ጽዮን 🌸

አንዳንዴ ተቸግሮ ይሆናል ያልከው ነው የሚያስቸግርህ።

ናፍ'ቆ እንዳለመና'ፈቅ አፍቅሮ እንደመርሳት ‎መፅናቱ ሲለመድ እውነተኝነቱም ተቀበረ ትናንት ‎ ጽዮን 🌸

. ሁሉም ሰው ነፍስ ኣለው ሚታወቅ በ'ግዜር ፊት... ብሎ ኣይፈጥርምና ስለ ቁጥር መብዛት meron.

በማንፈልገው ውስጥ የምንፈልገው አለ ለምርጫ ያስቸገረን እሱ ነው።

ኣእምሮዬ ለምን እንደሆነ አላውቅም ደርሶ ይዘጋብኛል ። ጣቴ ብዕር እና ወረቀት ማገናኘት ይፈራል ። የምፅፈው ነገር ይጠፋብኛል .... ባረምም ፣ walk ባረግ የኣእምሮዬ ፍሰት ዝግ ይሆንብኛል ። ሰ
ኣእምሮዬ ለምን እንደሆነ አላውቅም ደርሶ ይዘጋብኛል ። ጣቴ ብዕር እና ወረቀት ማገናኘት ይፈራል ። የምፅፈው ነገር ይጠፋብኛል .... ባረምም ፣ walk ባረግ የኣእምሮዬ ፍሰት ዝግ ይሆንብኛል ። ሰው በጠዋቱ ተነስቶ "በሰላም አውለኝ " ይላል እኔ ግን " ጌታ ሆይ የምፅፈውን ስጠኝ " እለዋለሁ ። ያለፍኩባቸው የህይወት ኑረቶቼን እንኳን ማስታወስ ይሳነኛል .... ኣእምሮዬን አስሮ የያዘውን ጓጉንቸር ለማስለቀቅ ብዕር ስጨብጥ የጨለማ ጉዞ ይሆንብኛል  ። ፅሁፎቼ ራስና ጅራቱ ማይታወቅ ጭብጡ ማይጨበጥ ፤" ኮረፋት ሲዘግኑት መዳፍ"  እንደሚባለው ሃሳቤን ባንሸራሽር ፣ ባንሸራሽር እዛው ጅምሩ ጋ ይመልሰኛል ። ለመፃፍ ሞክሬ መግቢያ ሃሳብ ከማዕከላዊ ሃሳብ ጋ አልገናኝ ሲለኝ የቀዳደድኳቸው ወረቀቶች እንደ ተክሲ ረዳት ገንዘብ ተድቦልቡለው ቦምቦሊኖ መስለው በየጥጋጥጉ ተኮልኩለዋል ። አንዱ ጭንቅላቴ " ለምን ትጨናነቃለህ ወጣ ብለህ ጓደኞችህ ጋ ስለሆነ ሰው ወይም ስለ ፖለቲካ እያወራህ ተተራረብ " ይለኛል ። ሌላኛው ጭንቅላቴ ግን " No እንደዛ ካደረክ Negative thinker ትሆናለህ ... ኣእምሮ ሲጨነቅ አድማሱ እየሰፋ ይሄዳል ፣ አንድ ገበሬ እርሻውን ለማስፋት ካንቻ/ምንጣሮ እንደሚመነጥር ሁላ ኣእምሮው እንዲሰፋ የሚፈልግ ሰው Negative ነገሮችን ትቶ positive ነገሮችን ያስባል አዎንታዊ ሃሳብ የሚመጣው ደግሞ ጓደኛ ጋ ቁጭ ብሎ በመተራረብ ሳይሆን በአርምሞ ላይ ሁኖ በመሞነጫጨር ነው " ። አዎ ፀሎቴም ልክ ነው  አሁንም እደግመዋለሁ " ጌታ ሆይ የምፅፈውን አታሳጣኝ 🙏🙏"      ✍ Henok

እንደ ቀላል አይተነ'ው የቀለ'ልን አርጎ በቀላሉ ጣለን!!!       ስትጀምረው ቀላል ነው ባልጀምረው ኖሮ ሰላምን በኖርኩ ነበር!

እለት በእለት ያማረንን ብንበላ ከበረንዳ መለስ ኑሮ በረንዳ በወጣን ነበር።        አይ ኑሮ…………

ከአንዳንድ የኔ ቢጤ አንዳንድ የኔ ቢጤዎች ምጽዋት ይጠይቃሉ።

(በዉቀቱ ስዩም) ተገልጋዩን በተመለከተ የምናገረው በጣም አጭር ነው፤ ሲጀመር ጉንዳንን የምናውቀው በታታሪነቱ እንጂ በድህነቱ አይደለም፤ ጉንዳን የቺስታ ምልክት ሆኖ አያውቀም፤ ጠቢቡ ሰለሞንም “አንተ
(በዉቀቱ ስዩም) ተገልጋዩን በተመለከተ የምናገረው በጣም አጭር ነው፤ ሲጀመር ጉንዳንን የምናውቀው በታታሪነቱ እንጂ በድህነቱ አይደለም፤ ጉንዳን የቺስታ ምልክት ሆኖ አያውቀም፤ ጠቢቡ ሰለሞንም “አንተ ታካች ወደ ገብረጉንዳን ሂድ “ ሲል ባተሌነቱን ፥አርአያ አድርግ ማለቱ መሰለኝ፤ “ሁላችንም ራቁታችንን ነው የመጣነው” እምትለዋ የቸከች አባባል ትምጣብኝ፤ እውነት ነው፤ ሱፍ ገበርዲን ለብሶ የተወለደ የለም፤ ይሄ ማለት ፥ በዚች ምድር ለሁሉም ሰው ኑሮውን የሚያሸንፍበት አንድ አይነት መወዳደርያ ሜዳ አለው ማለት አይደለም፤ ራቁታችንን መምጣታችን አይደለም ችግሩ፤ የሚቀበሉን ወላጆች ርቃናችንን የመሸፈን አቅም አላቸው ወይ ? በእራፊ ጨርቅ የሚጠቀለል አለ፤ በሀር ጨርቅ የሚጠቀለል አለ፤ የአላሙዲ ልጅ እና ጎዳና ላይ የሚወለደው ያንዲት የኔ ብጤ ልጅ እኩል ናቸው፤? የመጀመርያው ሁለተኛውን ቀድሞት ቢከብር ፥ ሁለተኛው "ባመሉ እና ባመዱ"ምክንያት ደኸየ ሊባል ነው? በዚህ አገር ላይ ስንፍና እና ስለታታሪነት ማውራት ያለባቸው በትክክል
በልፋታቸው የሚኖሩ ሰዎች ናቸው ፤ ገበሬው፥ ጠረፍ ጠባቂው፥ ሀኪሙ መምህሩ ነጋዴው ፤ ሾፌሩ፤ ግንበኛው ፤ አናጢው ወዘተረፈ
፥ በአንጻሩ
“ እግዚአብሄር ነገረኝ “ በማለት እየተበረነነ በአማኝ ህዝብ ድጋፍ ደልቶት የሚኖር ሰው ፥ ስለ ስለትጋትና ስለስንፍና የማውራት ሞራል የለውም፤
የሀይማኖት መሪዎች ሰባኪዎች ህብረተሰቡ ብዙ መስዋእትነት እንድትከፍሉለት አይጠብቃችሁም! ሀብታሞች ለእናንተ ከሚሰጡት መባና ስጦታ ቆንጥረው በብዙ ምክንያት ለተቸገረ እንዲረዱ ካሳሳባችሁ ትልቅ ውለታ ነው፤