የጥበብ ማዕድ
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 214 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 264 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 092 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 214 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 587، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.53%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 410 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 13.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
16 214
المشتركون
-824 ساعات
+397 أيام
+58730 أيام
أرشيف المشاركات
16 214
Repost from የጥበብ ማዕድ
፡
እንግልተ መስቀል ደስታ እንዴት ይሆናል?
ብሎ ለሚጠይቅ፡
ጌታ በፍቃዱ ያ'ለም መድን ሆኗል!!!
፡
ከዘላለም ዲን ገንዳ እጆችን ጎተተ፣
ራቁት ሊያለብስ ፡ ገላው ተሸለተ፤
ከደሙ ጠብታ 'መሳዪት ሸተተ!
፡
ያዳም ቀዳማዊ ፡ የጌትነት ሚስጥር፡
አምላክ ነገሰለት፡
በሾህ ተክኖ ከናቁት ፍጥረት ስር!!!
፡
መሪር ተጎነጨ ፡ ልብሱ ተገፈፈ፣
ሰማይ 'አገለደም ፡ 'ላዳም እያለፈ፣
ያቺ መሐል ምድር ፡ ያቺ የራስ ቅል፣
ጌታን ብትበርዘው ፡ በሐሞተ ብቅል፡
ተዓምር አይታለች ፡ ማይሸምተው ሰቅል!!!
መልካም የስቅለት በዓል ቤተሰቦች!
✍አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
📩 @Abuuuuu_bot
16 214
"አንዱ ሰለ ሁሉ ሞተ" (2ኛ ቆሮ ም 5:14)
ለመለው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለቱ መታሰቢ ዕለት በሰላም አደረሳቹ
ከወዲሁ መልካም በዓል
16 214
አንዳንዴ ዛሬ ለራስህ ሚገባህን ነፋጊ አትሁን ነገ ላይ ወይ ታልፋለህ ወይ እርሱ ያልፋል፤ቁጭት እንዳይተርፍህ ምንድነው ምትፈልገው? ለምንስ እምቢኝ አልክ? ለራስህ እውነቱን መልስ?!
16 214
ብቻነት እንድትበረታም ፣ እንድትነሳ አልያም እንድታንስምና እንድትረከስ ባጠቃለህ ከሕሊናህ እንድትጎድል ያደርግሃል።ጥንቃቄ በጣም ሚያሻው ቦታ ብቻነት ነው!!!
16 214
ቀን ማታ እየተመላለሳችሁበት የ 15 ብሩን መንገድ 20 ብር ሰታቹ የ አንድ ሰው ምትሉ ሰዎች ግን ምን ሆናቹ ነው? ወይ ከጎናቹ ሰው የለ?!
16 214
አለው ማለት ከንቱ፡
አለኝ ማለት መና፣
አርግዞ አይቀርም፡
ይጥላል ደመና፣
ጌጥ አይሆን የያዙት፡
አይጸናም ከመዳፍ፣
ይለቅ ብቻ ማለት፡
አብርቶ እንደ ጧፍ!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 214
እንደየጉዳዮቹ ስሜትሕን ቶሎ ምትቀያይር ከሆነ ጠንካራ ማንነት ላይኖርህ ይችላል! ጠንካራ ማንነት በመጽናት ውስጥ እንዲሁም በመጋፈጥ ውስጥ ይገኛል! ምናልባት እስስት ጥንካሬዋ መለዋወጧ ስለሆነ እራስህን በሷ ውስጥ እየፈለከው እንደሆነ እንጂ!!!
