የጥበብ ማዕድ
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 15 932 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 411 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 116 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 15 932 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 25 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 604، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -23، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.64%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.10% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 419 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 334 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 26 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
መቼም ልጅ ያልሆነ የለም። ልጅ ሁኖም ታላላቆች "ርካሽ" በሚሉት የዛፍ ቅጠል ፣አቧራ፣ ውሀ፣ እንጨት ቤት ያልሰራ እና ያልተገበያዬ አልነበረም። ወይኔ.....ያኔ አስታውሳለሁ አንዴ፡ ብዙ "ብሮች" በኪሴ፣የምታምር ቆንጆ ባለቤት እና ልጆች ኑረውኝ እንዲሁም ጎረቤቶች። አይይ የነበረን ደስታ .....አይጠገብም ነበር .. ። ታዲያ ሲመሽ አፈራርሰነው "ጨዋታው ፈረሰ አባይ ደፈረሰ" ብለን ቤተሰቦቻችን "ቤት" ወደሚሉት የእኛን ቤት ትተን እንሄዳለን። ለካስ ብሩ በቤተሰቦቻችን ዘንድ ርካሽ የዛፍ ቅጠል ነበር፣ ቤቱም እንዲሁ ከርካሽ ጭቃ የተሰራ። ሲነጋም በአዲስ እንዲሁ እናደርጋለን... እኛ ምን አገባን ... ሰላም ያለው ህይወት ...ብቻ ምንፈልገው እስኪመሽ ብር (ርካሽ የዛፍ ቅጠል) መቁጠር ነው። ህይወቱንም እቃቃ ብለን ሰይመነዋል አይይይይ ... ደስ ሲል ... እና ምን ገረመኝ መሰላቹ፡ አሁን ላይ እውነት ብለነው የምንኖረው ህይወት ወይም ያኔ ቤተሰቦቻችን የሚኖሩት ህይወት ከሆነ ነገር አንፃር እቃቃ መሆኑ ነው። እስኪመሽ (ፍፃሜ ህይወት) ሁሉም በገንዘብ ወይም በሆነ ነገር ራሱን ማስደሰት ይፈልጋል። ሲመሽ ግን ቤተሰቦቹ (አበው አያቶቻችን) ወደሚኖሩበት እውነተኛ ቤት ይሄዳል። የሚያሳዝነው 😢 በዚህኛው ህይወት እንደልጅነታትን ዳግም ወይም ሲነጋ ሌላ እቃቃ ወይም ህይወት አለመኖሩ ነው። ይህን እቃቃ ድሮ ጨዋታ እንለው ነበር። አሁን ግን ዳግም ስለማይገኝ ነው መሰል ጨዋታ አንለውም ይልቁንም ህይወት ብለነዋል። ምናለ ህይወት የልጅነታችን እቃቃ ብትሆን ፍፃሜ የለ፣ ጭንቀት የለ ሰላም ....ነበር። አይዞን ዲግሪ፣ ማስተር፣ ዶክትሬት፣ ገበሬ፣ ነጋዴ፣ቄስ፣... እያልን እቃቃ ለምንጫወት። ጥንቃቄ🔔 ምናልባት በዚህኛው ዙር ነገ ሌላ ጨዋታ የለም፤ ይህንኑ ነው ምንቀጥል። ስለዚህ ምርጫ ላይ ጠንቀቅ። ጌታየ ሲከብድህ ጨዋታ አፈርሳለሁ አይሰራም።
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
