የጥበብ ማዕድ
الذهاب إلى القناة على Telegram
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ
تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 198 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 264 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 092 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 198 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 12 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 601، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.49%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.04% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 404 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 13.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 13 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
16 198
المشتركون
-524 ساعات
-447 أيام
+60130 أيام
أرشيف المشاركات
16 191
ምክንያት ፈላጊ ሰዎች ባገኙት ምክንያት ወይም በመሰላቸው ስለራቁህ ብዙም አይሰማህ! ቀድሞኑ ልባቸው አንተ ጋር ካልነበር እነርሱን ለማቆየት ምታደርጋት እያንዳንዷ ነገር ክፍያ የሌላት ስራ ነው ምትሆንብህ!!!
16 191
ያንተ ንግግር ከሰው ለሚሰጥህ ምላሽ ልክ እንደ መስታወት ነው! ጥሩ ስትናገር ከሌሎች ጥሩን መልስ ታገኛለህ።በተቃራኒውም ልክ እንደዛ!!!
16 191
ፖሊስና ሌሎች የሕግ አካላቶች ለመሆን ስትመረጡ በቁጣ መጣራትና በስርዓት አለማናገር አንዱ መስፈርት ነው ወይስ ስልጠናው ነው ሚያመጣው???
16 191
የሳቅ ሐዘን ገዳይ ፡ በጥርሶቹ ሸማ፡
ጸንቶ ባይቆምም፡ ሲጠፋ ሲ'ለማ!
ለተመልካች ያንሳል፡
ከብስለት የራቀ፣
የሳቀ ጅል ነው፡
በጅሎች እሳቤ ፡
ይህ ነው አለቀ!!!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
16 191
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
በተለምዶ ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ሰላም እንደሌላቸው እና ደስተኛ እንዳልሆኑ ሲነገር እንሰማለን .... ነገር ግን ከ 4000 በላይ ሚልየነሮች ላይ የተደረጉ በርካታ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከሆነ ሀብታም ግለሰቦች ደስተኛ እንደሆኑ እና በተለይ ደግሞ ሀብታቸውን በውርስ ሳይሆን በራሳቸው ጥረት ያገኙት የበለጠ ደስተኛ ህይወት ይመራሉ ይሉናል
16 191
ይህንን ያውቃሉ ⁉️
አንዳንድ አጥኚዎች እንደሚሉት ከሆነ ጫማችሁ በተደጋጋሚ ሽታ ያለው ከሆነ ያንን ጫማ ለአንድ ምሽት ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ የጫማ ሽታውን ያስወግደዋል .... ምክንያቱም በጫማ ውስጥ ያሉ ባክቴሪያዎች ቅዝቃዜውን መቋቋም ስለማይችሉ ይሞታሉ እንዲሁም ሽታውን ያስወግዳል ።
16 191
#ይህንን_ያውቃሉ ?
በአንድ እጅ ላይ ረጅም ጥፍር ያለው ሰው ህንዳዊ ሲሆን ስሙም ሽሪድሃር ቺላል ይባል ፤ የዚህ ሰው የግራ እጆቹ ላይ ያሉት ጥፍሮች ርዝመት 909.6ሴ.ሜ [ 358.1 ኢንች ] ነው ።
16 191
ልክ እንደ ትንኝ፡
ልክ አንደ ዝንቧ፡
መኖር ላይ እያለ፡
ትኩረት ና ቀልቧ፡
ከቆሼው ገበታ፡
በመዓድ እንዳለች፡
በጠላቶቿ ጦር ሞታ ትገኛለች።
፡
እንዲም ፡
አንዳንድ ሰው፡
ሳለ በመራመድ፣
ሳያቀው ይሞታል ፡ በተንጠለጠለ፡
በሸምቀቆ ገመድ!
ያሳዝናል ሲኖር የሚሞተው!!!
አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)
