ar
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የጥበብ ማዕድ

تُعد قناة የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 16 107 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 309 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 094 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 16 107 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 660، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 29، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 2.96‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 2.05‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 477 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 331 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 10.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.

16 107
المشتركون
+2924 ساعات
+2067 أيام
+66030 أيام
أرشيف المشاركات
ሰላምታቸው ራሱ እንዲደምቅ ስምህ ቅጽል ስም ያስፈልገዋል።

መኖር የምትፈልግ ሰው ከሆንክ አሁኑኑ ኑር! አስታውስ....ነገ የሚባል ቀን መቼም አይመጣም፤ በነገ ምትክ የሚመጣው ሞት ብቻ ነው
Osho

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ቤተሰቦች መልካም ደመራ🔥

ጊዜአቸውን ለኔ ዘግነው ሰጡኝና ይስሉኝ ጎመዡ የውስጤን ገበና አንደኛ መጥፎዬን አንዱ ሞኝነቴን እጨነቅ መስሏቸው ሳሉት ማንነቴን ለምን ልጨነቅ የሳሉኝ እነሱ ሸራውን ጨምሮ የኔ አደል እርሳሱ አቤል ታዬ

ስለሚበልጥህ ሰው አትናደድ ብልጥ ሁን አቅርበኸው ተማር።

የራበህም ብላ የጠማህም ጠጣ ፣        ከዚህ የተሻለ ምንም ቀን አይመጣ ፤        ላገኝ ነው በማለት ሞትኩኝ በሰቀቀን ፣        ሔዶ ሔዶ አለቀ የምጠብቀው ቀን ፤      በእውቀቱ  ስዩም

እየጎዳን ያልተውነው መጎዳቱን እንደ ተገቢ ተግባር አስቆጥሮ ጭራሹኑ ያጠፋናል። እንቻል ፤ እንተወው!

ስውር ህመም ልክ እንደ ስውር ስፌት ነው ምልክቱ እንጂ ጉዳቱ በምን እንደመጣ ለሌላው አይታይም!!!

ሚስጥረኛ ብዬ ሚስጥሬን ብነግርሽ፣ ሚስጥሩ ነው ብለሽ በሚስጥር ተናገርሽ፤ ያ ሚስጥር በሚስጥር ሲዞር ሲዞር ውሎ፣ በሚስጥር ነገሩኝ ሚስጥር ነው ተብሎ። #paappii

የምትፈልገውን ሳይሆን ያገኘኸውን መከተል ውስጥህ ላይረካ በአጊንቶ ማጣት ውስጥ የመባዘን ያህል ነው።

ክረምት ለቆ ሲሔድ             ፈገግ ሲል ቀኑ አደይ ሲለብስ መሬት           ሲቆ'ም መዳመኑ የልጃገረድ ዜማ             ከቤቱ ሲገባ ትዝ ትይኛለሽ           መስከረም ሲ ጠ ባ!            አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

አንዳንዴ አንዳንድ ጓደኞችን ማጣት ክብርን የማጣት ያህል ነው።

ምሽቱን ለመፍራት ከአውሬ ይልቅ ሜዳውን ለሰው ሰጠን።

ቤተሰቦች ምን ያህሎቻቹ ቻናላችንን ትወዱታላቹ?

፡ ጭርሱን የሚያጠፋፋ ካልሆነ የጥል አባዜ ለወዳጅ ቦታ ላለው ሰው አይጠፋም ነበረ ጊዜ "ሳይመች" ማለት ተውክ እንጂ ልክ ነህ ይህን አምናለሁ ተወቃሽ ሆኜ ግን ስገኝ ቃል የለኝ ምን እልሃለሁ ዝም ....... (This is for u Abusha😊) ✍Mekdi @amen1995

ለወራት የራቀ ሁኔታን አሳቦ                 የእንዴት አለን ዕጣ ምነው ከበጋው ላይ            መለየት ሲሰፋ                     አሁን ከየት መጣ ሲፈለግ የታጣ     በተገኘ ጊዜ መክሊት ቢያስደንቅም ማጣቱን ላመነ       ነገንም ስለሚያይ                    ልቡ አይሰረቅም።      አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ከራስ ወገንማ መልስ ጠፍቶ አይደለም ቢታሰስ ይገኛል ከሌላኛው በኩል ቢጠየቅ ነገሩ ምንድነው ያሰኛል ምክንያታዊነት ይህ ነው የሚል ምላሽ ያንዱ ለአንዱ ንግር ብንችል መጠያየቅ እርቅ በእኛ መሃል ያስፈልገን ነበር ✍Mekdi @amen1995

ለምን 'ሚል ጥያቄ ከራስ ሳይጀምሩ                          መልስን ከሩቅ ማሰስ፤ ዝም'ን ቢያገኙ ነው፤            አትረካም መቼም ነፍስ።       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

፡ ለምን እንደው ባላውቀውም ሳይታሰብ እንደድንገት ሰላምታችን ተቋረጠ ወትሮ ወሬ 'ማይጠፋበት ቅን አሰሚ ልሳናችን ዝም ማለትን መረጠ የሆንነውን ሀቅ እንቅጩን ወይ ተናግረን አልወጣልን መች ተገኘ ውስጠ ሰላም የላይ ላዩን ሆንን እንጂ ዝም ብለን ዝም አላልን ብቻ እንዲሁ ዛሬም አለን ዝም .......... ✍Mekdi @amen1995

ምድር እንዲ አይደለች ሸፍነው የሰጧትን ቅንጣት ዘር አብዝታ ለእይታ ምታበቃ!!! መደበቅ ቢቀልም እድገቱ ሲጨምር ለእይታ ያስቸግራል።