ru
Feedback
የጥበብ ማዕድ

የጥበብ ማዕድ

Открыть в Telegram

ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала የጥበብ ማዕድ

Канал የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 16 224 подписчиков, занимая 5 263 место в категории Религия и духовность и 2 089 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 16 224 подписчиков.

Согласно последним данным от 10 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 573, а за последние 24 часа — -42, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 2.64%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 2.03% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 428 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 330 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 13.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ዝም ብለህ ተቀላቀል!

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 11 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

16 224
Подписчики
-4224 часа
+827 дней
+57330 день
Архив постов
መቻቻል የመውደድ የመጀመሪያ ህግ ነው

ምናችንን እንደቻሉልን ብናውቅ ባልናቸው ነገር ባፈርን ነበር!        እኛም የቻልናቹና የታገስናቹ ብዙ ነው አስቡበት?!

Dawit Tsige - Dar Dar | ዳር ዳር

ሁሉም ጊዜውን ጠብቆ አላፊ ነው የሚል መርህ የቀረበንን በአግባቡ ማቆየት እንዳንችል የማድረግ ተጽዕኖ አለው።

"የሰው ሆዱን የወፍ ወንዱን የሚያውቅ የለም" ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሔር

የበደሌ ጅራፍ     በወፍራም ቢገመድ በረጠበ ልጥ ብታይ ተዝናንቼ         ልሽሽ ሳልል ላምልጥ ከኖርኩበት ላይብስ             የጥማዴ ቀንበር ፍርሐት ቢይዘኝ         ነገን እንዳላይ                   ሞቼ አድር ነበር።       አቡ(አላዛር ቴዎድሮስ)

• አንድን አበባ ከወደድከው፣ አትቅጠፈው። ምክንያቱም ከቀጠፍከው ይሞታል፤ አንተ የምትወደው ነገር መሆኑንም ያቆማል። ስለዚህ አበባን ከወደድክ፣ እንዲሁ ይሁን። ፍቅር ስለ ባለቤትነት አይደለም፤ ፍቅር ስለማድነቅ ነው። ✍️ ኦሾ (Osho)

ስሜቶች ለመዳንህም ሆነ ለሞትህ ዋነኛ ምክንያቶች የመሆን አቅም አላቸው።

በአብዛኛው እርግጠኝነት የለሽ ውጤቱ ሙከራ ብቻ ይሆናል።

አንዳንድ መጣሎችን ሚያስከትለው ልቃሚነታችን እንጂ ሰፌድ ላይ መገኘታችን አይደለም!       ለእኔ!

የማይድን ሕመም ያለው ስቃይ ሞት የነገሰበት ሕይወት ያኖርሃል። ዳንኩ ስትል ታመሐል ፤ ልሞት ነው ስትል ትንሽ ነፍስ ትዘራለህ!!!

የነገሮች አያያዝን ካላወክ በራስህ ንብረት ልመና ትገባለህ።

እነክሽ እነካ ሰውነትሽ እንደ ላመ ሞቱን እንዳለመ አውቃለውኝ በዛር ዙሪያሽ እንደጨለመ ገብቶኛል ደቁሶሻል ጉራማይሌ ስቃይ ዝም ብለሽ አትጩሂ ህመምሽ እንዲታይ ዝም አይነቅዝም ቢባልም ባለም ቃል ዝም አንቅዞሻል ለምን ይደበቃል ዝም ብለሽ አትጩሂ ጩሂ ያለዝምታ ዋይታሽ ይለፍ ከጣሪያው ደረትሽ ይመታ እነክሽ እነካ/*2/ ደሞ ሰበር ሰካ አንቺ ስትጮሂ ይጨፈራል ለካ በምን ልኬት አትበይ በጀርባሽ ባዘልሽው በልጅሽ ሲለካ ባጉል ፖለቲካ ✍️ αвєℓ тαye

12_ናፈቀኝ_GIGI_Ejigayehu_Shibabaw.mp34.99 MB

ሞኝነቴ         ስስምሽ ስላየሁ ትላንትና በህልሜ ዛሬም ቶሎ ተኛው ልስምሽ ደግሜ ታድያ ምንያረጋል ደራሲው አትታደል ቢለኝ ህልሜን ገለባብጦ ሲስሙሽ አሳየኝ 😔😔😔

ይኖራል ዘላዓለም      ስጋ ፈራሽ ሆኖ         ዳግመኛ ባይረባ እውቀት አይበስብስ      መቃብር አይግባ ሁሌ ጥበብ ነግሶ             ዘመንም ሳይሽረው ይኖራል ዘላለም ትውልድ ሲዘክረው(2)

ከአንተ ውጪ አንተን የመሆን አቅም ያለው ማንም የለም ለአንተ አንተ ነህ የተሰጠኸውና! ስለዚህ ራስህን አትበርዝ።       አንተ አንተን ሆነህ ቅረበኝ እኔም ራሴን ሆኜ🤝

የደስታ መጀመሪያ ራስን መቀበል ነው ቀጥሎ ቀኑንም በደስታ ተቀበል😊

መሔጃ ለጠፋው ፡ ለባዘነ ገላ፣      እስር ነፃነት ነው፡                      መስከን ደግሞ ጥላ!          አቡ…

አዳም እና ገነት ገነት ነው የሴት ገላ የወንድ ኤልዳ ምድር ሲሉ ሰማውና በወንዳወንድ እድር ምኞት አናውዞ አሴሰነኝ ገላዋ ምናል እርቃን ባያት በመለመላዋ ግን ምን ያደረጋል አዳም ገነት ገብቶ መባረሩ አይቀርም ወትሮም ሀጥያት ሰርቶ። 😜😜 ✍️αвєℓ тαує