Ministry of Urban and Infrastructure 🇪🇹🇪🇹
This is the official Telegram page of Ministry of Urban and Infrastructure
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Ministry of Urban and Infrastructure 🇪🇹🇪🇹
تُعد قناة Ministry of Urban and Infrastructure 🇪🇹🇪🇹 (@mudcpr) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 10 007 مشتركاً، محتلاً المرتبة 4 991 في فئة السياسة والمرتبة 3 308 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 10 007 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 82، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 5، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 10.81%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 4.98% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 081 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 498 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 6.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“This is the official Telegram page of Ministry of Urban and Infrastructure”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة السياسة.
جاري تحميل البيانات...
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 07 أكتوبر | +1 | |||
| 06 أكتوبر | +7 | |||
| 05 أكتوبر | +7 | |||
| 04 أكتوبر | +5 | |||
| 03 أكتوبر | +8 | |||
| 02 أكتوبر | +4 | |||
| 01 أكتوبر | +8 |
| 2 | "የምታወጧቸው ሕጎች እና ተግባሮቻችሁ ኢትዮጵያን ወደ ፊት የሚወስዱ ሊሆኑ ይገባል" - ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ የምክር ቤቱ አባላት የሕዝብን አደራ በብቃት እንዲወጡ እና ኢትዮጵያን ወደ ፊት የሚያራምዱ ሕጎችን እንዲያወጡ አሳሰቡ።
ፕሬዚዳንቱ በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል።
ፕሬዚዳንቱ በንግግራቸው ይህ ታላቅ ምክር ቤት ሥልጣን በሕዝብ ይሁንታ ብቻ የሚገኝ መሆኑን የሚያረጋግጥ በመሆኑ፣ አባላቱ ይህንን ተገንዝበው የተጣለባቸውን አደራ በታማኝነት ሊፈጽሙ እንደሚገባ ጥሪ አቅርበዋል።
የምክር ቤቱ ቀዳሚ ትኩረት መልካም አስተዳደርን ማስፈን እና የሀገራችንን ኢኮኖሚ ማሳደግ ላይ ሊሆን እንደሚገባ የገለጹት ፕሬዚዳንቱ፤ በተለይም ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ የኑሮ ውድነትን መግታት የሚያስችሉ ሥራዎች ላይ የላቀ ትኩረት እንዲደረግ አቅጣጫ አስቀምጠዋል።
ከዚህም በተጨማሪ የጤና እና የትምህርት ዘርፎችን ከፍ የሚያደርጉ፣ እንዲሁም መሠረተ ልማቶችን በማጠናከር ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ የዕድገት ከፍታ የሚያሸጋግሩ ተግባራት ሊከናወኑ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
ባለፉት አምስት ዓመታት በግብርና፣ በማዕድን፣ በኢንቨስትመንት፣ በአገልግሎት አሰጣጥ፣ በቴክኖሎጂ እና በመሳሰሉት መስኮች የተጀመሩ ተስፋ ሰጪ ሥራዎች ይበልጥ ተጠናክረው ወደ ላቀ ውጤታማነት ማደግ እንዳለባቸው ፕሬዚዳንት ታየ አጽቀ ሥላሴ በመልዕክታቸው አስምረውበታል።
#ትልቅ_ሀገር! #ትልቅ_ሕዝብ! #ታላቅ_ርዕይ! | 714 |
| 3 | የሕዝብ ተወካዮች እና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ
7ኛው የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች እና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል::
በምክር ቤቶቹ የጋራ መክፈቻ መርሐ ግብር ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ንግግር ያደርጋሉ
7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን ትናንት ማካሄዱ ይታወሳል | 608 |
| 4 | https://youtu.be/3uTvWkE-Twg?si=lFjqpp36ETvNiTjB | 578 |
| 5 | የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት
"ወንድሜን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎዛን በደስታ ተቀብያለሁ።
ዛሬ የመደመር መንግሥት ምሥረታን ስናከብር ላስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትም ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ለአህጉሩ አንድነት፣ ሰላም፣ ልማት እና ብሩህ ተስፋ ባላቸው የጋራ ቁርጠኝነት ላይ የተመሰረተ ጠንካራ እና ታሪካዊ ግንኙነት አላቸው። አጋርነታችንን ይበልጥ ለማሳደግ እና በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የወዳጅነት ትስስር እንደምናጠናክር ተስፋ አለኝ::
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication | 800 |
| 6 | لا يوجد نص... | 510 |
| 7 | ያለፉትን ስብራቶች መርምረን፣ በፍጥነት እና በፈጠራ መንገድ ሪፎርም እያደረግን፣ የሚመጣውን ዓለም ለመቃኘት እየተዘጋጀን ነው።
#የመደመርመንግሥት | 570 |
| 8 | ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ቃለ መሐላ ሲፈፅሙ! | 737 |
| 9 | የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ቃላ መሃላ ፈጽመዋል
***
በ7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመስረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ የምክር ቤቱ አባላት ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። | 683 |
| 10 | ዓብይ አህመድ (ዶ/ር ) ለሁለተኛ ጊዜ የኢፌደሪ ጠቅላይ ማኒስትር ሆነው ተመረጡ | 727 |
| 11 | ወ/ሮ አየለች እሸቴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ
*
7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።
በዚህም ወ/ሮ አየለች እሸቴን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። | 659 |
| 12 | አቶ አሕመድ ሽዴ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ
***
7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የምክር ቤቱ መመሥረቻ 1ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።
በዚህም አቶ አሕመድ ሽዴን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። | 622 |
| 13 | አቶ ደስታ ሌዳሞ የፌዴሬሸን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ
***
የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል።
በዚህም አቶ ደስታ ሌዳሞን የምክር ቤቱ ምክትል አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። | 689 |
| 14 | ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የፌዴሬሸን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሰየሙ
***
የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ምክር ቤት የ7ኛው የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሄድ ጀምሯል።
በዚህም ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚልን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ ሰይሟል። | 768 |
| 15 | لا يوجد نص... | 999 |
| 16 | ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የተገኙና የአጀንዳ ነጥቦች እና ምክረ ሐሳቦች ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለፌደራል መንግሥት እንዲሁም ለክልል መንግሥታት በይፋ ርክክብ የተደረገበትን መርሃ ግብር ዛሬ ተከታትያለሁ።
ይህ የሰነድ ርክክብ ሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ውስጥ ጉልህ ምዕራፍ የሚያስመዘግብ ሲሆን የኢትዮጵያን ዘላቂ ሀገራዊ ፈተናዎች አካታች በሆነ ውይይት፣ በሰላማዊ ምክክር እና በራሳችን ሀገር በቀል የመፍትሔ አምጭ እሴቶች ለመፍታት ያለንን ቁርጠኝነት በድጋሚ ያረጋገጠ ነው። | 879 |
| 17 | Irreechi Nagaadha! Gadaan Qaroomina! Qaroominni Itoophiyaa hin oolleedha!
Baga bacaqii gannaa oofkaltanii, booqaa birraatiin isin gahe.
ኢሬቻ ሰላም ነው! ገዳ ስልጣኔ ነው! የኢትዮጵያ ስልጣኔ አይቀሬ ነው!
እንኳን የክረምቱን አስቸጋሪ ወቅት በሰላም አሳልፋችሁ ለብሩሁ ብራ አደረሳችሁ። | 811 |
| 18 | የላሙ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ የመሰረተ ድንጋይ የማስቀመጥ ስነሥርዓት፤ የአፍሪካን የኢንዱስትሪ አቅም ለማሳደግ፣ መጠነ ሰፊ እድሎችን ለመፍጠር እና በመላው ምስራቅ አፍሪካ ለላቀ ኢኮኖሚያዊና የኢንዱስትሪ ሉዓላዊነትን መሰረት ለመጣል ትልቅ እርምጃ መሆኑን የሚያረጋግጥ ሁነት ነው።
በአህጉራችን የምትገኙ የኢንዱስትሪ መሪዎች፣ ባለሀብቶች እና ስራ ፈጣሪዎች፤ በአፍሪካ ላይ ኢንቨስት ልታደርጉ፣ ባለን አቅምና የጋራ ጸጋ እምነት ሊኖራችሁ እንዲሁም አህጉራዊ መፃኢ እድላችንን የሚወስኑ ለውጥ አምጪ ፕሮጀክቶችን ልትገነቡ ይገባል።
የአፍሪካን የወደፊት እጣ ፈንታ በጋራ ልንገነባው የተገባ ኃላፊነታችን ነው! | 1 372 |
| 19 | ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከመስከረም 18/2019 ዓ.ም ጀምሮ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
ያላለፉትን የለውጥ ዓመታት የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴርን በሚኒስትርነት የመሩት ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ የከተማው ዘርፍ ካለበት ውስብስብ ችግሮች ወጥቶ በሰው ተኮር ስራዎች ላይ እንዲያተኩር እና የከተማው ማሕበረሰብ የልማትና የአገልግሎት ጥያቄ እንድመለስ፤ መንግስት በተለየ መንገድ ለከተሞች ልዩ ትኩረት እንድሰጥ እና የአሰራር ስርአቶች እንድዘምኑ፤ አሁን ላይ በከተሞች ለመጣው ለውጥና እድገት ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ በመስራት ዘርፉን ለውጠውታል።
ክብርት ወ/ሮ ጫልቱ ብርቱ፣ ባለመልካም ስብዕና፣ ሠለቼኝ ደከመኝ የማይሉ ለሁሉም እናት ለሁሉም የቅርብ እና አዳማጭ ነበሩ።
ዘርፉን በተሻለ የአመራር ብቃት በመምራት ላበረከቱት ከፍተኛ አስተዋፅኦ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ቤተሰብ እንዲሁም መላው የከተማ ነዋሪ ያመሠግኖታል በምሄዱበት ሁሉ መልካም ሁሉ እንዲገጥምዎ ከልብ ይመኛል፡፡
መልካም የሥራ ዘመን!! | 1 918 |
| 20 | لا يوجد نص... | 1 711 |
