ar
Feedback
EECSF

EECSF

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

إظهار المزيد
508
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
መልስ 3 😊👩‍👧‍👦 🔓 መግደላዊት ማርያም ዮሐ 20: 16-17 🙏 ስለተሳትፎአችሁ ተመስገኑ

ቀድሞ የመለሰው @CForsouls ነው

አሸናፊ አግኝተናል

ጥያቄ 3🤔⁉️ 🔒 በዮሐንስ ወንጌል ትርክት መሰረት የኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ ለአብ መስዋዕት ከመቅረቡ በፊት ያየው/ችው ማነው/ናት? 🔐 መልሳችሁን በ @Am2nddd ላይ መላክ ትችላላችሁ። 😉 መልካም እድል 🏃‍♂

1

2

3

መልካም እድል

በቀጣይ ያሉት ሁለት ጥያቄዎች ግን ከፕሮግራማችን ውጭ ናቸው (Biblical)

እስኪ 1 ጥያቄ ልጨምር ነው

ምስል 3 : ጃሽ 📸 በህይወት ጎዳና ከፊትህ ላለምከው እና ለምታየው ነገር ቁርጠኛ መሆን አለብህ። ምንም እንኳ ከባድ መስለው ከጀርባህ የሚያስፈሩህ ነገሮች 'ያው ለኢስሙላ ብቻ እንደሆኑ ትልቅ ማሳያ
ምስል 3 : ጃሽ 📸 በህይወት ጎዳና ከፊትህ ላለምከው እና ለምታየው ነገር ቁርጠኛ መሆን አለብህ። ምንም እንኳ ከባድ መስለው ከጀርባህ የሚያስፈሩህ ነገሮች 'ያው ለኢስሙላ ብቻ እንደሆኑ ትልቅ ማሳያ የሆነ ምስል ነው። ወንድሜ ጃሽ እና ቤኪ ለናንተ ያለኝ አክብሮት ጥልቅ ነው። Photo credit : Aman

በቀጣይ የቀድሞ ፎቶዎችን እያስታወስን እንመለከታለን

በጣም አዝናኝ የሆኑ ፎቶዎች ዛሬ በእጄ ላይ ናቸው

ከዚህ በዋላም 2 ጥያቄዎች ይኖራሉ

መልስ 2 😊 👨‍👧 🔓 ቤኪ የ 2007 ባች ነው የ2011 ተመራቂ 🙏 ስለተሳትፎአችሁ ተመስገኑ

አሸናፊው +251925771804 ጂሬኛ ነው

Batch እንጂ graduate አልተባለም

አሸናፊ አግኝተናል

ጥያቄ 2🤔⁉️ 🔒 በእንግዳ ፕሮግራማችን ላይ የቀረበው ቤኪ ስንተኛ ባች(Batch) ነው? 🔐 መልሳችሁን በ @Am2nddd ላይ መላክ ትችላላችሁ። 😉 መልካም እድል 🏃‍♂

1