ar
Feedback
EECSF

EECSF

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

إظهار المزيد
508
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
#Easter celebration 🎉🎉 ⏱📆2days left 📌Miss it not!
#Easter celebration 🎉🎉 ⏱📆2days left 📌Miss it not!

#verse of the day BE CONTENT ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን
#verse of the day BE CONTENT ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ። ¹³ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።

Tuesday April 4,2023 # WORD OF GOD 👤 Preacher ፡Selamneh Title - Evangelism and Holy spirit-part2 @ EiABC Fellowship

🎊🎉ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም🎊🎉 እንኳን ለጌታችን የትንሳኤ በአል አደረሰን። የፊታችን ማክሰኞ አብረን ይህን የመታሰብያ በአል እናከብራለን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን በጊዜ ኑ
🎊🎉ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም🎊🎉 እንኳን ለጌታችን የትንሳኤ በአል አደረሰን። የፊታችን ማክሰኞ አብረን ይህን የመታሰብያ በአል እናከብራለን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን በጊዜ ኑ።ተባረኩ❤️❤️ የዝማሬ እና ስነጽሁፍ ምሽት 🎹🎹🎼🎼🎤🎤🎤🥁🎸🎸🎭🎭🎬 መቅረት አይታሰብም!!

🎓 GC training 🌟🎓 ውድ ተመራቂዎች ከጊቢ በኋላ ለሚጠብቃችሁ ህይወት እንድትዘጋጁ የሚጠቅማችሁን የትምህርትና ስልጠና ጊዜ አዘጋጅተንላችኋል ። GC የሆናችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 🙌 �
🎓 GC training 🌟🎓 ውድ ተመራቂዎች ከጊቢ በኋላ ለሚጠብቃችሁ ህይወት እንድትዘጋጁ የሚጠቅማችሁን የትምህርትና ስልጠና ጊዜ አዘጋጅተንላችኋል ። GC የሆናችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 🙌       🎁 GC training ⏱ ቅዳሜ መጋቢት 30 ከ2:30-6:00 ሰአት 📍 በልደታ አሴምብል

#Lovesharing ፋሲካን በማስመልከት የጎዳና ተዳዳሪዎችን ለመርዳት አስበናል ስለዚህ ሁላችሁም ልብስ ወይም ጫማ በመስጠት እንድታግዙን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። በነዚህ ስልኮች እየደወላችሁ መስጠ
#Lovesharing ፋሲካን በማስመልከት የጎዳና ተዳዳሪዎችን ለመርዳት አስበናል ስለዚህ ሁላችሁም ልብስ ወይም ጫማ በመስጠት እንድታግዙን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። በነዚህ ስልኮች እየደወላችሁ መስጠት ትችላላችሁ። REDI: 092 630 6541 / @RedinaT EPHREM: 093 645 3956 / @Ephrem123 ተባረኩ!!

#Tuesday service Tomorrow Starting from 11:30 Come with your friends.
#Tuesday service Tomorrow Starting from 11:30 Come with your friends.

#Verse of the day “በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18
#Verse of the day “በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።” — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18

Tuesday March 28,2023 # WORD OF GOD 👤 Preacher ፡Selamneh Title - Evangelism and Holy spirit-part1 @ EiABC Fellowship

#TUESDAY FELLOWSHIP ነገም በተለመደው ሰአት የፌሎሺፕ ፕሮግራማችን ይቀጥላል!! በጊዜ እንገኝ።
#TUESDAY FELLOWSHIP ነገም በተለመደው ሰአት የፌሎሺፕ ፕሮግራማችን ይቀጥላል!! በጊዜ እንገኝ።

a

#verse of the day ያዕቆብ 5፡11 እነሆ፥ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን፤ ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል፥ ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል፤ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።
#verse of the day ያዕቆብ 5፡11 እነሆ፥ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን፤ ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል፥ ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል፤ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።

#Welcome_Program ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ #የአንደኛ ዓመት ቤተሰቦቻችን😍 የጌታ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላችሁ🙏 ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ነገ መጋቢት 14 ልዩ የ 'Welcome' ፕሮግራም
#Welcome_Program ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ #የአንደኛ ዓመት ቤተሰቦቻችን😍 የጌታ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላችሁ🙏 ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ነገ መጋቢት 14 ልዩ የ 'Welcome' ፕሮግራም አዘጋጅተናል። 📌የጸሎት 📌የዝማሬ 📌የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ 📌የስነጽሁፍ 📌የትውውቅ እንዲሁም 📌የጌም ጊዜ ይኖረናል። ስለዚህ ሁላችንም ላልሰሙት ይህን መልዕክት Share በማድረግ ተሰባስበን መጽሐፍ ቅዱሳችንን እና ማስታወሻ ደብተራችንን ይዘን በጊዜ 11:30 ልደታ አሴምብል ችርች እንገናኝ ፕረኦግራሙ ሚሆነው በጓሮ በኩል ያሉት ክፍሎች ነው። ❌መቅረትም ማርፈድም ያስቆጫል Senior ተማሪዎችም ተጋብዛቹሃል 😍

#Verse of the day “በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” — ሮሜ 12፥12
#Verse of the day “በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” — ሮሜ 12፥12

Supremacy of Christ 2023

photo content
+5

photo content
+9

ሰላም ቤተሰብ ቦታውን ካላወቃቹ እስከ 2:30 ልደታ በር ጋር ኑና አብረን እንሔዳለን። +251 97 990 1486 ያዴ