EECSF
前往频道在 Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
显示更多508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
508
#verse of the day
BE CONTENT
ፊልጵስዩስ 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² መዋረድንም አውቃለሁ መብዛትንም አውቃለሁ፤ በእያንዳንዱ ነገር በነገርም ሁሉ መጥገብንና መራብንም መብዛትንና መጉደልን ተምሬአለሁ።
¹³ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ።
508
Tuesday April 4,2023
# WORD OF GOD
👤 Preacher ፡Selamneh
Title - Evangelism and Holy spirit-part2
@ EiABC Fellowship
508
🎊🎉ልዩ የፋሲካ ፕሮግራም🎊🎉
እንኳን ለጌታችን የትንሳኤ በአል አደረሰን። የፊታችን ማክሰኞ አብረን ይህን የመታሰብያ በአል እናከብራለን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። ከጓደኞቻችሁ ጋር በመሆን በጊዜ ኑ።ተባረኩ❤️❤️
የዝማሬ እና ስነጽሁፍ ምሽት
🎹🎹🎼🎼🎤🎤🎤🥁🎸🎸🎭🎭🎬
መቅረት አይታሰብም!!
508
🎓 GC training 🌟🎓
ውድ ተመራቂዎች ከጊቢ በኋላ ለሚጠብቃችሁ ህይወት እንድትዘጋጁ የሚጠቅማችሁን የትምህርትና ስልጠና ጊዜ አዘጋጅተንላችኋል ። GC የሆናችሁ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 🙌
🎁 GC training
⏱ ቅዳሜ መጋቢት 30 ከ2:30-6:00 ሰአት
📍 በልደታ አሴምብል
508
#Lovesharing
ፋሲካን በማስመልከት የጎዳና ተዳዳሪዎችን ለመርዳት አስበናል ስለዚህ ሁላችሁም ልብስ ወይም ጫማ በመስጠት እንድታግዙን በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
በነዚህ ስልኮች እየደወላችሁ መስጠት ትችላላችሁ።
REDI: 092 630 6541 / @RedinaT
EPHREM: 093 645 3956 / @Ephrem123
ተባረኩ!!
508
Tuesday March 28,2023
# WORD OF GOD
👤 Preacher ፡Selamneh
Title - Evangelism and Holy spirit-part1
@ EiABC Fellowship
508
#verse of the day
ያዕቆብ 5፡11
እነሆ፥ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን፤ ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል፥ ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል፤ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።
508
#Welcome_Program
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ #የአንደኛ ዓመት ቤተሰቦቻችን😍 የጌታ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላችሁ🙏
ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ነገ መጋቢት 14 ልዩ የ 'Welcome' ፕሮግራም አዘጋጅተናል።
📌የጸሎት
📌የዝማሬ
📌የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ
📌የስነጽሁፍ
📌የትውውቅ እንዲሁም
📌የጌም ጊዜ ይኖረናል።
ስለዚህ ሁላችንም ላልሰሙት ይህን መልዕክት Share በማድረግ ተሰባስበን መጽሐፍ ቅዱሳችንን እና ማስታወሻ ደብተራችንን ይዘን በጊዜ 11:30 ልደታ አሴምብል ችርች እንገናኝ ፕረኦግራሙ ሚሆነው በጓሮ በኩል ያሉት ክፍሎች ነው።
❌መቅረትም ማርፈድም ያስቆጫል
Senior ተማሪዎችም ተጋብዛቹሃል 😍
