cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ለምለም ተስፋ ትምህርት ቤት👨‍🏫

Quality Education for all .Just call for more information #Fikre 📱0911250663 , #Zelalem 📱0912886702 #Ebsa (Director) 📱0912351612 #Office. 0114333629 @LemlemTesfaBot @LemlemTesfaBot

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
316
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-1330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የቴክኒክና ሙያ የመግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2016 ዓ.ም ወደ ቲክኒክና ሙያ መግቢያ ነጥብ ይፋ አድርጓል። ሚኒስቴሩ የመግቢያ ነጥቡን ይፋ ያደረገው ረቡዕ ኅዳር 5 ቀን 2016 ዓ.ም ላምበረት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤቱ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ነው። መግለጫውን የሰጡት የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ፤ የተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ 5 የመቁረጫ ነጥብ ወንድ ከ218፣ ሴት 199 በላይ፣ የታዳጊ ክልል (የአርብቶ አደር አካባቢዎች) ወንድ ከ192፣ ሴት 187 በላይ፣ በተፈጥሮ ሳይንስ አካል ጉዳተኞች 147ና ከዚያ በላይ (ሁሉንም ክልሎች ታሳቢ ያደረገ ነው)  ብለዋል። ደረጃ 3 እና 4 ወንድ ከ173፣ ሴት 163 በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ ከ157፣ ሴት 156 በላይ፣ አካል ጉዳተኞች 130ና ከዚያ በላይ ነው ተብሏል። ተፈጥሮ ሳይንስ ደረጃ 1 እና 2 ወንድ 172፣ ሴት 162ና ከዚያ በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 156፣ ሴት 155ና ከዚያ በላይ ነው። ማኅበራዊ ሳይንስ ደረጃ 5 ወንድ 179፣ ሴት 170ና ከዚያ በላይ፣ ታዳጊ ክልሎች ወንድ 166፣ ሴት 162፣ አካል ጉዳተኞች 147ና ከዚያ በላይ ነው። ደረጃ 3 እና 4 በማኅበራዊ ሳንይንስ ወንድ 149፣ ሴት 147፣ ታዳጊ ክልል ወንድ 138፣ ሴት 137ና ከዚያ በላይ፣ አካል ጉዳተኞች 130ና ከዚያ በላይ ሆኗል። ደረጃ 1 እና 2 በማኅበራዊ ሳይንስ ወንድ 148፣ 146፣ ታዳጊ ክልል ወንድ 137፣ ሴት 136፣ አካል ጉዳተኞች 129ና ከዚያ በላይ መሆኑን አስረድተዋል። ሚኒስትሯ አክለውም፣ "በ2016 ዓ.ም 844 ሺሕ 384 የሚሆኑ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደዋል። ከእነዚህ ውስጥ በእኛ ምልከታ 632 ሺሕ 587 የሚሆኑት ወደ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማት ይመጣሉ የሚል ግምት አለን" ነው ያሉት። የሰው ሃይል ለመቀበል የተሻለ ዝግጁነት አላቸው ያልናቸውኝ የመንግሥትና የግል የቴኪኒክና ሙያ ስልጠና ተቋማትን ፈትሸናል ያሉት ሚኒስትሯ፣ እስካሁን ባለው ከ28 ሺህ በላይ የሚሆኑ አሰልጣኞች፣ ወደ 1ሺሕ 400 ገደማ የተሻለ ብቃት ያላቸው ማሰልጠኛ ኮሌጆች አሉ ብለዋል። @Addis_News
إظهار الكل...
Remedial ተጠቃሚ በሙሉ የuniversity ምርጫ በtelegram ለዘላለም በቅድመ በተከተል ሙሉና ላኩለት
إظهار الكل...
#ማስታወቂያ (ህዳር 5/2016 ዓ.ም) የRemedial ፕሮግራም የዩኒቨርሲቲ ምርጫን በተመለከተ በ 2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ Remedial ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምርጫችሁን በየትምህርት ቤታችሁ በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ ህዳር 12/2016 ዓ.ም ድረስ ማስተካከል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ማሳሰቢያ፡ - ከታች የተዘረዘሩ ዩኒቨርሲቲዎች የ Remedial ፕሮግራም የማያስተናግዱ መሆኑን እንገልጻለን። 1. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 2. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 3. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 4. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 5. አርሲ ዩኒቨርሲቲ 6. ኮተቤ የትምህርት ዪኒቨርሲቲ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/@addisababaeducationbureau9728 TikTok፡- tiktok.com/@aaeducationbureau Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitter.com/aacaebc Face book: https://www.facebook.com/aacityeducationcommunication Blog: - http://www.aacaebc.wordpress.com/ Website: - aaceb.gov.et Email;- [email protected] Instagram: - https://www.instagram.com/aacaeb/
إظهار الكل...
🛑 Python User input function | በቀላሉ ለመረዳት https://youtube.com/watch?v=cfAH8AxNiR4&si=U9gnZccPe4aKX8lF
إظهار الكل...

🛑 python if else statement example with programmer akiya https://youtube.com/watch?v=LCMRWANMX7Y&si=939KvE65d3T87xGJ
إظهار الكل...

إظهار الكل...
🛑How i learned python programming in my smartphone 🛑በስልካቹ በቀላሉ python with programmer akiya

#subscribe #akiya #like #hageezakiya#ሀግዝ 🛑learn with programmer akiya 😘😘 #programmerakiya #python #python3 🛑TIKTOK account @programmer_akiya 🛑telegram contact @programmer_akiyaa please support me by doing #subscribe , #like & #share #thankyou #thanksforwatching

ተማሪዎች ከላይ በተጠቀሰው ዌብ ሳይት ሬጅስትሬሽን ቁጥር(ID No. 21673..)የራሳችሁን በማስገባት እና school code 04210202 በመሙላት ውጤታችን ማየት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ። መልካም እድል ለሁላችሁም !!!!! ት/ቤቱ
إظهار الكل...
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች መገ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284 በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot የ 12ኛ ክፍል የሚለቀቅበት እና የተለያዩ ደረጃዎችን የሚታዩበት ቻናል     _ Send Request _ ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
إظهار الكل...
​Bu'aan qormaata kutaa 12ffaa  kan bara 2015 boru ifooma. ☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆☆ ☆☆☆☆★☆☆☆☆☆☆☆☆ Fulbaana 27/2016(Ministeera Barnootaa)Bu'aan Qormaata  Kutaa 12ffaa guyyaa boruu ni ifooma.  Kanumaan walqabatee Ministeerri Barnootaa guyyaa boruu Adoolessa 28, 2016 waaree booda sa'aatii jahatti ibsa gaazexeessitootaaf ni kenna. Barattoonnis odeeffannoo sirrii fuula Ministeera Barnootaa irraa akka hordofan ni beeksifna. የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል። መስከረም 27/2016 ዓ/ም (የትምህርት ሚኒስቴር) የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይሆናል። በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ የሚሰጥ ይሆናል። ተማሪዎችም ትክክለኛውን መረጃ ከትምህርት ሚኒስቴር ገፆች ላይ እንድትከታተሉ እናሳውቃለን። Telegiraamii - https://t.me/oeb_book_store  irratti kan argamu Marsariitii - www.moe.gov.et irratti 📚 E- LIBRARY 📚 - https://t.me/oeb_book_store 🔔 YouTube 🔔 - https://www.youtube.com/@OromiaeducationbureaY
إظهار الكل...

በዚህ መሠረት አራት (4) የትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ስለተጨመሩ በድጋሚ ምርጫችሁን ሰኞ ጠዋት (21/01/2016ዓ.ም ) ት/ቤት ድረስ በመምጣት እንድታስተካክሉ ት/ቤቱ አስቸኳይ ጥሪውን ያስተላልፋል ። መልእክቱን ሼር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ተባበሩን። ት/ቤቱ
إظهار الكل...