ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Veronica Melaku

Veronica Melaku

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ የቴሌግራም ቻናል ነሐሴ 18/2013 ተከፈተ!

إظهار المزيد
9 165
المشتركون
-224 ساعات
-477 أيام
-13730 أيام
أرشيف المشاركات
ኢትዮጵያ በአለም ታሪክ ተደርጎም ታስቦም የማይታወቅ ዘመቻ እየተደገ ነው፤ ስጋ ቤቶች ላይ አድማ ማድረግ 😂😃😃 እስቲ መጀመሪያ ስጋ ብሉ ምናልባት አንጎላችሁ protein አንሶት ማገናዘብ ተስኗችሁ እንዳይሆን!!

7ቱ አብይ አህመድ ቅርሻቶች --------------------------------- 1) ትግሬው አፄ ዮሐንስ የጎጃምን ህዝብ ጨፈጨፈ 2) አማራ የአሰብን ወደብ ሊቀማችሁ ስለሚችሉ አትመኗቸው ብሎ ለኤርትራ ባለስልጣናት የተናገረው 3) ኦሮሞን ነፍጠኛው መልሶ እንደይገዛህ መንግስቱ ያንተ ነው!! 4) አፄ ዩሐንስ ከቀላ ሱዳን ጋር ለምን ትተባበራላችሁ! 5) የተፈጥሮ ጋዝ አወጣንና ወደብ አገኘን(ፈጣሪ ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ይባላል) 6) ስለአሰብ ጉዳይ ምንም መረጃ ማግኘት አልቻልኩም!! 7)ጁንታ የተበተነ ዱቄት ነው፤ መቀሌን እንደበሻሻ አድርጊያታለሁ!!

መቅጠፍንማ አብይ አህመድ አሊ ይቅጠፋት 👇 https://vt.tiktok.com/ZSgMk7Sqp/

የጥመረቱ ፍሬ
የጥመረቱ ፍሬ

🐐 ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ!😂 ኸየ TPLF ((with out L)

የአፋብን ቀሽም ጥምረት ውድ የአማራ ልጆች በትግራይ ምድር በከንቱ እንዲሰው እያደረገ ይገኛል!! በስህተት ላይ ስህተት አትስሩ!!

ፋሽስታዊ ሀይሉ ለራሱ መዳኛ ብሎ በከፈተው የጎረቤት ጦርነት የሚቀየር አቋም የለኝም!! ከማንኛውም አካል ጋር (ሳይጣንም ቢሆን) ተባብሮ መገንደስ አማራጭ የሌለው ምርጫ ነው!!

በሁለቱ ከተሞች ፋንዳታዎቹ የተሰሙት የአሜሪካው መስሪያ ቤት ይህ መግለጫ ካወጣ 24 ሰሀት ሳይሞላው ነው
በሁለቱ ከተሞች ፋንዳታዎቹ የተሰሙት የአሜሪካው መስሪያ ቤት ይህ መግለጫ ካወጣ 24 ሰሀት ሳይሞላው ነው

በደብረ ዘይትና በአዲስ አበባ ዛሬ ሌሊት ከባድ ፍንዳታዎች ነበሩ

ትናንት የገፋቸው የራሱ ወንድሞች ይሔን ለአገዛዙ ለመስራት ተገደዱ!! ከወገናቸው ለአገዛዙ ያደሉት በተፈፀመባቸው ክህደት እና ስም ማጥፋት ዘመቻ ምክንያት ነው!! የትናንት ፋኖዎች የዛሬ Amhara peace force (APF) ሁነው ተከስተዋል!! ሁሉም ነገር Cause and effect ቱ እየታየ መደረግ አለበት!! ግዙፍ ሀይል ተመስርቶ መሸነፍ እንደይመጣ አሁንም እየታረሙ ይቀጥሉ!!! ማንም የቆመ ቢመስለው እንደይወድቅ ይጠንቀቅ....

ለዋቄ ፈና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ!

photo content

በእሳት ዳር ቤንዚን፦ የቀይ ባሕር ዛቻና የአስመራ ስትራቴጂካዊ ሥጋት ____________ የአፍሪካ ቀንድ ወታደራዊ እንቅስቃሴ፣ የፕሮፓጋንዳ ቀረርቶ እና የቀጣናው የደህንነት ስጋት አዙሪት (ጂኦ-ፖለቲካ & ወታደራዊ) በቀይ ባሕር አካባቢ እየተካሄደ ያለው የጂኦ-ፖለቲካ እና የወታደራዊ እንቅስቃሴ፣ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ወደ አዲስና አደገኛ የፖለቲካ ምዕራፍ እያሸጋገረው ይገኛል። የኢትዮጵያ መንግሥት በከፍተኛ ባለሥልጣናትና በወታደራዊ አዛዦች አማካይነት የሚያስተላልፏቸው ተከታታይ ሀገራዊ ብሔርተኝነትን ለመቀስቀስ የታለሙ የሚመስሉ እና ቀይ ባሕርን የሚመለከቱ ንግግሮች፣ የአስመራን ስትራቴጂካዊ ሥጋት አብዝተው በመቀስቀስ የሁለቱን ሀገራት የወደፊት ግንኙነት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ከተውታል። የብልፅግና ፓርቲ አመራሮች እና የጦር አዛዦች «አሰብን ሳንይዝ አንመለስም»፣ «ከብታችንን አሰብ ላይ ነው የምናጠጣው»፣ «እሬቻን ቀይ ባህር ላይ ነው የምናከብረው»... በሚሉ እና መሰል የነጋ-ጠባ ቀረርቶዎች በሚያዥጎደጉዱበት ወቅት፣ የኤርትራ መንግሥት ሁኔታውን እንደ ዝምተኛ ተመልካች እንዲያየው መጠበቅ የዋህነት ነው። እነዚህ የፕሮፓጋንዳ ዛቻዎች በአስመራ እይታ ውስጥ እንደ ተራ ፖለቲካዊ ፉከራ ሳይሆን፣ አገዛዙንና ሉዓላዊነቱን አደጋ ላይ የሚጥሉ እውነተኛና አፋጣኝ የደህንነት ሥጋቶች (real and imminent threats) ተደርገው ይወሰዳሉ። ለዚህ ስጋት ዋነኛው ምክንያት የኤርትራ የደቡባዊ ቀይ ባሕር ዞን የጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ ነው። ከምፅዋ እስከ አሰብ ተዘርግቶ የሚገኘው ይህ ጠባብና ረጅም የባሕር ዳርቻ ኮሪደር (የበሬ ምላስ)፣ ከኢትዮጵያ ድንበር ጋር ወደ 500 ኪሎሜትር በሚደርስ ርዝመት የተገናኘ በመሆኑ ለወታደራዊ ጥቃት እጅግ ተጋላጭ ነው። ይህ ዓይነቱ አቀማመጥ በየትኛውም ነጥብ ላይ በፈጣን ወታደራዊ ወረራ ተቆርጦ ከአስመራ የመነጠል እድሉ ከፍተኛ በመሆኑ፣ በአስመራ ወታደራዊ እቅድ አውጪዎች ዘንድ ከፍተኛ ስጋትን መፍጠሩ አይቀርም። በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ፌደራል ጦር በሕወሓትና በፋኖ ኃይሎች ላይ ያተኮረ ወታደራዊ ዘመቻ ወደ ሰሜን አካባቢ ማድረጉ ይታወቃል። ነገር ግን ከአመራሮቹ የዕለት ተዕለት ዛቻ አንጻር፣ ይህ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ጦር በማንኛውም ቅጽበት አቅጣጫውን ወደ ምሥራቅ በመቀየር አሰብን ለመቁረጥ ሊንቀሳቀስ ይችላል የሚል ስጋት አለ። በመሆኑም ኤርትራ የፌደራሉን ጦር እንቅስቃሴ በከፍተኛ ጥንቃቄና በአንክሮ እየተከታተለች፣ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ኃይሏን በተጠንቀቅ ማቆየቷ የማይቀር የተፈጥሮ የመከላከል እርምጃ ነው። የስነ-ልቦና እና የደህንነት ተመራማሪዎች እንደሚገልፁት፣ ረጅም ድንበር እና ቀጭን የኮሪደር አቀማመጥ ያላቸው ሀገራት የከበባ ወይም የመቁረጥ ስጋት ሲደቀንባቸው፣ ሁኔታውን እንደ "ቀጥተኛና አጣዳፊ ስጋት" የመመልከት እድላቸው ከፍተኛ ነው። አሌክስ ደ ዋል (Alex de Waal) Real Politics of the Horn of Africa በተሰኘው ጥናታቸው እንደሚያስረዱት፣ በቀጣናው የሚገኙ ሀገራት ድንገተኛ ጥቃትን ለመከላከል ሲሉ ቀድሞ የመስጋት እና የመከላከል (pre-emptive) እርምጃዎችን የመውሰድ ልምድ አላቸው በማለት ያስረዳሉ። ይህም አሁን ባለው አያያዝ የጂቡቲን የንግድ መስመር እስከ መቁረጥ ሊደርስ ይችላል ብሎ መገመት ፍፁም ስህተት ተብሎ ሊወሰድ አይችልም። ይህንን ሁኔታ የበለጠ የሚያወሳስበው ለፕሮፓጋንዳ ሲባል በግድየለሽነት የሚወረወሩ አደገኛ የቃላት ጦርነት እና የፖለቲካ ቃላት፣ ንግግሮችና መግለጫዎች መበራከት ነው። ሮበርት ጄርቪስ (Robert Jervis) Perception and Misperception in International Politics በተሰኘው መጽሐፋቸው ላይ እንደሚያብራሩ፣ ተከታታይ የሆኑ ማስፈራሪያዎች እና ስትራቴጂካዊ ምልክቶች በሁለት ወገኖች መካከል ያለውን መተማመን በማሳጣት የስጋት አዙሪት (security dilemma) ይፈጥራሉ። በእሳት ዳር ቤንዚን እንደሚረጭ ያህል አደገኛ የሆነውን ይህንን ያልተገደበ የፕሮፓጋንዳ እና የዛቻ አካሄድ የብልፅግና አመራሮች አደብ ሊያስገቡት ይገባል። አለበለዚያ ያላሰለሰና ለከት የሌለው ቀረርቶ የኤርትራን ጦር በገዛ እጁ ወደዚህ ውጊያ በመጎተት በቀጣናው ላይ በቀላሉ ሊወጡት የማይቻል መዓት የመጋበዝ አቅም አለው። የቀይ ባሕር ቀጠና ውጥረት በሁለቱ ሀገራት ብቻ የሚወሰን ሳይሆን የዓለም አቀፍ ንግድ እና የደህንነት መስመርን የሚነካ በመሆኑ፣ ሌሎች ያልተጠበቁ ቀጣናዊ እና ዓለም አቀፍ ኃይሎችን ወደ ግጭቱ ሊስብ የሚችል አደገኛ አካሄድ ነው። ይህንን ስጋት ለመቀነስ ከአላስፈላጊ ዛቻ እና ቀረርቶ ይልቅ የራስን ምላስ በመግታት፣ በዲፕሎማሲያዊ እና ሕጋዊ መንገድ ውይይት ማድረግ ብቸኛው አወንታዊ መፍትሔ ነው። @Assaf Hailu

አንዱ ወንጌል የሚቀላቅል ካድሬ ምን ቢለኝ ጥሩ ነው..."የሰሜኑን ድግምት እያፈራረስነው ስለሆነ በቅርቡ ኢትዮጵያ ከአጋንንት አሰራር ወጥታ ሰላም ትሆናለች።" ይህ ሰው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ኃላፊነት ያለው ነው። ዘይገርም

ኸየ ብልፄ!! በመጀመሪያ ደረጃ የኤርትራ ዲፕሎማቶች አዲስ አበባ የመጡት የሀገራቸውን ጥቅም ለማስከበር ነው፤ (እንደኛዎቹ ሆዳማች አይደለም! ታዲያ ቀይ ባህር፤ አሰብ ገለመኔ እያልክ ስታለግ ዝም ብለው እንዲያዩህ ነበር የፈለከው!!? ኸየ ኦሮሞ

6:30 7:11 7:31 ሆነ ተከናወኑ!! ጦር ሀይሎ ሆስፒታል በቁስለኛ ተሞልቷል!

ሰሜን ስሙንም ፈርተውታል!
ሰሜን ስሙንም ፈርተውታል!

የደብረዘይት አየር ሀይል የሰመራ ኤርፖርት የባህርዳር አየር ሀይል ኮምቦልቻ ኤርፖርት ሑመራ ኤርፖርት በአጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች የተመቱ ሲሆን መቀሌ ኤርፖርት ላሊበላ ኤርፖርት አክሱም ኤርፖርት ሽሬ ኤርፖርት አገልግሎት አቁመዋል!!

ድል ቁርሱ ግን የተጨነቀ ይመስላል!! ዛሬ ሉሉ ሳያደርግ ያደረገው ቃለ መጠየቅ እንደይተላለፍ ተደርጓል! የሚያሳዝነኝ በእነዚህ ቀሽሞ ሰዎች መዋቅር ገብተው ውድ ህይወታቸውን ለሚገብሩ የሀገሬ ልጆች ነው!!

ብልፅግና የሚያሸንፍ የሚመስላቸው ብዙ ከረፈፎች አሉ!