Ashewa Technologies
الذهاب إلى القناة على Telegram
Ashewa Technology | Driving Ethiopia’s digital transformation through innovative software, cloud, and smart technology solutions.
إظهار المزيد6 879
المشتركون
-224 ساعات
-187 أيام
-9030 أيام
أرشيف المشاركات
6 879
የድርጅትዎ ትልቁ ፈተና ምንድን ነው?
ወቅቱ የዲጂታል ቢሆንም፣ ብዙዎቻችን ቢዝነሳችንን ወደ ኢንተርኔት አለም ለማስገባት ስናስብ ሂደቱ የተወሳሰበ፣ ውድ ወይም አድካሚ ይሆንብናል። ነገር ግን ይህንን አስጨናቂ ፈተና ሙሉ በሙሉ የሚቀርፍላችሁ ነሃቢ (Nehabi) መጥቷል!
የድርጅትዎን ዲጂታል ገጽታ በመቀየር አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት እና ሽያጭዎን ማሳደግ እንዲችሉ Nehabi የሚከተሉትን ወሳኝ ጥቅሞች ይዞላችሁ ቀርቧል፦
ዘመናዊ ይዘት - የቢዝነስዎን ደረጃ እና ማንነት በትክክል የሚገልጽ ማራኪ ገጽታ።
ፈጣን አጠቃቀም - ለናንተም ሆነ ለደንበኞቻችሁ እጅግ ቀላል፣ ቀልጣፋ እና ምቹ የሆነ ሲስተም።
ደንበኛ መጨመር - የኦንላይን ተደራሽነትዎን በማስፋት የደንበኞችን ፍሰት በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሳድግ።
የቢዝነስዎን የዕድገት ጉዞ ዛሬውኑ ይጀምሩ! ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን 👇
📞 +251 947 433 333 📞 +251 909 707 158 nehabi.com
#Nehabi #WebsiteBuilder #DigitalBusiness #BusinessGrowth #Ethiopia #TechSolutions
6 879
ድረ-ገጽዎን በነሀቢ ይገንቡ!
የንግድዎ ወይም የድርጅትዎ ገጽታ ዲጂታል መሆኑን አረጋግጠዋል?
ነሀቢ (Nehabi) ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የድረ-ገጽ ግንባታ አገልግሎት ይዞላችሁ ቀርቧል።
ለምን ነሀቢን ይመርጣሉ?
ዘመናዊ ግንባታ (Modern Design): የንግድዎን ማንነት በትክክል የሚገልጽ ውብ እና ማራኪ ድረ-ገጽ።
ቅልጥፍና እና ፍጥነት (Fast & Efficient): በተጠቃሚዎች ዘንድ ፈጣን እና ለመጠቀም ቀላል የሆነ አሰራር።
አስተማማኝ መፍትሄ (Reliable Solution): ደህንነቱ የተጠበቀ እና ዘላቂ የቴክኖሎጂ ድጋፍ::
📞 አሁኑኑ ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ እና ለምክር አገልግሎት በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፡
📱 +251 947 433 333
📱 +251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ: nehabi.com
#Nehabi #WebsiteDevelopment #DigitalTransformation #EthiopiaTech #BusinessGrowth #TechSolutions #ድረገጽ
6 879
የምርት መዘግየት፣ የዕቃዎች መጥፋት እና የአስተዳደር መዘበራረቅ ሰልችቶዎታል?
ይህንን ራስ ምታት የሚያስወግድላችሁ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!
1, ስራዎችን በዲጂታል መንገድ በግልፅ ለመቆጣጠር
2, አላስፈላጊ ወጪዎችን እና የሀብት ብክነትን ለመቀነስ
3, ትርፋማነትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳደግ
ዛሬውኑ ወደ ዘመናዊ አሰራር ይሻገሩ!
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
+251 947 433 333
+251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጽ፦ smarterp.et
#SmartERP #BusinessAutomation #Ethiopia #ERP
6 879
ደንበኞችዎ ወደ እርስዎ ሳይመጡ በፊት ለምን ሌላ ቦታ እንደሚሄዱ ያውቃሉ?
ምክንያቱ ቀላል ነው! በአሁኑ ዘመን አብዛኛው ተጓዥ ሆቴል ከመያዙ በፊት መጀመሪያ በኢንተርኔት ላይ ይፈልጋል። እዚያ ላይ ከሌሉ... ለእነሱ የሉም ማለት ነው!
ደንበኞችዎ ወደ ሌላ ተወዳዳሪ ሆቴል እንዲያልፉ አይፍቀዱ! የሆቴልዎን ደረጃ የሚመጥን፣ ፈጣን እና ዘመናዊ ድረ-ገጽ (Website) በNehabi ዛሬውኑ ያስገንቡ።
Nehabi — Smarter, Faster, Safer! 🚀
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📞 +251 947 433 333 📞 +251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጽ፦ nehabi.com
#Nehabi #WebsiteDevelopment #HotelWebsite #DigitalMarketingEthiopia #HospitalityTech #AddisAbabaHotels #WebDesign #TechEthiopia #Ethiopia
6 879
የሂሳብ አያያዝዎን በማቅለል ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ።
የሚያገኙት ዋና ጥቅሞች፦
1 አውቶሜትድ የፋይናንስ ሪፖርቶች
2 ቀላል የግብር እና ደሞዝ አያያዝ
3 የወጪ እና የክፍያ መጠየቂያ (Invoice) ክትትል
4 አስተማማኝ የዳታ ደህንነት
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 +251 947 433 333 | +251 909 707 158
🌐 smarterp.et
#SmartERP #AccountingSoftware #EthiopiaBusiness #BusinessAutomation #የሂሳብአያያዝ #ኢትዮጵያ
6 879
በአሁኑ ጊዜ ደንበኞችዎ እርስዎን መጀመሪያ የሚፈልጉት ኢንተርኔት ላይ መሆኑን ያውቃሉ? ንግድዎን ወደ ዲጂታሉ ዓለም ሳያሸጋግሩ ዝም ብለው አይቀመጡ!
ነሃቢ (Nehabi) ንግድዎ በዘመናዊ ድረ-ገጽ (Website) ታግዞ እንዲያድግና ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ይረዳዎታል።
ምን ምን እናቀርባለን?
ለስልክ ምቹ (Mobile Responsive): በየትኛውም ስልክ ላይ ውበትና ፍጥነት ያላቸው ድረ-ገጾች።
የኢ-ኮሜርስ : ምርትና አገልግሎትዎን በቀላሉ ለመሸጥና ለመቆጣጠር የሚረ ድረ-ገጾች።
ነፃ ብራንዲንግ (Free Branding): ድረ-ገጽዎ አብሮ የሚሰጥ ልዩ ስጦታ!
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
+251 947 433 333 +251 909 707 158
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ: nehbai.com
ነሃቢ - Smarter, Faster, Safer!
#WebsiteDevelopment #EthiopiaDigitalMarketing #AddisAbabaBusiness #Nehabi #EthioTech #EcommerceEthiopia #SEO #Branding #DigitalEthiopia #የድረገጽ_ዝግጅት #ኢትዮጵያ
6 879
የድርጅትዎ መረጃ ምን ያህል አስተማማኝ ቦታ ላይ ነው ያለው?
በዘመናዊው የቢዝነስ አለም ውስጥ ትልቁ ሀብት "መረጃ" ነው። መረጃን በአግባቡ አለመጠበቅ የድርጅትን ህልውና አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል።
በ Ashewa Cloud የንግድዎን አስተማማኝ ደህንነት ያረጋግጡ። የፋይሎችዎን ደህንነት ለእኛ ይተውና እርስዎ ቢዝነስዎን በማሳደግ ላይ ብቻ ትኩረት ያድርጉ!
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ +251 947 433 333 / +251 909 707 158
#AshewaCloud #CloudComputing #InformationSecurity #AddisAbabaTech #SmartBusiness
6 879
ደንበኞችዎ ካሉበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ የእርስዎን ምርትና አገልግሎት እንዲያዙ ይፈልጋሉ? አሸዋ ቴክኖሎጂ (Ashewa Technology) የእራስዎ የሆነ፣ ፈጣን እና ዘመናዊ የዴሊቨሪ መተግበሪያ (Delivery App) ይገነባላችኋል።
ድልድዩን እኛ እንስራው፤ እርስዎ ንግድዎን ያስፉ!
ለምን የዴሊቨሪ መተግበሪያ ያስፈልግዎታል?
1 ቀጥተኛ ቁጥጥር፦ የደንበኞችዎን ትዕዛዝ እና አቅርቦት በራስዎ መንገድ ይመሩ።
2 የደንበኛ እምነት፦ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን እርካታ ይጨምሩ።
3 የሽያጭ እድገት፦ የንግድዎን ተደራሽነት በማስፋት ሽያጭዎን እጥፍ ያድርጉ።
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 +251 947 433 333
📱 +251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦
#AshewaTechnology #DeliveryApp #DigitalTransformation #TechEthiopia #BusinessGrowth #አሸዋቴክኖሎጂ
6 879
በቂ ጊዜ በኪስዎ፣ ተጨማሪ ትርፍ በባንክዎ!
የ Smart ERP ዋነኛ አላማ ይሄው ነው! እኛ ውስብስብ ስራዎችን እናቀልልዎታለን፤ እርስዎ ደግሞ ንግድዎን በማሳደግ ላይ ብቻ ያተኩራሉ።
ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ለማዳን ዛሬውኑ ይደውሉልን!
+251 947 433 333 / +251 909 707 158
#SmartERP #EthiopiaBusiness #SaveTimeSaveMoney #EthiopiaTech #BusinessAutomation #AddisAbabaBusiness #ERPSoftware #SmartBusiness #BizEthiopia #TechEthiopia
6 879
የተሳካ ቢዝነስ በጠንካራ የሰው ኃይል አስተዳደር ይጀምራል!
ቡድንዎን በዘመናዊ መንገድ ይምሩ። Smart ERP የሰው ኃይል አስተዳደርዎን በማቅለል (Simplify) ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ይቆጥባል። ዛሬውኑ ሲስተማችንን በመጠቀም የድርጅትዎን ደረጃ ያሳድጉ!
ያነጋግሩን፡
📞 +251 947 433 333 | +251 909 707 158
#BusinessGrowth #SmartERP #HRTech #Ethiopia #DigitalTransformation #Leadership
6 879
ፋይል ፍለጋ ጊዜዎን እየፈጀብዎት ነው?
በወረቀት ክምር ውስጥ ሰነድ ፍለጋ የሚባክን ጊዜ ለድርጅትዎ ኪሳራ ነው። በ Smart ERP ሁሉንም ሰነዶችዎን በጥንቃቄ ጠብቀው ያስቀምጡ፤ በሚፈልጉበት ጊዜም በፍጥነት ያግኙ።
ለተሻለ አሰራር ዛሬውኑ ወደ ስማርት ሲስተም ይግቡ።
#SmartERP #DigitalTransformation #BusinessEfficiency #DocumentManagement #EthiopiaTech #WorkSmarter #EnterpriseResourcePlanning #AddisAbabaBusiness #TechEthiopia #SoftwareSolution #OfficeAutomation #DigitalArchive #DataProtection #BusinessGrowth #EthiopianEntrepreneurs
6 879
ለቢዝነስዎ አዲስ ገጽታ !
የንግድዎን ስኬት የሚመጥን ድረ-ገጽ የለዎትም? ወይስ የቆየ ድረ-ገጽዎን ማዘመን ይፈልጋሉ?
Nehabi ለቢዝነስዎ ምቹ፣ ዘመናዊ እና ፈጣን ድረ-ገጾችን በጥራት ይገነባል።
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
1, በስልክ፣ በታብሌት፣ በኮምፒውተር ላይ በትክክል የሚሰሩ ድረ-ገጾች።
2, ማራኪ ዲዛይን እና ፈጣን አጠቃቀም።
3, ነፃ የብራንዲንግ ድጋፍ!
አሁኑኑ ይደውሉና የቢዝነስዎን የዲጂታል ጉዞ ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ፦
📞 +251 947 433 333 📞 +251 909 707 158
Nehabi Smarter, Faster, Safer.
#EthiopiaTech #AddisAbaba #EthiopianBusiness #HabeshaBusiness #TechnologyEthiopia #ቢዝነስ #StartupEthiopia #Entrepreneurship #OnlinePresence #SmallBusinessSupport #ECommerceEthiopia
6 879
የማምረት ሂደትዎን በ Smart ERP ያዘምኑ!
ከፋብሪካ እስከ መጋዘን ያለውን ስራ በአንድ ዲጂታል መድረክ በመቆጣጠር ምርታማነትዎን ይጨምሩ።
ዋና ዋና ጥቅሞች፦
የምርት መርሃ-ግብር እና የመጋዘን ክምችት አስተዳደር
የጥራት ቁጥጥር እና የወረቀት ስራን ማስቀረት
በጥራት እና በንቃት ማምረት::
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፦
📞 +251 947 433 333
📞 +251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጽ: smarterp.et
#SmartERP #DigitalBusiness #Ethiopia #Manufacturing
6 879
የድርጅትዎን ስም እና አገልግሎት ለአለም የሚያስተዋውቁበት ዘመናዊ ድረ-ገጽ እንዲኖርዎት ይፈልጋሉ? ነሃቢ ለንግድዎ ተስማሚ፣ ፈጣን እና ማራኪ ድረ-ገጾችን ይገነባል!
ለምን ነሃቢን ይመርጣሉ?
✅ ለአጠቃቀም በጣም ቀላል እና ፈጣን
✅ በሞባይል ስልኮች በቀላሉ የሚከፈት (Responsive)
✅ ፕሮፌሽናል የሆኑ የድረ-ገጽ ቴምፕሌቶች
✅ ለንግድዎ ስኬት አስተማማኝ አጋር
አሁኑኑ ይደውሉልንና የንግድዎን ደረጃ ያሳድጉ!
📞 በስልክ ቁጥሮቻችን ያግኙን፦
+251 947 433 333
🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ nehabi.com
ነሃቢ - Smarter, Faster, Safer!
#Nehabi #WebsiteDesign #DigitalMarketing #Ethiopia #TechSolution #BusinessGrowth #WebDevelopment
6 879
ንግድዎ እያደገ ሲሄድ አድካሚ የቢሮ ስራዎች እና የመረጃ መጥፋት እንቅፋት ሊሆኑባችሁ አይገባም! Smart ERP ሁሉንም የንግድ ሂደትዎን ከምርት እስከ አገልግሎት በአንድ የዲጂታል ስርአት ያቀናጅልዎታል።
ጥቅሙ፦
የተበታተነ መረጃን በአንድ ቦታ ይሰበስባል
የስራ ቅልጥፍናን ይጨምራል
ጊዜና ጉልበት ይቆጥባል
ዛሬውኑ ወደ ዲጂታል አሰራር ይሸጋገሩ!
📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን፦
+251 947 433 333
+251 909 707 158
#SmartERP #DigitalSystem
#BusinessGrowth #EthiopiaBusiness
6 879
ለምን Smart ERPን ይመርጣሉ?
ሁሉንም በአንድ: ሽያጭ፣ ግዢ፣ ሂሳብን በአንድ ቦታ
ቀልጣፋ አሰራር: የንግድ ስራዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይደግፉ
ትክክለኛ መረጃ: በማንኛውም ሰዓት ትክክለኛ የንግድ ሪፖርቶችን ያግኙ
ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማሸጋገር ዛሬውኑ ይደውሉልን!
📞 ስልክ:
+251 947 433 333
+251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጽ: smarterp.et
Smart ERP - የንግድ ስራዎን አንድ ላይ ያገናኛል!
#SmartERP #BusinessManagement #ERP #Ethiopia #TechSolution
6 879
እንኳን ለዓለም አቀፍ የላብ አደሮች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!
#የላብአደሮችቀን #አሸዋቴክኖሎጂ #ግንቦት23 #AshewaTechnology #MayDay
6 879
ንግድዎ ድረ-ገጽ ስለሌለው ብቻ ደንበኞች እያመለጡዎት ነው?
ብዙዎች ጥራት ያለው ድረ-ገጽ የሌለውን ድርጅት ለማመን ይቸገራሉ። ይህን ክፍተት በNehabi ይዝጉ!
1 ፕሮፌሽናል ድረ-ገጽ
2 ነጻ ብራንዲንግ (Free Branding)
ስራዎን ዛሬውኑ ዘመናዊ ያድርጉ!
📞 ይደውሉልን፦
+251 947 433 333
🌐 nehabi.com
#Nehabi #Website #WebDesign #TechEthiopia #Software #ITServices #ድረገጽ #ቴክኖሎጂ
6 879
ድረገጽ አልፈልግም” ብለው የሚቆዩ ንግዶች… በጥቂት ጊዜ ከገበያ ይጠፋሉ! 📉
ምክንያቱም?
ዛሬ ደንበኞች እርስዎን Google ላይ ይፈልጋሉ፤ ካልታዩ… በቀጥታ ወደ ተወዳዳሪዎችዎ ይሄዳሉ!
እኛም መፍትሄ ይዘንልዎ ቀርበናል፡
✅ Website እንገንባለን
✅ FREE Branding እንሰራለን
ዛሬ ይጀምሩ — ነገ ውጤቱን ይመልከቱ!
📞 +251 947 433 333
🌐 nehabi.com
#Nehabi #EthiopianBusiness #Marketing #WebsiteDesign #Branding #GrowYourBusiness #DigitalMarketing
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
