Ashewa Technologies
前往频道在 Telegram
Ashewa Technology | Driving Ethiopia’s digital transformation through innovative software, cloud, and smart technology solutions.
显示更多6 818
订阅者
-124 小时
-77 天
-8530 天
帖子存档
6 819
ለንግድዎ የጎደለውን ይሙሉ!
ስማርት ERP የንግድዎን የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎች በአንድ ላይ በማስተሳሰር ቅልጥፍናን እና ምርታማነትን ይጨምራል።
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
+251 947 433 333
+251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ smarterp.et
#SmartERP #Ethiopia #AddisAbaba #BusinessAutomation #TechEthiopia #ኢትዮጵያ #አዲስአበባ
6 819
ከድህነት እስከ ቢሊዮን ዶላር የቴክኖሎጂ ስኬት!
ታዋቂውን የዋትስአፕ (WhatsApp) ፈጣሪ ጃን ኮም (Jan Koum) ያውቁታል?
ጃን ኮም ወደ አሜሪካ ሲሰደድ ምንም የሌለው፣ በምግብ እርዳታ ኩፖን የሚኖር ደሀ ወጣት ነበር።
የኮምፒውተር ሳይንስን በራሱ ጥረት በትጋት አጠና። አንድ ቀን ግን ትልቅ ህልም አለመ ሰዎችን በቀላሉ የሚያገናኝ መተግበሪያ መፍጠር!
የፌስቡክ (Facebook) መሥሪያ ቤት ሄዶ ለሥራ ተወዳድሮ "አትመጥንም" ተብሎ ነበር።
ነገር ግን ህልሙን አልተወም WhatsAppን ፈጠረ። ከጥቂት ዓመታት በኋላ ያው እሱን "አትመጥንም" ያለው ፌስቡክ የጃን ኮምን ድርጅት በ19 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ተገደደ!
ጃን ኮም ህልሙን እውን ያደረገው በዲጂታል መድረክ እና ባልተቋረጠ ጥረት ነው!
የእርስዎስ ህልም ምንድን ነው?
የእርስዎም የንግድ ወይም የቴክኖሎጂ ህልም ምንም ያህል ትልቅ ቢሆን፣ ለመጀመርያ እርምጃዎ ትክክለኛው መድረክ ያስፈልግዎታል።
ህልምዎን እውን ያድርጉ!
በነሐቢ (Nehabi) ዘመናዊ እና ድንቅ ድረ-ገጽ በመገንባት ንግድዎን፣ ሀሳብዎን እና ብራንድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ። ስራዎን ቀልጣፋ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ ለማድረግ እኛ ጋር ይደውሉ!
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
+251 947 433 333
+251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦ ashewatechnology.com
#Nehabi #AshewaTechnology #NehabiWebsite #አሸዋቴክኖሎጂ #WebsiteDevelopment #WebDesign #TechEthiopia #DigitalTransformation #SoftwareEngineering #ድረገጽ6 819
+5
አሸዋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ (Ashewa Technology Solutions) እና ትጉ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (Tigu SACCO) አዲስ የዲጂታል አጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ!
አሸዋ ቴክኖሎጂ የትጉ ሳኮን (Tigu SACCO) ዘመናዊ እና ተደራሽ የሚያደርግ ድረ-ገጽ (Website) ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ዛሬ ተፈራርሞል ።
ይህ ድረ-ገጽ አባላት መረጃዎችን በቀላሉ እንዲያገኙ እና አገልግሎቶችን በቅልጥፍና እንዲጠቀሙ ትልቅ በር ይከፍታል።
#AshewaTechnology #TiguSACCO #DigitalTransformation #WebsiteDevelopment #TechEthiopia #FinTech #Ethiopia
6 819
ድርጅትዎን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ነዎት?
ዛሬውኑ የ Smart ERP ተጠቃሚ በመሆን፦
✅ አሰራርዎን ያቅልሉ
✅ አገልግሎትዎን ያሻሽሉ
✅ ንግድዎን ያሳድጉ
መረጃ ይደውሉልን፡
📞 +251 947 433 333 📞 +251 909 707 158
🌐 smarterp.et
#SmartERP #BusinessGrowth #Efficiency #Technology #Ethiopia
6 819
በአሁኑ ጊዜ የዘገየ፣ በስልክ የማይከፈት ወይም ዲዛይኑ የቆየ ድረ-ገጽ መኖር ማለት የመጡ ደንበኞችን እያባረሩ ነው ማለት ነው።
የዲጂታል በራችሁ ዝግ ከሆነ፣ ምንም ያህል ምርጥ ምርት ቢኖራችሁ ገበያ ላይ መወዳደር አይቻልም።
ይህን የዲጂታል ስብራት ለመጠገን ነሃቢ (Nehabi) ፈጣን፣ ማራኪ እና በሁሉም ስልኮች ላይ ያለምንም መቆራረጥ የሚሰሩ ዘመናዊ ድረ-ገጾችን ይገነባል። ቴክኖሎጂውን ለእኛ ትተው እርስዎ ገቢዎን ማሳደግ ላይ ብቻ ያተኩሩ!
ዛሬውኑ የዲጂታል ገጽታዎን ይቀይሩ፡
📞 ስልክ: +251 947 433 333 / +251 909 707 158
#Nehabi #WebDevelopment #DigitalMarketing #BusinessGrowth #Ethiopia
6 819
+3
Exciting New Collaboration!
As of June 15, 2026, Ashewa Technology hit another historic milestone! We officially signed a powerful new partnership with the Ethiopian Friends Foundation for Refugees (NGO).
As a leading digital solutions provider, we are honored that the Foundation has entrusted us with this project, recognizing our extensive experience in e-commerce. We are truly happy to contribute our experience to this mission, which focuses on providing refugees with vital market access, fostering economic empowerment, and supporting sustainable livelihoods. We are honored to be part of such an impactful journey! Stay tuned for updates!
6 819
የመኪና አካል በብስክሌት ጎማ?
አሰራርዎ ዘመናዊ ሳይሆን ሲቀር ልክ እንደ ምስሉ ጉዞዎ አድካሚ፣ አሰልቺና ጊዜ የሚፈጅ ይሆናል።
ባሉበት መቆም ይብቃ!
የንግድ ድርጅትዎን አጠቃላይ እንቅስቃሴ በአንድ ዘመናዊ ሲስተም ለመምራትና ስራዎን ለማቀላጠፍ Smart ERPን ይጠቀሙ።
ወደ ፈጣንና ዘመናዊ ዲጂታል አሰራር አሁኑኑ ይሻገሩ!
📞 ፈጣን መረጃ ለማግኘት፦ 📲 +251 947 433 333 | +251 909 707 158 🌐 smarterp.et
#SmartERP #ERP #BusinessAutomation #DigitalTransformation #Ethiopia #AddisAbaba #BusinessGrowth #TechEthiopia #ዘመናዊአሰራር #የንግድመፍትሄ #ቴክኖሎጂ #ቢዝነስ
6 819
የድርጅትዎ ትልቁ ፈተና ምንድን ነው?
ወቅቱ የዲጂታል ቢሆንም፣ ብዙዎቻችን ቢዝነሳችንን ወደ ኢንተርኔት አለም ለማስገባት ስናስብ ሂደቱ የተወሳሰበ፣ ውድ ወይም አድካሚ ይሆንብናል። ነገር ግን ይህንን አስጨናቂ ፈተና ሙሉ በሙሉ የሚቀርፍላችሁ ነሃቢ (Nehabi) መጥቷል!
የድርጅትዎን ዲጂታል ገጽታ በመቀየር አዳዲስ ደንበኞችን ማፍራት እና ሽያጭዎን ማሳደግ እንዲችሉ Nehabi የሚከተሉትን ወሳኝ ጥቅሞች ይዞላችሁ ቀርቧል፦
ዘመናዊ ይዘት - የቢዝነስዎን ደረጃ እና ማንነት በትክክል የሚገልጽ ማራኪ ገጽታ።
ፈጣን አጠቃቀም - ለናንተም ሆነ ለደንበኞቻችሁ እጅግ ቀላል፣ ቀልጣፋ እና ምቹ የሆነ ሲስተም።
ደንበኛ መጨመር - የኦንላይን ተደራሽነትዎን በማስፋት የደንበኞችን ፍሰት በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሳድግ።
የቢዝነስዎን የዕድገት ጉዞ ዛሬውኑ ይጀምሩ! ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን 👇
📞 +251 947 433 333 📞 +251 909 707 158 nehabi.com
#Nehabi #WebsiteBuilder #DigitalBusiness #BusinessGrowth #Ethiopia #TechSolutions
6 819
ድረ-ገጽዎን በነሀቢ ይገንቡ!
የንግድዎ ወይም የድርጅትዎ ገጽታ ዲጂታል መሆኑን አረጋግጠዋል?
ነሀቢ (Nehabi) ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የድረ-ገጽ ግንባታ አገልግሎት ይዞላችሁ ቀርቧል።
ለምን ነሀቢን ይመርጣሉ?
ዘመናዊ ግንባታ (Modern Design): የንግድዎን ማንነት በትክክል የሚገልጽ ውብ እና ማራኪ ድረ-ገጽ።
ቅልጥፍና እና ፍጥነት (Fast & Efficient): በተጠቃሚዎች ዘንድ ፈጣን እና ለመጠቀም ቀላል የሆነ አሰራር።
አስተማማኝ መፍትሄ (Reliable Solution): ደህንነቱ የተጠበቀ እና ዘላቂ የቴክኖሎጂ ድጋፍ::
📞 አሁኑኑ ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ እና ለምክር አገልግሎት በነዚህ ስልኮች ይደውሉልን፡
📱 +251 947 433 333
📱 +251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ: nehabi.com
#Nehabi #WebsiteDevelopment #DigitalTransformation #EthiopiaTech #BusinessGrowth #TechSolutions #ድረገጽ
6 819
የምርት መዘግየት፣ የዕቃዎች መጥፋት እና የአስተዳደር መዘበራረቅ ሰልችቶዎታል?
ይህንን ራስ ምታት የሚያስወግድላችሁ መፍትሄ እኛ ጋር አለ!
1, ስራዎችን በዲጂታል መንገድ በግልፅ ለመቆጣጠር
2, አላስፈላጊ ወጪዎችን እና የሀብት ብክነትን ለመቀነስ
3, ትርፋማነትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማሳደግ
ዛሬውኑ ወደ ዘመናዊ አሰራር ይሻገሩ!
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
+251 947 433 333
+251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጽ፦ smarterp.et
#SmartERP #BusinessAutomation #Ethiopia #ERP
6 819
ደንበኞችዎ ወደ እርስዎ ሳይመጡ በፊት ለምን ሌላ ቦታ እንደሚሄዱ ያውቃሉ?
ምክንያቱ ቀላል ነው! በአሁኑ ዘመን አብዛኛው ተጓዥ ሆቴል ከመያዙ በፊት መጀመሪያ በኢንተርኔት ላይ ይፈልጋል። እዚያ ላይ ከሌሉ... ለእነሱ የሉም ማለት ነው!
ደንበኞችዎ ወደ ሌላ ተወዳዳሪ ሆቴል እንዲያልፉ አይፍቀዱ! የሆቴልዎን ደረጃ የሚመጥን፣ ፈጣን እና ዘመናዊ ድረ-ገጽ (Website) በNehabi ዛሬውኑ ያስገንቡ።
Nehabi — Smarter, Faster, Safer! 🚀
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📞 +251 947 433 333 📞 +251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጽ፦ nehabi.com
#Nehabi #WebsiteDevelopment #HotelWebsite #DigitalMarketingEthiopia #HospitalityTech #AddisAbabaHotels #WebDesign #TechEthiopia #Ethiopia
6 819
የሂሳብ አያያዝዎን በማቅለል ንግድዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሳድጉ።
የሚያገኙት ዋና ጥቅሞች፦
1 አውቶሜትድ የፋይናንስ ሪፖርቶች
2 ቀላል የግብር እና ደሞዝ አያያዝ
3 የወጪ እና የክፍያ መጠየቂያ (Invoice) ክትትል
4 አስተማማኝ የዳታ ደህንነት
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 +251 947 433 333 | +251 909 707 158
🌐 smarterp.et
#SmartERP #AccountingSoftware #EthiopiaBusiness #BusinessAutomation #የሂሳብአያያዝ #ኢትዮጵያ
6 819
በአሁኑ ጊዜ ደንበኞችዎ እርስዎን መጀመሪያ የሚፈልጉት ኢንተርኔት ላይ መሆኑን ያውቃሉ? ንግድዎን ወደ ዲጂታሉ ዓለም ሳያሸጋግሩ ዝም ብለው አይቀመጡ!
ነሃቢ (Nehabi) ንግድዎ በዘመናዊ ድረ-ገጽ (Website) ታግዞ እንዲያድግና ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ይረዳዎታል።
ምን ምን እናቀርባለን?
ለስልክ ምቹ (Mobile Responsive): በየትኛውም ስልክ ላይ ውበትና ፍጥነት ያላቸው ድረ-ገጾች።
የኢ-ኮሜርስ : ምርትና አገልግሎትዎን በቀላሉ ለመሸጥና ለመቆጣጠር የሚረ ድረ-ገጾች።
ነፃ ብራንዲንግ (Free Branding): ድረ-ገጽዎ አብሮ የሚሰጥ ልዩ ስጦታ!
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
+251 947 433 333 +251 909 707 158
ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ: nehbai.com
ነሃቢ - Smarter, Faster, Safer!
#WebsiteDevelopment #EthiopiaDigitalMarketing #AddisAbabaBusiness #Nehabi #EthioTech #EcommerceEthiopia #SEO #Branding #DigitalEthiopia #የድረገጽ_ዝግጅት #ኢትዮጵያ
6 819
የድርጅትዎ መረጃ ምን ያህል አስተማማኝ ቦታ ላይ ነው ያለው?
በዘመናዊው የቢዝነስ አለም ውስጥ ትልቁ ሀብት "መረጃ" ነው። መረጃን በአግባቡ አለመጠበቅ የድርጅትን ህልውና አደጋ ላይ ሊጥል ይችላል።
በ Ashewa Cloud የንግድዎን አስተማማኝ ደህንነት ያረጋግጡ። የፋይሎችዎን ደህንነት ለእኛ ይተውና እርስዎ ቢዝነስዎን በማሳደግ ላይ ብቻ ትኩረት ያድርጉ!
ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦ +251 947 433 333 / +251 909 707 158
#AshewaCloud #CloudComputing #InformationSecurity #AddisAbabaTech #SmartBusiness
6 819
ደንበኞችዎ ካሉበት ቦታ ሳይንቀሳቀሱ የእርስዎን ምርትና አገልግሎት እንዲያዙ ይፈልጋሉ? አሸዋ ቴክኖሎጂ (Ashewa Technology) የእራስዎ የሆነ፣ ፈጣን እና ዘመናዊ የዴሊቨሪ መተግበሪያ (Delivery App) ይገነባላችኋል።
ድልድዩን እኛ እንስራው፤ እርስዎ ንግድዎን ያስፉ!
ለምን የዴሊቨሪ መተግበሪያ ያስፈልግዎታል?
1 ቀጥተኛ ቁጥጥር፦ የደንበኞችዎን ትዕዛዝ እና አቅርቦት በራስዎ መንገድ ይመሩ።
2 የደንበኛ እምነት፦ ፈጣን እና አስተማማኝ አገልግሎት በመስጠት የደንበኞችን እርካታ ይጨምሩ።
3 የሽያጭ እድገት፦ የንግድዎን ተደራሽነት በማስፋት ሽያጭዎን እጥፍ ያድርጉ።
📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉልን፦
📱 +251 947 433 333
📱 +251 909 707 158
🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፦
#AshewaTechnology #DeliveryApp #DigitalTransformation #TechEthiopia #BusinessGrowth #አሸዋቴክኖሎጂ
6 819
በቂ ጊዜ በኪስዎ፣ ተጨማሪ ትርፍ በባንክዎ!
የ Smart ERP ዋነኛ አላማ ይሄው ነው! እኛ ውስብስብ ስራዎችን እናቀልልዎታለን፤ እርስዎ ደግሞ ንግድዎን በማሳደግ ላይ ብቻ ያተኩራሉ።
ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ለማዳን ዛሬውኑ ይደውሉልን!
+251 947 433 333 / +251 909 707 158
#SmartERP #EthiopiaBusiness #SaveTimeSaveMoney #EthiopiaTech #BusinessAutomation #AddisAbabaBusiness #ERPSoftware #SmartBusiness #BizEthiopia #TechEthiopia
6 819
የተሳካ ቢዝነስ በጠንካራ የሰው ኃይል አስተዳደር ይጀምራል!
ቡድንዎን በዘመናዊ መንገድ ይምሩ። Smart ERP የሰው ኃይል አስተዳደርዎን በማቅለል (Simplify) ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ይቆጥባል። ዛሬውኑ ሲስተማችንን በመጠቀም የድርጅትዎን ደረጃ ያሳድጉ!
ያነጋግሩን፡
📞 +251 947 433 333 | +251 909 707 158
#BusinessGrowth #SmartERP #HRTech #Ethiopia #DigitalTransformation #Leadership
6 819
ፋይል ፍለጋ ጊዜዎን እየፈጀብዎት ነው?
በወረቀት ክምር ውስጥ ሰነድ ፍለጋ የሚባክን ጊዜ ለድርጅትዎ ኪሳራ ነው። በ Smart ERP ሁሉንም ሰነዶችዎን በጥንቃቄ ጠብቀው ያስቀምጡ፤ በሚፈልጉበት ጊዜም በፍጥነት ያግኙ።
ለተሻለ አሰራር ዛሬውኑ ወደ ስማርት ሲስተም ይግቡ።
#SmartERP #DigitalTransformation #BusinessEfficiency #DocumentManagement #EthiopiaTech #WorkSmarter #EnterpriseResourcePlanning #AddisAbabaBusiness #TechEthiopia #SoftwareSolution #OfficeAutomation #DigitalArchive #DataProtection #BusinessGrowth #EthiopianEntrepreneurs
6 819
ለቢዝነስዎ አዲስ ገጽታ !
የንግድዎን ስኬት የሚመጥን ድረ-ገጽ የለዎትም? ወይስ የቆየ ድረ-ገጽዎን ማዘመን ይፈልጋሉ?
Nehabi ለቢዝነስዎ ምቹ፣ ዘመናዊ እና ፈጣን ድረ-ገጾችን በጥራት ይገነባል።
ለምን እኛን ይመርጣሉ?
1, በስልክ፣ በታብሌት፣ በኮምፒውተር ላይ በትክክል የሚሰሩ ድረ-ገጾች።
2, ማራኪ ዲዛይን እና ፈጣን አጠቃቀም።
3, ነፃ የብራንዲንግ ድጋፍ!
አሁኑኑ ይደውሉና የቢዝነስዎን የዲጂታል ጉዞ ይጀምሩ!
ለበለጠ መረጃ፦
📞 +251 947 433 333 📞 +251 909 707 158
Nehabi Smarter, Faster, Safer.
#EthiopiaTech #AddisAbaba #EthiopianBusiness #HabeshaBusiness #TechnologyEthiopia #ቢዝነስ #StartupEthiopia #Entrepreneurship #OnlinePresence #SmallBusinessSupport #ECommerceEthiopia
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
