cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ashewa Technologies

We Revolutionize African commerce by providing innovative e-commerce, logistics, e-learning, payment and entertainment to do business easily, affordably and reliably at anytime, anyplace through cutting-edge Technology.

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
9 339
المشتركون
-424 ساعات
-247 أيام
-15230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

‘’Today marks the start of our annual business planning process, led by our energetic and highly skilled leadership team. Their strategic thinking, commitment, and collaborative spirit are invaluable as we navigate internal and external challenges. 2016 was a year of significant progress for Ashewa Technology, and our achievements are a testament to the excellence of our leadership. As we embark on the next phase of our journey, I am filled with excitement and optimism about the robust and forward-looking business plan we will develop. My sincere gratitude to our leadership team for their tireless efforts and unwavering commitment to our company's success. I look forward to our continued collaboration as we shape the future of Ashewa Technology."
إظهار الكل...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ማን ያሸንፋል አሉ? ጀርመን ወይስ ስዊዘርላንድ? ይገምቱ ይሸለሙ! ⚽️ የነገውን የ ጀርመን እና ስዊዘርላንድን ጨዋታ አሸናፊ ግምትዎን ያስቀምጡ የኢንተርኔት ጥቅል ያሸንፉ፡፡! የጨዋታው መስፈርቶች - የፌስ ቡክ ገጻችንን https://www.facebook.com/Nehabiashewa ላይክ ማድረግ እና መከተል - የቲክቶክ https://www.tiktok.com/@nehabi.ashewa ገጻችንን ላይክ ማድረግ እና መከተል - እንዲሁም የቴሌግራም https://t.me/+t-omjFonrd83ODY8 ቻናላችን አባል መሆን - አንዴ የተሰጠን ግምት ማስተካከል አይቻልም፡፡ - ከአንድ ግምት በላይ መስጠት አይቻልም፡፡ ግምትዎን በፌስ ቡክ ገጻችን ብቻ ያስቀምጡ፡፡! ሽልማቶች - 1ኛ ለወጣ 3 ቀን ያልተገደበ ጥቅል (በመረጡት ቀን) - 2ኛ ለወጣ 2 ቀን ያልተገደበ ጥቅል (በመረጡት ቀን) - 3ኛ ለወጣ 1 ቀን ያልተገደበ ጥቅል (በመረጡት ቀን) ልብ ይበሉ 3 ቀዳሚ ትክክለኛ ምላሾች ሽልማቱን ያገኛሉ፡፡!!!🏆
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ካሉበት ሆነው ዌብሳይትዎን ይገንቡ፤ክፍያዎን ይፈጽሙ! ያማረ ድረገጽዎን ነሃቢ ላይ በቀላሉ ይስሩ፤ ክፍያዎን ለመፈጸም ሳንቲም ፔይን ይጠቀሙ፡፡! Nehabi.com ን ይጎብኙ ለቢዝነስዎ ተስማሚ ዌብሳይት ያግኙ #NoCodeWebsite #cloudtechnology #ashewacloud #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign
إظهار الكل...
01:18
Video unavailableShow in Telegram
Upgrade your business today! An ERP system functions like a well-oiled machine for your organization. It keeps everything working smoothly, provides real-time updates, and prevents costly errors. Save time and money while making your business more efficient.  So, what do you think? Fill out this form at https://forms.gle/h7zy4PbRusurPPxw7 to ask for your free demo.OR call us at +251909707762. #AshewaERP #ERPSolutions #BusinessTools
إظهار الكل...
New ERP Video.mp436.10 MB
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ወደ ቢዝነስ የሚቀየር ሃሳብ አለዎት? ህልም እና ሃሳብ ብቻ ችግርን መቅረፍ አይችሉም፡፡ነገር ግን ደግሞ ግማሽ ጉዞውን መጀመሪያ ናቸው፡፡ ችግር ፈቺ ሃሳቦችን ወደ ተግባራዊ መፍትሄነት ለመቀየር ብቁ እና ልምድ ያለው ተግባሪ ያስፈልጋል፡፡ በአሸዋ ቴክኖሎጂ ብዙዎች ህልማቸውን እንዲጨብጡ አስችለናል፡፡ እርስዎስ ? ግዴለም ሃሳብ ብቻ ይዘው ይምጡ! የበለጠ ለማወቅ ይህንን ቅጽ https://forms.gle/jVKuT68Xweim5u3C8 ይሙሉ ወይም በ +251909707762 ይደውሉ፡፡! #ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
إظهار الكل...
07:27
Video unavailableShow in Telegram
"አለም የቆመችው በሃሳብ ነው፤ሃሳብ ደግሞ ካልተተገበረ ቅዥት ይሆናል:: በዚህ ጊዜ ሃሳብህን ተረድቶ ወደተግባር የሚቀይር አጋር ድርጅት ሲገኝ ስኬት ማለት ያኔ ነው፡፡ አሸዋ ውስብስቡን ሃሳባችንን ተረድቶ ለህዝቡ አድርሶልናል፤ እስክንጨብጠው ድረስም አብሮን ዘልቋል፡፡ ለዛም ነው ዛሬ የሌላ ፕሮጀክት ስምምነት የተፈራረምነው፡፡" ወ/ሮ ሙሉቀን ወርቁ የአብሮነት ስልጠና እና ማማከር ዋና ስራ አስፈጻሚ #ashewatechnology #softwaredevelopment #SmartERP #smartsolution #BusinessModules #Efficiency #EnterpriseResourcePlanning #BusinessTransformation
إظهار الكل...
Mulu Final 2(1).mp446.32 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ለቢዝነስዎ የሚገባውን . . . በቅርቡ አዲስ ነገር ከአሸዋ ይጠብቁ! በዚህ ፈጣን የስልጣኔ እና ዲጂታል ዓለም ባሉበት ዘርፍ ከቢዝነሶች ቀዳሚ ሆኖ መገኘት የግድ ነው፡፡ የዚህን ቁልፍ ለማግኘት ደግሞ ቀናቶች ብቻ እንደቀሩት ቢያውቁስ? ተወዳዳሪ ሆነው ይቆዩ፤ለቢዝነስዎ መፍትሄ ያግኙ፡፡! #newproduct #productlaunch #ashewatechnology #AshewaERP #Ashewa #Ashewacloud #BusinessGrowth #BusinessBoost
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
Keep your competitors from capturing your digital market share with a unique website. A well-designed and efficient site gives you a competitive edge. NEHABI.COM helps you achieve your business goals with a robust and effective online presence. For More Information Visit 👉 Nehabi.com #WebDesign #DigitalDominance #GrowYourEmpire"
إظهار الكل...
01:28
Video unavailableShow in Telegram
አሸዋ ቴክኖሎጂ የአብሮነት እቁብ የዌብ አፕ ፕሮጀክት አጠናቆ እስረከበ አሸዋ ቴክ ሰኔ 11/2016 ዓ.ም አሸዋ ቴክኖሎጂ የአብሮነት እቁብ የዌብ አፕ ፕሮጀክት አጠናቆ እስረክቧል የርክክብ መርሀ-ግብሩ ስነ-ስርዐት ቦሌ በሚገኘው የአሸዋ ቴክኖሎጂ ዋና መስሪያ ቤት የሁለቱም ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች እና ሰራተኞች በተገኙበት ተከናውኗል፡፡ የ ዌብሳይት አፕሊኬሽኑ ሁለቱ ተቋማት ካደረጉት የፕሮጀክት ማስጀመሪያ የሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዐት ጊዜ ጀምሮ ፕሮጀክቱ ተጠናቆ ለአገልግሎት አስከዋለበት ጊዜ ድረስ ስድስት ወር ያህል መፍጀቱ ተጠቁሟል፡፡ አሁን ላይ ይህ የዲጂታል ዕቁብ ሲስተም ከ13 ሺህ በላይ ተጠቃሚ ደንበኞች እንዳሉትም ተገልጧል፡፡ ፕሮጀክቱም ሃገር አቀፍ ይዘት ያለው እንደመሆኑ ዓለማችን ላይ ያልተለመዱ አዳዲስ አሰራሮች የተካተቱበት እንደሆነ የተመላከተ ሲሆን ይህም የማህበረሰቡን ችግር በቴክኖሎጂ መፍታት እንደሚቻል አመላካች ነው ተብሏል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ዜና ይህንኑ ፕሮጀክት ለማጠናከር እና ከተለያዩ የፋይናስ ተቋማት ጋር ትስስር ለመፍጠር የሞባይል አፕሊኬሽን ግንባታ ለማከናወን አዲስ የፕሮጀክት ማስጀመሪያ የሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዐት በተቋማቱ መካከል ተከናውኗል፡፡
إظهار الكل...
Abronet news.mp431.89 MB
2
Photo unavailableShow in Telegram
የቢዝነስ ከፍታ በነሃቢ . . . አኖክስ የፍሬን ዘይት፣የሞተር ዘይት እና ሌሎችም የተለያዩ ምርቶች ያሉት ውጤታማ ድርጅት ነው፡፡ ታዲያ ልክ የሞተር ዘይታቸው ሞተሮችን በተቃና ሁኔታ እንዲሰሩ እንደሚያደርገው ሁሉ እነሱም ነሃቢ ላይ በገነቡት ምቹ ዌብሳይት ቢዝነሳቸውን እና ሽያጫቸውን እያቀጣጠሉ ይገኛሉ፡፡! እርስዎስ በተሰማሩበት ዘርፍ ስኬትን የሚጎናጸፉበት ዌብሳይት ያስፈልግዎታል? Nehabi.com ትክክለኛው ቦታ ነው፡፡! #NoCodeWebsite #cloudtechnology #ashewacloud #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.