ar
Feedback
Benishangul Gumuz Education Bureau

Benishangul Gumuz Education Bureau

الذهاب إلى القناة على Telegram

ይህ ቻናል የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን ከክልል እስከ ትምህርት ቤቶች ድረስ የተከናወኑ እንዲሁም ሀገራዊ ፣ አህጉራዊ እና አለማቀፋዊ የትምህርት መረጃዎች ተደራሽ የሚደረጉበት ነው፡፡

إظهار المزيد
5 817
المشتركون
+224 ساعات
+1187 أيام
+33730 أيام

جاري تحميل البيانات...

جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+427
في 1 قنوات
يونيو '26
+98
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '26
+56
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+90
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+182
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+51
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+50
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+277
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+200
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+313
في 4 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+437
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+126
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+139
في 2 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+119
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '25
+152
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+128
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+118
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+72
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+136
في 4 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+154
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+183
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+278
في 1 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+154
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+157
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+182
في 3 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+204
في 2 قنوات
Get PRO
مايو '24
+411
في 3 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+173
في 2 قنوات
Get PRO
مارس '24
+114
في 1 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+138
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+173
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+148
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+151
في 2 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+245
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+135
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+119
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+91
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+73
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+89
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+109
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+236
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+1 539
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
31 يوليو+1
30 يوليو+20
29 يوليو+7
28 يوليو+25
27 يوليو+2
26 يوليو+8
25 يوليو+7
24 يوليو+26
23 يوليو+62
22 يوليو+43
21 يوليو+21
20 يوليو+7
19 يوليو+9
18 يوليو+16
17 يوليو+54
16 يوليو+57
15 يوليو+3
14 يوليو+3
13 يوليو+4
12 يوليو+5
11 يوليو+3
10 يوليو+5
09 يوليو+4
08 يوليو+4
07 يوليو+1
06 يوليو+8
05 يوليو+4
04 يوليو+6
03 يوليو+4
02 يوليو+5
01 يوليو+3
منشورات القناة
photo content
+9

2
لا يوجد نص...
686
3
ASSOSA CITY - BENISHANGUL GUMUZ REGIONAL STATE👏👏👏❤❤
672
4
+6
لا يوجد نص...
920
5
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች ለክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት የሚውል ከደሞዛቸው ድጋፍ አደረጉ ------------ --------------- --------------- ------------ (ሀምሌ 22/2018 ዓ.ም-አሶሳ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ትምህርት ቢሮ ማናጂመንት የአንድ ወር ሙሉ ደሞዝ ፤ ሰራተኞችም ለክረምት በጎ አገልግሎት ስራዎች የሚውል በአንድ ዓመት የሚከፈል ከደምወዛቸው ከ30-70 ፐርሰንት ድጋፍ አደርገዋል፡፡ በቢሮው የዕቅድና ትምህርት ፕሮግራሞች ዘርፍ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ በሽር አብዱረሂም እንዳሉት፤አምና በነበረው የክረምት በጎ አገልግሎት የቢሮው ሰራተኞች 100 ፐርሰንት ደምወዛቸውን ድጋፍ በማድረግ ሶስት አዲስ እና ሁለት የቤት ዕድሳት እንደዚሁም ማዕድ ማጋራትና ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉን አስታውሰው ቢሮው ያምናውን በጎ ተግባር ዘንድሮም እንዲደግመው ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የቢሮው ሰራተኞችም ለዘንድሮው የክረምት በጎ አገልግሎት የሚውል ከ30-70 ፐርሰንት የአንድ ዓመት ደምወዛቸውን ድጋፍ አድርገዋል፡፡በዘንድሮው በርካታ በትምህር ዘርፉ ከሚከናወኑ ተግባራት መካከል ሶስት አዳዲስ የመኖሪያ ቤት ግንባታ፤የማዕድ ማጋራትና ወደ 60 ሺህ ገደማ ለሚደርሱ ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ እንደሚደረግም በውይይቱ ወቅት ተነስቷ፤ል፡፡ ቀደም ሲል የቢሮው የማናጅመንት አባላት 100 ፐርሰንት ደምወዛቸውን ድጋፍ እንዳደረጉ የገለፁት ምክትል ቢሮ ሀላፊው አቶ በሽር፤የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ በይፋ መጀመሩን አንስተው በተነደፈው ዕቅድ መሰረት ስራዎቹ እንደሚቀጥሉ ተናግረዋል፡፡ ዘገባው የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው
911
6
+4
لا يوجد نص...
981
7
+9
لا يوجد نص...
963
8
የክረምት ወራት የትምህርት ዘርፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎትን ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተካሄደ -------- ----------- ------------ ------------ ---------- (ሃምሌ 22/2018 ዓ.ም ፤ አሶሳ) የክልሉ ትምህርት ቢሮ የክረምት ወራት የትምህርት ዘርፍ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር አካሂዷል። ለ60 ሺ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማሰባሰብ ፣ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ፣ የአቅመ ደካሞች ቤት እድሳትና ግንባታ ፣ የትምህርት ቤቶች የመማሪያ ክፍልች ጥገና፣ መማሪያ ክፍሎችን በአዲስ መገንባት ፣ ቤተ-መጽሀፍትን በማጣቀሻ መጽሀፍት ማደራጀትና ሌሎችንም ተግባራት ቢሮው አቅዶ ወደ ስራ መገባቱን የቢሮው ሃላፊ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) ገልፀዋል። ሁሉም የትምህርት ማኅበረሰብ በዚህ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ አቅሙ የፈቀደውን ሁሉ ድጋፍ እንዲያደርግ ደ/ር ተመስገን ጥሪ አቅርበዋል። መርሐ - ግብሩ እሰከ መስከረም 5/2019 ዓ.ም የሚቀጥል ይሆናል ተብሏል። ቢሮው ከአሶሳ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ ህጻና የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ የተደረገ ሲሆን በቀጣይም በክልሉ ለሚገኙ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች ከባለድርሻ አካላት የተሰበሰቡ የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ይደረጋል ተብሏል። ዘገባው የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳሬክቶሬት ነው።
944
9
ማስታወቂያ የድግሪ መምህራን ትምህርት ማሻሻያ ምደባ በቢሮው ቴሌግራም አድራሻ  https://t.me/bgeducation መመልከት ትችላላችሁ፡፡
1 330
10
ስለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን። 👏👏👏 እርምትና ሁልጊዜም ብርታት እንዲሁም ተቋሙ ይበልጥ ለስራ እንዲተጋ ለምትሰጡን አስተያየት ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።
ስለአብሮነታችሁ እናመሰግናለን። 👏👏👏 እርምትና ሁልጊዜም ብርታት እንዲሁም ተቋሙ ይበልጥ ለስራ እንዲተጋ ለምትሰጡን አስተያየት ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው።
1 280
11
ማስታወቂያ ትምህርት ሚኒስቴር በነባርና አዲስ ትምህርት በሚጀመርባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራንና ርዕሳነ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መፈርቱን+1
ማስታወቂያ ትምህርት ሚኒስቴር በነባርና አዲስ ትምህርት በሚጀመርባቸው የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራንና ርዕሳነ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መፈርቱን የምታሟሉ በሙሉ በበየነ መረብ ባላችሁበት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገልጽን፣ በመምህርነት መመዝገብ ለምትፈልጉ በ https://sbs.moe.gov.et/career/teacher በርዕሰ መመህርነት ለመመዝገብ የምትፈልጉ https://sbs.moe.gov.et/directors መጠቀም የምትችሉ መሆኑ እናሳውቃለን።
1 519
12
+5
لا يوجد نص...
1 305
13
NRC ድርጅት ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የወጣባቸው የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ ----------- ------------ ------------ ----------- (ሃምሌ 20/2018 ዓ.ም ፤ አሶሳ) NRC (Norwegian Refuge Council) ለክልሉ ትምህርት ቢሮ ከአንድ ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የወጣባቸው የተማሪዎች መማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የክልሉ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) ቢሮው በ2019 የትምህርት ዘመን ለ50ሺ ህጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ በክረምት የበጎ አድራጎት አገልግሎት ማቀዱንና ቁሳቁስ እያሰባሰበ መሆኑን ገልጸው ፤ NRC ላደረገው ድጋፍ በቢሮው ስም አመስግነዋል። ሌሎችም የትምህርት ልማት አጋሮች ተመሳሳይ ድጋፎችን እንዲያደርጉ ቢሮ ሃላፊው ጥሪ አስተላልፈዋል። የድርጅቱ ተጠሪ አቶ በላይ በበኩላቸው እንደገለጹት ድርጅቱ በክልሉ የትምህርቱ ዘርፍ እንዲሻሻል ድጋፍ እያደረገ ይገኛል ብለዋል። የዘገበው የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
1 220
14
10,000 ብር ድጋፍ ዶ/ር ሮቤራ ተሾመ (የቀደ ጥገና ስፔሻሊስት) ቲክቶከር ሃብቴ ፣ ትግስትና ሌሎችም በተሳተፉበት ለአሶሳ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ድጋፍ ማሰባሰብ ላይ ትምህርት ቤቴ
10,000 ብር ድጋፍ ዶ/ር ሮቤራ ተሾመ (የቀደ ጥገና ስፔሻሊስት) ቲክቶከር ሃብቴ ፣ ትግስትና ሌሎችም በተሳተፉበት ለአሶሳ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ድጋፍ ማሰባሰብ ላይ ትምህርት ቤቴ አሁን ለደረስኩበት ደረጃ መሠረቴ በመሆኑ እኔም በትምህርት ጉዳይ ሃላፊነት አለብኝ ብለው ዶ/ር ሮቤራ 10,000 ብር ድጋፍ አድርገዋል፤ እናመሠግናለን።
1 358
15
ዛሬም ከ1፡00 ሰዓት ጀምሮ ድጋፉ ይቀጥላል። በሌሎችም ወረዳዎች እንዲህ ያሉ የትምህርት ለትውልድ ድጋፎች መጀመርና የተጀመሩትን አጠናክሮ መቀጠል ይገባል።
ዛሬም ከ1፡00 ሰዓት ጀምሮ ድጋፉ ይቀጥላል። በሌሎችም ወረዳዎች እንዲህ ያሉ የትምህርት ለትውልድ ድጋፎች መጀመርና የተጀመሩትን አጠናክሮ መቀጠል ይገባል።
1 217
16
የቀለም ቤታቸውን ያስታወሱ ፣ የዘከሩ ባለውለታዎች በአንድ ምሽት ብቻ 344 ሺህ ፤ በርካታ በዓይነትና በጉልበት ሃብት ለትምህርት ቤታቸው አሰባስበዋል። ትምህርት ቤቱ ያለበትን የመጸዳጃ ቤትና የተማሪ+4
የቀለም ቤታቸውን ያስታወሱ ፣ የዘከሩ ባለውለታዎች በአንድ ምሽት ብቻ 344 ሺህ ፤ በርካታ በዓይነትና በጉልበት ሃብት ለትምህርት ቤታቸው አሰባስበዋል። ትምህርት ቤቱ ያለበትን የመጸዳጃ ቤትና የተማሪዎች የመጠጥ ውሃ ችግሮችን ለመፍታት በወኔ የተነሱ ብርቱዎች ፣ የማህበረሰብ አንቂዎች ቲክቶከር ሃብቴ ፣ ትግስትና ሌሎችም ውለታችሁ ትልቅ ውለታ ሰርታችኋል። የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ሃላፊ ወ/ሮ ጎጃም አያና ለተደረገው ድጋፍ ምስጋና በማቅረብና ድጋፍ ማሰባሰቡን በቦታው ተገኝተው አበረታተዋል። የትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ያለው አድነው አበረታች ጅምሮችን አጠናክሮ ማስቀጠል የሚችል ጠንካራ የትምህርት ቤቱ አመራር ነው። ለዚህ ያበቃን የቀለም ቤታችን ውለታ አንረሳም ብላችሁ በሀገር ውስጥና ከሀገር ውጪ ድጋፍ ያደረጋችሁ ትምህርት ቤቱ ያመሰግናል። ዘገባው የቢሮው ኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ነው።
1 420
17
www.tiktok.com/@habtamu__alebe/live?source=h5_m&_r=1&enter_from_merge=share&enter_method=share&share_from_user_id=7081162094452507654&user_id=7081162094452507654&sec_user_id=MS4wLjABAAAAEsWAFj4TbJ8nxpPkP-CACl7qb-Tlk_7CS_viFN6vXrF0dwDoYc2cY39ugKnidcdy&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7665684063113611028&share_link_id=589d574c-9a75-4560-b909-e5e24ba3802f&share_app_id=1233&ugbiz_name=LIVE&ug_btm=b6880%2Cb2878&timestamp=1784999254&social_share_type=10&share_enter_from=general_search&enable_checksum=1
1 336
18
+4
لا يوجد نص...
1 403
19
ትምህርት ለትውልድ ! የክረምት ወራት የትምህርት የበጎ አገልግሎት ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል ፤ Imagine One Day ለማንዱራ ወረዳ ላደረገው ድጋፍ ቢሮው ምስጋናውን ያቀርባል።
1 298
20
የክረምት የበጎ አድራጎት አገልግሎት ፈርጦች ናችሁ። ትምህርት ለትውልድ ፤ በተጠቀሰው ሰዓት በንቃት እንሳተፍ።
የክረምት የበጎ አድራጎት አገልግሎት ፈርጦች ናችሁ። ትምህርት ለትውልድ ፤ በተጠቀሰው ሰዓት በንቃት እንሳተፍ።
1 491