cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Elias Awole (Abu Salih Alosimine)

عليك بآثار من سلف   قال الله عزَّ وجلَّ: ﴿ وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَى وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّى وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ وَسَاءَتْ مَصِيرًا https://t.me/AbuSalihAlosimine

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 453
المشتركون
-424 ساعات
+47 أيام
+12030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ተከታታይ ደርስ    [ክፍል 01] 📔 اسم الكتاب:-➘➴➷ 🎞 ❞كشف شبهات المميعة المخذلة.❝ 📕 የኪታቡ ስም፦ ➘➴➷ 🎞 ❝ከሽፉ ሹብሃቲል-ሙመይዓቲ አል-ሙኸዚለህ❞ 📝 تأليلف፡- لفضيلة الشيخ العلامة د. محمد بن هادي المدخلي - حفظه الله تعالى ✍ የኪታቡ አዘጋጅ፦ በሸይኽ አል-አላማህ ሙሐመድ ብን ሀዲ አል-መድኸሊ አላህ ይጠብቃቸው! ደርሱ የሚሠጠው፦ በወንድማችን ኢብን አልሀሰን (ሀፊዘሁሏህ) https://t.me/andnetbtewhidbesunabichanew
إظهار الكل...
‏قال ‏الشيخ صالح الفوزان حفظه الله: مهما أنفقت من الأموال فلن تؤلف بين القلوب وإنما الذي يؤلف بين القلوب هو القرآن والسنة. 📚 شرح المنظومة الحائية ص49 ‏قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله: ‏المبتدعة شر من العصاة؛ لأن العاصي يعلم أنه مخالف فقريب أن يتوب إلى الله عز وجل. والمبتدع يرى أنه على حق وأنه على هدى من الله فلا يتوب إلى الله عز وجل. t.me/Abdurhman_oumer
إظهار الكل...
منأقوال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله: في القرآنهذا القرآن يؤثر لمن تلاه وتدبره وعمل به الإنسان لا يفلس من تلاوة القرآن يوميا ولو بقدر قليل أو سور أو أجزاء يجعل له حزبا يقرأه كل يوم [كلمات رمضانية 12-‎#رمضان-1440هـ] ➖القرآن كلام الله ولذلك عظمت الأجور في تلاوته وتدبره والعمل به، فلا بد من تلاوته ولا بد من تدبره مع التلاوة ولا بد من العمل به وهذا هو الغاية والمطلوبإذا عودت نفسك على تلاوة القرآن سهل عليك وألفته وتأثرت به فلا تبعد عن كتاب الله وتهجره (تعلموا القرآن وعلموه الناس) الحديث، ➖ تعلموا القرآن الكريم بحفظه وتلاوته لأنه كلام الله سبحانه وتعالى وحبل الله المتين فيحتاج إلى عناية، يحتاج إلى دراسة، تعليم وحفظ لأن لا يُنسىلَيس المَطلوب مِن قِراءة القُرآن هُو مُجرد التَّغني بِألفاظه والتَلذذ بالصَّوت الجَميل. فإنَّ هَذا لا يَكفي ولا يفيد. كَما يَفعل بَعض النَّاس اليَوم فَقد اتَّخذوا تِلاوة القُرآن حِرفة للتَّطريب ولتشنيف الأسماع، يتلذذون بسماع القرآن ويلذذون آذانهم. ولَكنهم لوْ سُئلوا عَن العَمل والتَطبيق لَم تَجد إلاَّ القَليل. فَهذا لاَ يكْقفي ولا يُفيد. نعم ، مَطلوب تحْسين الصَّوت بالقُرآن والأدَاء الحَسن ؛ لأنَّ هَذا يُؤثر ولأنَّ هذا يَليق بِالقرآن. ولكن لا يَكون هَذا هو المَقصود ، بل يَكون المقْصود أنْ يَنتفع الإنْسان بالقُرآن أنْ يَستفيد ويَخْشع إذَا سَمعَه. 📚 نقلا من تفريغ محاضرة بعنوان (تدبر القرآن) (ص:١٧). ➖كلما أكثر المؤمن من تلاوة القرآن استنار قلبه، وكثر خشوعه، وتأثره بالقرآن الكريم، لكن الغافل لا ينتفع بهذا القرآن [كلمات رمضانية 13-‎#رمضان-1440هـ] ➖تلاوة القرآن وتدبره وتعلم تفسيره لا يكفي؛ لأن هذا كله وسيلة والغاية العمل به (فَاقْرَءُوا مَا تَيَسَّرَ مِنْهُ ۚ) الآيةفيقرأ المسلم ما يمكنه قراءته ولو أجزاء أو سور أو حتى سورة واحدة يكررها، فإذا قرأ شيئا منه فيقال إنه قرأ القرآن [كلمات رمضانية 12-‎#رمضان-1440هـ] t.me/Abdurhman_oumer
إظهار الكل...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

Repost from N/a
🟢"ከውስጥ መስመር ወስዋሶች ማስጠንቀቅ" የጥመት ሰዎች በግልፅ የሚያነሱት ብዥታ ሁሉ በመረጃ ምላሽ ስለሚሰጥበትና ሀቅን የሚጋፈጡበት አቅም ስለሌላቸው በውስጥ መስመር መጎትጎት (መወስወስ) ያበዛሉ።በተደጋጋሚ የተብራራን ሀቅ መላልሰው ያምታታሉ። ይህ ወስዋስ አደገኛ ነውና ፊት አንስጠው። ከሀቅ ወዲያ ባጢል እንጂ የለም። እንዴት ለአምታቾች ወስዋስ የአይናችን ፣ የጆሯችን እና የልባችንን በር እንከፍታለን⁉️ ⏩ አላህ እንዲህ እያለ: ﴿لَا خَيْرَ فِي كَثِيرٍ مِنْ نَجْوَاهُمْ إِلَّا مَنْ أَمَرَ بِصَدَقَةٍ أَوْ مَعْرُوفٍ أَوْ إِصْلَاحٍ بَيْنَ النَّاسِ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَلِكَ ابْتِغَاءَ مَرْضَاتِ اللَّهِ فَسَوْفَ نُؤْتِيهِ أَجْرًا عَظِيمًا} النساء (114) {ከድብቅ ውይይታቸው በአብዛኛው መልካም የለበትም። በሰደቀህ ያዘዛ ወይም በመልካም( ያዘዘ) ወይም በሰዎች መካከል ማስታረቅ ካልሆነ በስተቀር። የአላህን ውዴታ በመፈለግ ይህን የሚተገብር ሁሉም በእርግጥ ትልቅ ምንዳን (ደሞዝ) እንሰጠዋለን።} ⏩የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ)እንዲህ እያሉ عَنْ أَبِي أُمَامَةَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " مَا ضَلَّ قَوْمٌ بَعْدَ هُدًى كَانُوا عَلَيْهِ إِلَّا أُوتُوا الْجَدَلَ ". ثُمَّ تَلَا رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ هَذِهِ الْآيَةَ : " { مَا ضَرَبُوهُ لَكَ إِلَّا جَدَلًا بَلْ هُمْ قَوْمٌ خَصِمُونَ } " [الزخرف: 58] قال الترمذي: حسن صحيح، وحسنه الألباني في ((صحيح الجامع)) (5633). "የትኞቹም ህዝቦች ከነበሩበት ቅን መንገድ አይጣመሙም ሙግትን የተሰጡ ቢሆን እንጂ" ከዚያም የሚከተለውን ቁርኣን አነበቡ { ለሙግት እንጂ (ለአንተ የደረጉትን ምሳሌ) አላደረጉልህም። ይልቁንም እነርሱ (በግፍ) ተከራካሪ ህዝቦች ናቸው}" 👉 ከዚህ ሀዲስ ልብ እንደምንለው ሀቅ ላይ የነበሩና ከዚያም ተጣመው የተንሸራተቱ አካለት በሙግት የተካኑ ዋስዋሶች ስለሆኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ ያስፈልጋል። ⏩ አል ኢማም አልበርበሃሪይ እንዲህ እየመከሩን: 【واعلم رحمك الله أنه ما كانت زندقة قط ولا كفر ولا شك ولا بدعة ولا ضلالة ولا حيرة في الدين إلا من الكلام وأهل الكلام والجدال ...】 【እወቅ አላህ ይዘንልህና: እነሆ ኒፋቅ ወይም ክህደት ወይም ጥርጣሬ ወይም ቢድዐህ ወይም ጥመት ወይም መወዛገብ በዲን ውስጥ አልተከሰተም በፍልስፍና እና  ከፋላስፋዎች ፣ ከሞጋቾችና ከተከራካሪዎች በኩል ቢሆን እንጂ።】 📚የሌሎችም ሰለፎቾ አቋም የታወቀ ነው። ከሙብተዲዕ ግማሽ የቁርን አንቀፅ እንኳን አንሰማም የሚሉ ነበሩ።ዛሬ ከካፊሮችና ከሙብተዲዖች ሹቡሃት (ብዥታዎችን) የምትጋተው ወገኔ ለነፍስህ እዘንላት። ተላቀቅ❗️ 👉የታወቁ አጥማሚዎች የሚልኩትን የተቀነባበረ ድምፅ ወይም ፅሁፍ ትኩረት እንደሰጠነው ካወቁ የልብ ልብ ይሰማቸዋልና በፍፁም ልንሰማላቸውም ይሁን ልናነብላቸው አይገባም አስፈላጊ ከሆነም ምንም አንመልስላቸው። ከእነርሱ የሚገኝ ጠቃሚ  እውቀትም አይኖርም። ወስዋስና ማምታቻ እንጂ መረጃ አያመጡም። ጠቃሚ እውቀት ለፈለገ ባለቤት አለው። 👉የሸር ወስዋሶችን የክርክር መስመር አቋርጦ ሰላም ያልሆነ ሁሉ የጥመት ገደል ጫፍ ላይ መሆኑን ይገንዘብ። ከመውደቁ በፊት ገደል መሆኑን ጠንቀቆ ቢያውቅም ከወደቀ በኋላ አይታየውም። "السلامة لا يعدلها شيء" ✍አቡ ሀመዊየህ http://t.me/Abuhemewiya
إظهار الكل...
🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

የጠራ እውቀት ከተቃና አቐምና ተግባር ጋር የተረዘቀ ታድሏል !!

በደዕዋህ ላይ እነኝህን አጥብቀህ ያዝ!! 〰 ➖ንያህና አላማህ ከምንም አይነት ዝንባሌ የራቀ የሆነውን ትክክለኛውን መስመር ለሠዎች ለማሳየትና በዚህም ከአላህ ዘንድ እድለኝነትን መሀርታን ለመጎናፀፍ ይሁን። ➖በዲን ስም ለግልህ ለነፍስህና ለግለሰቦች ወገንተኝነት ቡድንተኝነትን ከማካሄድ ተጠንቀቅ!! ➖የቁጥር መብዛትና ማነስ እንዳታይ ይህ ሲባል እንደ አንዳንዶች ያለው አየር ቁጥር የሚያበዛው ምንምኳ ከባጢል ጎን መሰለፍ ሀቅን የሀቅ ሠዎችን መዋጋት ቢሆንም ባለው አየር ልብረር እንዳትል!! ➖በጉዳይ ሁሉ መሆን ያለበትን ትክክለኛውን ነገር ብቻ አድርግ!! ➖በትክክል የመጣን ማስተካከያ ተናንሰህ ወደህና ደስ እያለህ ተቀበል። ➖በሚባልብህ በሚቀጠፍብህና በሚዘመትብህ ነገር አትደንግጥ ቦታም አትስጠው። ትምህርትና ጥንቃቄ ውሰድበት እንጅ ወደ ኋላ እንዳትመለስ!! ➖የሚባልልህን መልካም ነገር አይተህ በትክክል ከዛ ተሽለህ ለመገኘት ተነሳ እንጅ በባዶ ውዳሴ ራስህን ዲንህን መሆን ያለበትን እንዳትረሳ!! ➖ሰዎችን ለማስደሰትም ሆነ ለማስከፋት ሳይሆን ዲን ሱናን መንሀጅን በተቻለህ ለመርዳት የተቻለህን አስተዋፆኦ ለማድረግ ይሁን። ➖ከአንተ ጋር በአቋም አንድ የሆኑ ሰዎች እረዱህ አልረዱህ ለሚለው ቦታ አትስጥ!! አንተ በተቻለህ ለሁላችሁም ለዲኑ ውጤት የሚያመጣ አመርቂ ነገር ስታይ በዛ ላይ እጅህን ለማሳረፍ ወደ ኋላ አትበል። ➖ በተቻለህ ሸሪዓው ባስቀመጠው መልኩ ለአንድነት ለመተሳሰረ እርስ በእርስ ለማወደድ ሰበብ ሁን። ➖አንተ ተዋርደህም ተበድለህም ቢሆን ዲን መንሀጅ ሱና ከተረዳ ውስጥህ እርካታ ይሙላ። ➖በደዕዋ እንቅስቃሴህ ምንም አይነት የግል ዝና ጥቅም ክብር አትፈልግ!! ➖ሲመሽም ሲነጋም ሀሳብህ ሠዎች ዲንን ሱናን መንሀጅን ምን ያህል ተረዱ ምን ያህል ሀቅን አወቁ የሚለው እንጅ እኔን ምን ያህል ቦታ ተሰጠኝ ምን ያህል ሠው አወቀኝ የሚለው እንዳይሆን!! ➖ደዕዋህን ከምንም አይነት ጥቅምና ስልጣን ጋር አታያይዝ!! ➖ሌሎች ሊያስተካክሏቸው ተገቢ ናቸው የምትላቸውን ነገሮች በራስህ ሲሆን ከማስተካከል ይልቅ ለራስህ ዑዝር እየሰጠህ ራስህን አትሸውድ!! ➖ሸሪዓዊይ ያልሆነ ጥላቻን እልህ ደራ ምቀኝነት ቂመኝነትን በጭራሽ ከደዕዋህ አታቅርባቸው!! ➖የምትችለውን ያህል ለመልካም ጥረት አድርግ ከአቅምህ በላይ ለሆነው በዱዓእ በእስቲግፋር በሶላት በትእግስት ታገዝ!! t.me/Abdurhman_oumer
إظهار الكل...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}       [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

Photo unavailableShow in Telegram
➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! https://t.me/Aumu_Salihat ውሎህን በዚክር ጀምር https://t.me/Aumu_Salihat https://t.me/Aumu_Salihat
إظهار الكل...
تذكير اليوم بعد صلاة المغرب ندرس كتاب تيسير العلام شرح عمدة الأحكام انضموا على تلغرام هذا القناة من يريد أن يتابع الدرس مباشر ينضم إن شاء الله تعالى بعد صلاة المغرب مباشرة بتوقيت الكويت بإذن الله تعالى
إظهار الكل...
تذكير بالدرس اليوم بعد صلاة المغرب ندرس كتاب تيسير العلام شرح عمدة الأحكام على تلغرام هذا القناة انضمووا إن شاء الله تعالى من يريد أن يتابع الدرس مباشر بعد صلاة المغرب مباشرة بتوقيت الكويت بإذن الله تعالى انضمووا مباشرة بعد الصلاة المغرب http://t.me/AbuSalihAlosimine
إظهار الكل...
Elias Awole (Abu Salih Alosimine)

عليك بآثار من سلف   قال الله عزَّ وجلَّ: ﴿ وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَى وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّى وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ وَسَاءَتْ مَصِيرًا

https://t.me/AbuSalihAlosimine

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
إظهار الكل...
ዛሬ በአልከሶ የተደረገ ▱▰▱▰▱▰▱🚦 ዝሙትን ራቁ አትቅረቡ! ✅ በሰርግ እና በመሳሰሉት ድግሰች በጣም ተዘናግቶ የሚስተዋለው ሙስሊም ወጣት ዝሙትን በአይነቱ መጠንቀቅ ግዴታው ነው። ✅ ዝሙት ዘርፈ-ብዙ የሆነ በርካታ እንጂ አንድ ቁንፅል ነገር አይደለም። ይህንን ባለመገንዘብ አጅነቢ ሴትን መጨበጥ፣ ፊልም መመልከት፣ ክፉ ንግግሮችን መናገር የተለመደ አድርገነዋል። ✅ ዝሙትን ጠንቅቆ የሚያውቅ ትውልድ መተካት የእያንዳንዳችን የስራ ድርሻ ነው። 🎙 በወንድም አቡ ዒምራን አላህ ይጠብቀው! 🎙 أَبُو عِمرَان مُحَمَد مَكُنْنْ «حَفِظَهُ اللَّه» 🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣  ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️ https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy https://t.me/AbuImranAselefy ሀሳብ  ካለዎ  ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/AbuImranAselefybot
إظهار الكل...
👌 2