cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

🌸 🇸🇦የሱኒዮች ቻናል ቅድሚያ ለታዉሂድ 🇸🇦🌸

🌸የሱና ኡስታዞች ደዕዋ አጫጭር ቲላዋ ጣቀሚ ምክሮች እንዲውም የተላያዩ የምክር ፁሁፎች ይላቀቁበተል ኢንሻአላህ ተውሂድ የበላይ ይሆናል قال النبي ﷺ :- « مَنْ سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فِيهِ عِلْمًا، سَهَّلَ اللهُ لَهُ طَرِيقًا إِلَى الْجَنَّة ». የሱኒዮችየቴሌግራም ቻናል ይቃለቃሉ🇸🇦🌸 https://t.me/Aumu_Salihat

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
3 728
المشتركون
+624 ساعات
+347 أيام
+20230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

~ ድፍረት እና ጥረት ልናደርገው የምንፈልገውን ነገር አሁን ጀምረን ማድረግ ያስፈልጋል ብዙ አደርጋቸዋለው ብለን ያሰብናቸው ነገሮች ከሰዓታት እና ከቀናት በኃላ የማይሆን ዘበት ሆነው ይቀየራሉ ታዲያ አንተ በዛ ግዜ የምትችለው ነገር አሁን ይከብደሃል ስለዚህ ስታስብ ሞክር ድፍረት በራሱ ሀይል ነውና ላድርግ ብለህ ወደኃላ አትበል ። ሻወር ለመውሰድ ስታስብ ብርዱን የውሃውን ቅዝቃዜ ከፈራህ ግዜህን ነው የምታባክነው ስለዝህ በነገራቶቻችን ላይ ወስነን ወዲያውኑ ተግባርን ማሳየት ያሰፈልጋል ለማለት ያክል ነው ። ~ አስታዉስ ነገሮች እስከሚቻሉ ድረስ የማይቻሉ ሆነው መታየተታቸዉን ሊቀጥሉ ይችላሉ።የሂወት አላማ እምቅ ችሎታህን አሟጦ መጠቀም ነው ። ሞክሮ ማጣትን የፈጠረ ጌታችን አሏህ ጥሮ ማግኘትንም ፈጥሮዋል አልሀምዱሊላህ ። https://t.me/abuabdurahmen
إظهار الكل...
📝Abu abdurahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»

هدفنا الذب عن السنة ይህ ቻናል የአቡ አብዱረህማን አብዱል ቃድር ሀሰን ደርሶች ሙሓደራዎች እና ጠቃሚ የሆኑ ፈዋኢዶች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

https://t.me/abuabdurahmen

✍በጋብቻ ዙሪያ የተደረገ ዳሰሳ 🎙 በኡስታዝ አቡ ፊርዶወስ አላህ ይጠብቃው! 🗒 ዛሬ እሁድ ምሽት ሰኔ  2016 E.C በአልፋሩቅ የሰለፍዮች መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ ➴➘➴➘ https://t.me/alfarukmedrasa
إظهار الكل...
4_6035222576152712112.mp313.55 MB
👌 2
ጀመረ ጀመረ
⤵️⤵️⤵️⤵️ በጉግት ሲጠበቅ የነበረው የወንድማችን ሀመድና የእህታችን አይሻ የኒካ ፕሮግራም በማስመልካት  ልዩ ነሲሃ በኡስታዝ🎤አቡ ፊርዶስ ሀፊዘሁሏህ ኑኑኑ ኑ አያየፍቹ https://t.me/alfarukmedrasa
إظهار الكل...
📚📚የአል ፋሩቅ መድረሳ ኦድዮዎች የሚለቀቁበት ቻናል📚📚

‏قال العلامة الفوزان - حفظهُ الله-: "من انحرف عن طريقة الرسول ﷺ فإنه لا يُتَّبع ولا يُقْتَدى به ولو كان عالماً" 📚أهمية التوحيد - صف36

02:01
Video unavailableShow in Telegram
አጅነብይ የሆኑ ወንድ እና ሴት በሚድያ መተዋወቅ በግል በዉስጥ  ማዉራት  ለዶሩራ ቢሆን እንኳ አደቡን በጠበቀ መልኩ መሆን አለበት እህቴ አሏህን ፍሪ እህቴ ወደ አሏህ ተመለሽ ይላታል ከዚያ አበባ ትልክለታለች እሱ ደግሞ ከጊዜ ቡኋላ ይልክላታል ከዚያ ወደ አልተፈለገ ነገር ይገናኛሉ 🌿📚🥀🌹 የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ https://t.me/umusaymen https://t.me/umusaymen
إظهار الكل...
4.78 MB
👍 4
🏝አዲስ ሙሓደሯ  ⏰⏰/እሁድ ሰኔ 16 2016 ذو الحجة ١٧   ١٤٤٥ يوم الأحد 🕌📞📲☎️በ online የተደረገ  🍃🍃ርእስ የወጣቶች  ሚና በኢስላም 🎧🪑🎤ኢብኑ ጀሚል/አቡደርዳእ 👌MB 34 /1 h 11 m በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች 🏝ዋጣትነትን በአግባቡ መጠቀም 🏝ዋጣትነት እሳት ነው በዕውቀት ልገራ ይገባል 🏝በወጣቶች ዲን ይገነባል 🏝መኖርህ ኢስላምን ካልጠቀመ ዋጋ የለውም 🪀በወጣቶች ዲኑ እርዳታን አግኝቷል 👉የዋሻው ወጣቶች 🪀ወጣት ባጢል ፣ሺርክን መሰል ተልካሻ ተግባር አይቶ አያልፍም 🏝(ሀማስ) ወኔ ብቻ ያለ ዕውቀት ዋጋ አይሰጥም 💫https://t.me/ibnujemilchannel
إظهار الكل...
የወጣቶችሚናበኢስላም202406231559040.mp332.64 MB
👍 3
ክፍል #13
إظهار الكل...
record.ogg15.31 MB
አንችንነትሽን አንድ ሰው ላይ ስታገኝ ከሁሉም ሰው ገለል ትየለሽ ያ! አንድ ሰው ለአንቺ  ሙሉ ሰው ነውና,,,,,🌸 https://t.me/UmuAmar_UmuManas
إظهار الكل...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ስማማ ያአኺ! ሷሊሗን ሚስት እያልክ ሁሌም ብታወራ በፖስትም ላይ ፖስት በኮሜንትም አዉራ አንተ ሱንይ ካልሆንክ መንሀጅህ ካልጠራ ከሷሊሗ እንስት ላይ በል አትንጠራራ እሷስ ተገቢ ናት ለሱንዮች አውራ ተግባር አልባ ሆነህ ሁሌ ስታወራ እንዳንተ ቲፉዞይቷን አንዳይሰጥህ ፍራ ከዚህ ሁሉ መዘዝ በል ስራህን አጥራ ቅድሚያ በራስህ ላይ የሱና ቤት ስራ!! https://t.me/terbyataselef
إظهار الكل...
👍 6👌 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.