cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
12 507
المشتركون
-1024 ساعات
-357 أيام
-4630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ቁርአን ቲላዋ ሱረቱ ሶፋት
إظهار الكل...

37 سورة الصافات.mp339.77 MB
ይሄኛውም ኦዲዮ የኬሚሴው ጉደኛ የተናገረው ሲሆን ከላይኛው ለየት የሚለው በግልፅ እገሌን አወደሰ ተብሎ ነው ወይ እምቧ ዘራፍ እየተባለ ያለው የሚልበት ነው። ለዲን ለመንሀጅ ብቻ ጥብቅና እንቁም!!!
إظهار الكل...
4_5780531466471477929.mp31.88 KB
አዲሶቹ ሙመይዓዎች በተለመደው ቅጥፈታቸው የሀገራችን የሱና ዑለሞች ሙብተዲዕ የሚሏቸው የመርከዙ ሠዎችን ሙብተዲዕ እያላችሁ ሁክም ካልሰጣችሁ ተብለን ነው ለሚሉት የእነኝህን ሁለት ግለሰቦች ኦዲዮ ብቻ ተመልከቱ አንዱ ጭራሽ የቢድዓ ባለቤቶችን ማወደስ በሰለፎች አለ እያለ ነው። ሌላኛው የኢኽዋን መሪዎችን በተግባር የሚያወድስበት ነው።
إظهار الكل...
2f9bcb87587d59eeb72bb8c11cb03db8.mp31.83 MB
አምታቹ_ኸድር_ከሚሴ_ከኤሊያስ_ለመከላከል_የሚያደርገው_መጋጋጥ.mp34.60 KB
Photo unavailableShow in Telegram
ባሉበት በቅናሺ ዋጋ የሱና ኪታቦችንም ይሆን ቁርአን ባላችሁበት እንልክላችሁ አለን
إظهار الكل...
#አዲስ_ሙሐደራ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ➧ ርዕስ ➘     ↪️ ሽርክና አደጋው 🗓 በ25/3/2015 ቃጥባሬ ላይ የተደረገ ሙሓደራ። 🎙 آلأُسْتَاذ بَحْرُو تَكَا أَبُو عٌبَيْدَة «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በኡስታዝ ባህሩ ተካ አቡ ዑበይዳህ አላህ ይጠብቀው! => በሙሐደራው፦የቀብር አምልኮ በቃጥባሬየቃጥባሬ ሸይኾች ፍጡር ናቸው አይመለኩም። ➩ ታጥበው ተከፍነው ተሰግዶባቸው የተቀበሩ ፍጡር ናቸው።የሸይኾቹ ቀብር እንደ ካዕባ ተገንብቶበት የካዕባ ልብስ ለብሶ ጠዋፍ ይደረግበታል።ስለት ይሳሉበታል።ሰዎች ችግራቸውን በእንብርክካቸው ሄደው ለቀብር ይነግራሉ መፍትሄ ይጠብቃሉ። ➩ እነዚህ ተግባሮች ኩፍር ናቸው ተውበት ያስፈልጋቸዋል። ➪ የቃጥባሬ አካባቢ ሙስሊሞች ይህን ማውገዝና ማስቆም አለባው። በዚህ ላይ የሚሳተፉና የሚመሩ ሞት ሳይቀድማቸው መመለስ አለባቸው። ➪ ይህ ተግባር የነብዩን ዲን መውጋት ነው። ይህ ተግባር ሸሪዓን ማጥፋት ነብዩና ሶሓቦች ዋጋ የከፈሉለትን እስልምና ማጥፋት ነው። በየቦታው ያሉ የሽርክ ማእበሎች አላህ ያድርቃቸው። እኛን አላህ ሰበብ ያድርገን። https://t.me/bahruteka/2967
إظهار الكل...
ሽርክና አደጋው ቃጥባሬ.mp311.02 MB
ማንኛውም የዱንያ ጉዳይ ከፍተኛ ጥረት ብዙ ጥንቃቄ መጨነቅ መጠበብ እንደሚደረግበት ሁሉ ታላቁ ዲን እስልምና ሀይማኖት እንዳሻው የሚፈላሰፉበት የሚለማመዱበት የሚሞክሩበት የሚዝናኑበት ቀላል ነገር አይደለም። በዲን ላይ ሳልናገር መቅረት የለብኝም በሚል ያመጣለትን መናገር አይቻልም። በዲን ላይ በሆነ ስሜት ተነሳስቶ መናገርም ሆነ  በግደለሽነት ወይም በችኩልነት የተነሳ ምንም አይነት ድርጊት አይከናወንም። በዲን ላይ በጊዜያዊ አላማዎች ( በዱንያዊይ ጉዳዮች ) ተነሳስቶ ከተሳሳተ አቋም ጋር ወግኖ መጨፈር አይቻልም።    ይልቅ በዲን ላይ በከፍተኛ ትግል ጥንቃቄ በጥሩ ንያና ሙታበዓ በጉዳዩ ላይ በበቂ እውቀት ሆኖ በመራመድ በትእግስት አስውቦና አሳምሮ መንቀሳቀስ ግድ ይላል። t.me/Abdurhman_oumer
إظهار الكل...
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር

وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ « ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡ » [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ የተለያዩ ዲናዊ ትምህርቶች ይተላለፉበታል!! http://t.me/Abdurhman_oumer

مع_القرآن__حلقة_الشيخ_خليل_القارئ.mp311.54 MB
#تنبه يقول العلامة ابن باز رحمه الله اعتياد الكثير من الناس أن يقولوا: صدق الله العظيم عند الانتهاء من قراءة القرآن الكريم وهذا لا أصل له، ولا ينبغي اعتياده بل هو على القاعدة الشرعية من قبيل البدع إذا اعتقد قائله أنه سنة، فينبغي ترك ذلك وأن لا يعتاده لعدم الدليل.
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.