ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

WANOS MESFIN - ዋኖስ መስፍን

WANOS MESFIN - ዋኖስ መስፍን

الذهاب إلى القناة على Telegram

WANOS MESFIN - ዋኖስ መስፍን @WanosMesfin @WanosMesfinChat  +251919484604 - @WanosM

إظهار المزيد
867
المشتركون
+224 ساعات
-57 أيام
-430 أيام
أرشيف المشاركات
የቴራፒ ሥልጠና 📱 +251717484604 📱 +251919484604 📱 +251941235043 ቦታ፡ ሰሚት - ጎሮ ቀን፡ ቅዳሜና እሑድ ከ3:00 - 7:00 ቆይታ፡ 1 ወር ከ15 ቀን @MelaSpe
የቴራፒ ሥልጠና 📱 +251717484604 📱 +251919484604 📱 +251941235043 ቦታ፡ ሰሚት - ጎሮ ቀን፡ ቅዳሜና እሑድ ከ3:00 - 7:00 ቆይታ፡ 1 ወር ከ15 ቀን @MelaSpecialNeedsService

photo content

Hakuna matata

እንጠያየቅ 🔴 LIVE ON TIKTOK 📝 ርዕሰ-ጉዳይ: የኦቲዝም መንስዔ ክትባት ወይስ የዘር እና ሌሎች (Vaccine Vs Genetic) 📆 ቀን: 02/02/2019 ዓ/ም ⏰ ሰዓት: 3:00 -
እንጠያየቅ 🔴 LIVE ON TIKTOK 📝 ርዕሰ-ጉዳይ:  የኦቲዝም መንስዔ ክትባት ወይስ የዘር እና ሌሎች (Vaccine Vs Genetic) 📆 ቀን: 02/02/2019 ዓ/ም ⏰ ሰዓት: 3:00 - 5:00 📌 መሥፈንጠሪያ: https://www.tiktok.com/@melaspecialneedsservice
ውድ ቤተሰቦቻችችን ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!

ስለ ADHD አሁን ሊንኩን በመጠቀም ገብታችሁ ተማሩ Link: https://t.me/MelaSpecialNeedsService?livestream=d6a47b4ccbb31b4469
ስለ ADHD አሁን ሊንኩን በመጠቀም ገብታችሁ ተማሩ Link: https://t.me/MelaSpecialNeedsService?livestream=d6a47b4ccbb31b4469

APF's 40-Hour RBT Training 2.0 is 100% FREE. Whether you're new to ABA or want a strong base before becoming a Registered Beh
APF's 40-Hour RBT Training 2.0 is 100% FREE. Whether you're new to ABA or want a strong base before becoming a Registered Behavior Technician, this course gives you the training you need to feel well-prepared for the RBT exam ✅ Meets the BACB's 2026 requirements and covers the 3rd edition RBT Test Content Outline ✅ Self-paced and fully online ✅ Updated content built by experts in the field ✅ COST FREE Your next chapter starts here. Sign up today https://buff.ly/BTgoiSV #RBT #RBTTraining #ABA #ProgressiveABA #autism

በረከት በቀለ፣ ታዳጊ ሔለን ፋንታሁን፣ የአብፀጋ በለጠ እና ዶ/ር ነቢያት ተስፋዬ ከአከርካሪ አጥንት ወይም የነርቭ ዘንግ ክፍተት (Spina bifida) ጋር የሚኖሩ Self-Advocate ኢትዮጵያውያን ናቸው። በማኀበራዊ ሚዲያና በሌሎች መንገዶች ምሳሌ እየሆኑ ይገኛሉ። ለመሆኑ የአከርካሪ አጥንት ወይም የነርቭ ዘንግ ክፍተት (Spina bifida) ምንድን ነው? 'Spina bifida' ሥርወ-ቃሉ ከላቲን የተወሰደ ሲሆን 'Spina' የሚለው ቃል በእንግሊዝኛ Spine ወይም Backbone የሚል ትርጉም ሲኖረው 'bifida' ደግሞ Split/Divided ነው።  በዚህም Split spine የሚል አቻ ትርጉም አለው። የNeural tube defect (NTD) ሌላኛው መጠሪያ ሲሆን በእርግዝና ወቅት የአካርካሪ ወይም የጀርባ አጥንት በአግባቡ አለመዘጋት ነው። በዚህም ምክንያት ከህብለሰረሰር እስከ እግር የሚሄዱ ነርቮች ጉዳት ይደርስባቸዋል። ይህንን የአፈጣጠር ችግር በእርግዝና ወቅት በአልትራሳውንድ ማወቅ ሲቻል፤ የዚህ ክስተት ዋነኛ መንስዔ የፎሊክ አሲድ እጥረት እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ሌሎች አጋላጭ ኹኔታዎች ደግሞ የስኳር በሽታ፣ መድኃኒቶች ናቸው። ምልክቶች፦ ሽንትና ሰገራ መቆጣጠር መቸገር፣ የጀርባ አጥንት ላይ እጢ መሳይ እብጠትና ፀጉሮች፣ የአጥንት መስነፍ፣ የሰውነት ፓራይዝድ መሆን እና የእንቅስቃሴ ችግሮች ዋነኞቹ ናቸው። ሕክምና፦ በወሊድ ጊዜ በመጀመሪያው 24 ሰዐት በቀዶ ሕክምና፣ የሕክምና ባለሞያዎች ጋር ክትትሎች ናቸው። የአከርካሪ አጥንት ወይም የነርቭ ዘንግ ክፍተት (Spina bifida) በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ውስጥ በፎሊክ አሲድ እጥረት ምክንያት ከሚወለዱ ከ1000 ውስጥ 4 ሕጻናት ወይም በየዓመቱ ከ30 ሺህ በላይ ህፃናት ከዚህ ከዚህ ችግር ይወለዳሉ። በተጨማሪም 97% የሚሆኑት ህፃናት አጋዥ መሣሪያዎችን (Assisstive Technology) የመጠቀም ዕድልን አያገኙም። በኢትዮጵያ የሚገኙ አገልግሎት የሚሠጡ ተቋማት፦ 1. ሆፕ ኤስ.ቢ.ኤች (HOPE-Spina bifida and Hydrocephalus) 2. የመንግስት ሆስፒታሎች 3. Addis Guzo, Cheshire Ethiopia, Reachanother Foundation and Tumim Foundation በዋኖስ መስፍን @MelaSpecialNeedsService

photo content
+3

it is all about perspctive.

' Dolce far meminte '

ርዕስ ➠ ቦኩ ጪቱ ( አራራ' ) ___ አዘጋጅ እና ፀሐፊ ➠ ዋኖስ መስፍን ❝ ዳሩ ግን ነገሩ ይብረድ እንጂ ያ !ወጣት አልቀዘቀዘም፤ ቂም አርግዞ ምጥ ላይ ነው። የአባቶችን ምክር ችላ ብሎ ለበቀል አጉረጥርጦ ተሠናድቷል። በየዕለቱ ንግግሩ ውስጥ 'ወይኔ!' አይታጣም፤ ' እገለዋለሁ ! ' ብሎ እምር ብሎ ተነስቷል። የንዴት መንፈስ ከመጠናወት አልፎ አናቱ ላይ ወጥቶ በግኗል። ❞ ከፅሑፉ የተወሰደ

ለወላጆች የተዘጋጀ ልዩ ሥልጠና የፊታችን ረቡዕ September 30,2026 @8:00pm EST ሥልጠናውን ለመሳተፍ ይህንን የዙም ሊንክ ይጠቀሙ https://us02web.zoom.us/j/82727868
ለወላጆች የተዘጋጀ ልዩ ሥልጠና የፊታችን ረቡዕ September 30,2026 @8:00pm EST ሥልጠናውን ለመሳተፍ ይህንን የዙም ሊንክ ይጠቀሙ https://us02web.zoom.us/j/82727868647?pwd=gtqb2DMeed3E78tJTgFVKzkahJqRPx.1 Meeting ID፦ 82727868647 Passcode፦ 212223

ሰው ፥ ሰው ነው! አይወድም ቡጨቃ ወጪን-ጬቂን - ጬቄ ወጪን-ጬቂን - ጬቃ!
+4
ሰው ፥ ሰው ነው! አይወድም ቡጨቃ ወጪን-ጬቂን - ጬቄ ወጪን-ጬቂን - ጬቃ!

SARAH BAKEWELL!
SARAH BAKEWELL!

“ከታሪክ እንደማንማር ከታሪክ እንማራለን ።” - ሄግል

ወላጆች! እውን ለልጆቻችን ጊዜ እየሠጠን ነው? ጊዜ መስጠትስ እንዴት ያለ ነው? በጀግናው አባት ጆን! የት? በመላ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት መቼ? ዛሬ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ ሊንክ? https://t.
ወላጆች! እውን ለልጆቻችን ጊዜ እየሠጠን ነው? ጊዜ መስጠትስ እንዴት ያለ ነው? በጀግናው አባት ጆን! የት? በመላ የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት መቼ? ዛሬ ምሽት ከ2:30 ጀምሮ ሊንክ? https://t.me/MelaSpecialNeedsService?livestream=cc9682b0ca684d9bac

🌸በሀገራችን ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቷቸው 25 ስፒችና ላንጉጅ ቴራፒስቶች ብቻ እንዳሉ ያውቃሉ ? ✍በሀገራችን የሚገኙ በስፒችና ላንጉጅ ቴራፒ በዲግሪ እንዲሁም በማስተርስ ተመርቀው በስራ ላይ የሚገኙ ስፒች እና ላንጉጅ ቴራፒስቶች ስም ዝርዝር ከፎቶ ጋር 1.ማኅሌት አዘነ 2.ልድያ በላይ 3.ብሩክታዊት ማስረሻ 4.ሳራ ተስፋዬ 5.አሚና ኢማሙ 6.ውዳሴ መኮነን 7.ናትናኤል ጌትነት 8.ሳምራዊት በሪሁን 9.ብርሀነ ግደይ 10.ራህማ አረቢ 11.ቢኒያም ገ/አብ 12.ብሩክ ከበደ 13.ራሄል ዮሐንስ 14.ማርቆስ መዝገቡ 15.ብርሀኔ አበራ(ብዙ አመት በዚህ ስራ) 16. አካሉ 17. ልጅአለም መልካሙ 18. ቤተልሄም ፈጠነ 19. ፍቅሩ በዳሳ 20. መሰረት መንግስቴ 21. እየሩሳሌም ተስፋዬ 22. መፅሄት ግርማ 23. ዶ/ር ፅዮን ግርማ 24. ሊድያ ተርዙ 25. ሀናኒያ መልካሙ በሀገራችን ስፒች ቴራፒስቶች ያሉባቸው የግል ውስን ቦታዎች 🌸 ጃዚኤል( ማህሌት) ስፒች ቴራፒ 🌸 ድሮጋ ፊዚዮ ቴራፒ 🌸ኪዩር ሆስፒታል 🌸 ኢስት አፍሪካ ሂሪንግ ኤድ ሴንተር 🌸አሚና ስፒች ቴራፒ 🌸ናቲ ስፒች ቴራፒ 🌸 አኪ ስፒች ቴራፒ 🌸አግዘን ስትሮክ ሴንተር ለአዋቂ 🌸 ኢዮር ክሊኒክ ናቸው። 📍 ስፒች ቴራፒስት ጋር ሲሄዱ የጤና ቢሮ ብቃት ማረጋገጫ (yellow license) እና ዲግሪውን ወይም ማስተርሱ መጠየቅና ማረጋገጥ አይርሱ!!! 📌 ማሳሰቢያ:- በስልጠና የሚገኝ የስፒችና ላንጉጅ ቴራፒ ሙያ የለም!!! 📕 በማስተርስ ደረጃ ስለሚሰጥ ለመማር የአዲስ አበባን ዩንቨርስቲ ድረገፅ ይመለከቱ! በማህሌት አዘነ ስፒችና ላንጉጅ ቴራፒስት

ከስርዐት አልባ ዘፈቀዳዊ ድምፆች ቋንቋ የሚባል ክስተት ነጥሮ ሊወጣ የቻለው እንዴት ነው? ማሰብ ስለቻልን ነው ቋንቋን ያስገኘነው ወይስ ቋንቋ ስላለን ነው ማሰብ የቻልነው?

ጎርፍና ግፍ ተራኪ፡ ዋኖስ መስፍን ፀሐፊ፡ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት @WanosMesfin