cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የፍቅር አለም

🥰🥰እንኳን ደህና መጡ🥰🥰

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
75 911
المشتركون
-20124 ساعات
+8687 أيام
+5 49830 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
ቤተል የቃሊቲው ሳይሆን ከጦር ሃይሎች ሻገር ብላቹ ሚገኘው ቤተል ነው ታዳሚ መሆን ብቻም ይቻላል
2020Loading...
02
አርብ እለት ወደ አመሻሽ ወደ ግጥም ደግሞ እንሽሽ ! የፊታችን አርብ አመሻሽ 11:00 ላይ ቤተል በሚገኘው ሲላስ ካፌ ክፍት የስነ ፅሁፍ ምሽት ይኖረናል ፤ ፅሁፎዎን ይዘው በመምጣት በክፍቱ መድረክ ያቅርቡ ይዝናኑ። የማቅረብ እና በፕሮግራሙ ላይ መታደም የምትሹ እና ስለ ቦታው የበለጠ ማብራርያ ምትፈልጉ በውስጥ መስመር አውሩን 👉 @kalu30 . ( መግቢያ በነጻ)
1591Loading...
03
ታመን ሳለ ባቃሰትነው ብዙ አጥተን በወደቅነው ...... ያኔ ነው የፈረስነው  ! ሰው እንደመሆናችን ወደኛ የምንስበው ችግር... ስብራት ....እጦት እልፍ ነው። ሰው'ነታችንን አውልቀን ካልጣልነው በቀር ከኛ ጋር የመለጠፋቸው ጉዳይ ለነሱ የህልውና ጉዳይ ነው ። ማግኔት አጠገቡ ያሉ ብረቶችን ላለመሣብ ግድ ድንጋይ መሆን አለበት እኛም እንደዛው ! ህይወት አሪፍ አድፋጭ ....ተኳሽ....ታጋይ ናት። የኛ ክህሎት ደሞ ያን ለማለፍ በቂ ነው ። ያ ችሎታ ያለው ግን ጥቃቶቿን  በመሸሽ ፣ መልሶ በመታገል  እንዲሁም ላለመመታት በመጣጣር አይደለም የመቋቋም ችሎታችን ያለው በመቀበል ነው። ቀስት ተወርውሮብሀል ? ያገኝሀል ! ሽል ባለማለትህ እየተቆጨህ ቁስልህን አታመርቅዝ ! ምቷ ተሰንዝሮብሻል ? አትስትሽም ! ስለተመታሽ እራስሽን በመውቀስ ሰንበርሽን አታትሚ ! ተሰብራችኋል ? ተክዳቹሀል ? ተሸንፋቹሀል ? ልባቹ ታሟል ?  ተቀበሉት ! ቀስቱን ለመንቀል አትጣጣሩ የብሱን ህመም ነው ። በመቀበል ውስጥ መረጋጋት ፣መማር ፣መጠንከር፣ አለ ። ተቀበላቹት ? አሁን እራሳችሁን ማስታመም ጀምሩ ራሳችሁን መገንባት ጀምሩ ዛሬን መኖር ጀምሩ ። የፈረስነው ዳግም ጠንክረን ለመገ'ንባት ነው ። ልባቹ ሰላም ይሁን❤️‍🩹
1380Loading...
04
መልካም ቀን መልካም አመሻሽ ተመኘሁ ቤተሰብ ማታ አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ይዤ እመለሳለሁ lእስከዛው ባለው ፈታ በሉልኝ 😍😍😍
3470Loading...
05
Media files
3613Loading...
06
አሜን በሉ
10Loading...
07
እስቲ ይሄ አላረካንም በ vocie መርቂን ምትሉ እጃችሁን ወደላይ ከፍ
4021Loading...
08
እስቲ ደሞ ልመርቃችሁ ገና ልጅ ናት እንዳትሉኝ እንዳታልፉኝ እባካችሁ ፍቅሬ በዝቶ ባጣላችሁ ማረጋችሁ ዛሬ ደሞ መጣሁ ልመርቃችሁ በልጅ አፌ ባልተገራው ልመርቅ ነው አሜን በሉ ያሰባችሁት ቀርቶ ይሁን እሱ ያሰበው ይምራችሁ በበጎ ይምራችሁ በቀናው እሱ ይጠብቃችሁ ከምቀኛው ከሸረኛው ጉንጭን ስሞ ከሚያሴረው ይሰውራችሁ ከይሁዳው አሜን በሉ ልመርቃችሁ አትጉደሉ ይሙላላችሁ በላይ በላይ ይባርካችሁ ሰው ያርጋችሁ የተሟላ ያድላችሁ ሰላም ጤና አሜን በሉ መርኳቹ በልጅ አፌ ባልተገራው ተመርቆ ባልጨረሰው በፍቅር ነው መርቀው አሜን በሉ ይሁን ያርገው
4243Loading...
09
አላችሁ ደሞ አንድ አንድ ቤተሰቦች ምን እንደምላችሁ ቃላት ሚያጥረኝ ሁሌ ምትደግፉን እና ከኛ በላይ ለዚ group ምታስፈልጉ ፈልጌ ሳታጣችሁ ምከፋኝ ቤታችንን ምታስዉቡ እውነት እውነት ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏 አላችሁ ደሞ አይታችሁ ላሽ ምትሉ እናንተም እረፉ የእውነት እረፉ እንዴ ለማንኛውም ሁላችሁም ከልቤ እወዳቹአለው 😘
4530Loading...
10
አንድ ወቅት ከዉጪ ሀገር የመጡ እንግዶችን የመቀበል ግዴታ ተጣለብኝ። ይዣቸዉ ስንከራተት ሰንብቼ ድንገት ነዳያን ወደበዙበት ቦታ እግር ጥሎን ሄድን። . የጎዳና ተዳዳሪዎቹ፣ ነዳያኑ ልብሳቸዉን አዉልቀዉ ቅማል ሲገድሉ፤ ቆንጅዬዋ ቀበጧ እንግዳዬ ተመለከተች፤ ለረዥም ሰአት አለቀሰች፤ አዘነች። እኔም ማዘኗ አሳዝኖኝ <እንደምትመለከችው ህዝቡ በድህነት ነው የሚኖረዉ፤ ብታለቅሺ አይፈረድብሽም> አልኳት።ከአፌ ቀበል አድርጋ <እንዴት ነፍሳት ይገላሉ?> አለች። . ከዛች ቅፅበት አንስቶ ያለቀስኩት እኔ ነኝ! React እያስቀመጣቹ ጠፋቹኮ🥺
4744Loading...
11
ዐይን የሚሰማው ንግግር " ካላየነው በቀር የማንረዳው ብዙ ንግግር አለ ። " ---------------------------- ከአለቃዬ ጋር በመስሪያ ቤት Cafe ውስጥ ሻይ ቡና እያልን ነው በጫወታ መሀል ስላለፈው የአፍላ ወጣትነት ዘመንዋ በቁጭት አነሳች ፣ " እኔ እኮ ቃሊ ሚቆጨኝ ያኔ መንገድ ስስት ተመለሺ ብሎ ሚይዘኝ አንድ የቤተሰብ እንዴት አይኖርም ? ሁሉም እንደፈቀድሽ ብለው እሳት ውስጥ ስገባ ዳር ይዘው አዩኝ እናት ,አባት, ወንድም,እህት ጎረቤት .... አንድም አንቺ ልጅ ተመለሽ አይልም ? " " እነሱን ወቀስሽ እንጂ ያኔ ቢመክሩሽስ ከጥፋት መንገድ እንደምትመለሺ እርግጠኛ አትሁኚ በወጣትነት ያውም ደሞ አፍላው ሰዓት ከምክር በላይ ዱላ ይቀለናል" አልኳት መብሰልሰልዋን ለመቀነስ በሚጥር ድምፅ . . . . " ልክ ነህ ደግሞም ካላየነው በቀር የማንረዳው ብዙ ንግግር አለ ፤ ወጣትነቴን ተጠቅሞ አንድ ልጅ አስታቅፎኝ ጥሎኝ ሄደ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለው ጥርሴን ነክሼ ልጄን አሳደግኩ በማታ ፕሮግራም ማስተርሴን ተማርኩ ግን አሁንም ከሱ ጋር ያባከንኩት የመሸነጋገል ዘመን እንደ እግር እሳት ያንገበግበኛል !" ጥርስዋን አሁንም በቁጭት ስትነክስ "አይ አሁንም እኮ አረፈደም አንቺ እንደው ገና ነሽ " አልኳት ስላሳዎቹን ወደ መጨረስ ያለችዋን ሰብሊን በሙሉ አይኔ እያየው . . . . . . " እሱስ አዎ ግን ቀትር ላይ ያለው ፀሐይና አመሻሽ ላይ ምትጠልቀው ፀሐይ እኩል ብርሃን አይሰጡም " አለችኝ ለዘብ ብላ " ያንቺ ግዴታ በነቃሽ ሰዓት ያገኘሻትን ብርሃን በአግባብ መጠቀም ነው ። " ብዬ ከአፎችዋ መልስ ጠበኩ ሁለታችንም አቀርቅረን በትዝታ በየፈርጃችን ነጎድን . . . . .
8051Loading...
12
ያንን ለሊት ልታነጊ ከድቅድቅ ስር               ስታመሺ ጨዋነቱ መች ጎሎ ነው ዝም ያለሽን              ምትረብሺ     (  አቤት አንቺስ ) ካፈጣጠር ብዙ እርቀሽ መመለስን              ስትሰውሪ ክንፍም አለሽ አዎ አውቃለው በእርምጃ            ነው የምትበሪ (አጀብ ለኔ) ከጥላሽ ጋር ውል የገባው መገለጥሽ                ሚናፍቀኝ ሁሉንሽም አወኩኝ ስል ፍፁምነት               ሚጨርሰኝ አወይ ለኔ.... አንቺን ብዬ ዳር ለያዝኩኝ መመለስሽን ፍለጋ መሄድሽን የቀጠርኩኝ መጨረስ ነሽ ዝንተ አለሙን  የመንጠፍጠፍ መውረድ ደራሽ ሊያሳይ ነው የከተብሽ ገነት አይደል              ያንቺ ስፍራሽ የማለዳ የወፍ ዜማ ጉም የያዛት ነሽ                 ወገግታ የመሳካት ነሽ አንኳሩ የስለቴ ዋና ቦታ ስፀልይ ነው የምጀግን ስረጭሽ ነው                  ምበረታ ፀበል ፈውስ ለድክመቴ የአምላክ ቃሉን                ማስታወሻ የእኔ እምነት ትክክል ነው የክርክር                 ማጣቀሻ የመአበል የዝምታው የማለቆች             መንቀራፈፍ ወጀብሽን ስታበዢ በኪዳንሽ የምንሳፈፍ መውረድ ነፅቶ መበከልን እዛ ጥሎ ከደግ ጋር እያወጉ ቅድ ስናን ተመስሎ ደሞ ደርበብ መቀዛቀዝ ከብዙ ጋር ምንም አለ በመድመቅ    ውስጥ ሚደበዝዝ ከሰራሽኝ ሰው መሆን ላይ አፍቃሪነት         ሲሽኮረመም የኔን ማለፍ ፈቅጄ ነው በጣሮች ውስጥ         አንቺን ማክም ******** ለማምሸቴ ykrta
7993Loading...
13
ስሜቴን ላጋራችሁማ ……🥹 ከፍቷቹ፡ ያቃል… አይደለም ? ሁሉም ነገር ባንዴ ጥሏችሁ ቢሄድ ወይም ሰው ካጠገባችሁ ስታጡ፡ ምን ታረጋላቹ ? comment pls💔
9865Loading...
14
ሰዎች የቀኑ መርሀግብራችን በዚ ተጠናቀቀ ማታ በምን ልመለስ ግጥም 😍 አጭር ታሪክ 😘 መርጣችሁ ጠብቁኝ ስመለስ የፈለጋችሁት ይደረግላቹሃል
1 0890Loading...
15
ቢሮዋ "ሰው የሚፈልገውን ነገር ሲያጣ ያለውን ነገር ከልክ በላይ በማድረግ ለማካካስ ይሞክራል" ቢሮዋ ስንገባ በትልቁ ተለጥፏል። እንዳነበብኩት ፈገግ ስል አይታ ፀሀፊዋ "የቢሮው መርህ ነው እንግዲህ ያው አንቺ ብቻ አይደለሽም የተገረምሽው የመጣ ሰው በሙሉ ነው ለተወሰነ ደቂቃ ቆም ብሎ እንዲያስብ የሚያረገው" አለቺኝ። የመጣነው ሀያ ተማሪዎች ያህል እንሆናለን "የዘንድሮ ተመራቂ የሳይኮሎጂ ዲፓርትመንት ተማሪዎችን ማነጋገር እፈልጋለሁ" ብላለች ተብለን ነው-ወ/ሮ ሳባ። ሳባ ደግሞ ማናት? ትሉ ይሆናል ሳባ ማለት ሳድግ እሷን ነው መሆን የምፈልገው የምልላት ታዋቂ የስነልቦና አማካሪ ነች። በየመድረኩ ያደረገቻቸውን ንግግሮች እያሳደድኩ ያዳመጥኩላት ትምህርት ሲያማርረኝ እንደሷ መሆንን እያሰብኩ ሳታውቀኝ ያበረታችኝ ሴት ነች ሳባ!" ስሟ ራሱ ታላቅነትን አያንፀባርቅም?! ሳባ ሲባል ከንግስቷ ጋር ማመሳሰል አይቀር እና እንደዚህ የማከበራት የማደንቃት ሳባ የኔን ባች ማየት እፈልጋለሁ ስትል ሁላችንም ደስ ብሎናል እኔ ግን እንደ ህፃን እየቦረቅኩ ነው። ገና ወደ ቢሮዋ ከመግባታችን በፊት እንግዳ መቀበያ ቦታው ጋር ስንቀመጥ አይኔን ከግድግዳዎቹ ላይ መንቀል አቅቶኝ አንገቴ እስኪሰበር እየተዟዟርኩ አየሁት። ከግድግዳው ቀለም ጀምሮ(ፈዛዛ ሮዝ ሁለቱ ግድግዳ ቀሪው ሁለቱ ፈዛዛ ወይንጠጅ ነው የተቀባው) በነጫጭ እቃዎች ያሉት አርንጓዴ ተክሎች መረጋጋትን ይፈጥራሉ በዛ ላይ በቀጭኑ የተዘረጉት ሀረጎች ቦታውን ታመው ሳይሆን ለመዝናናት የሄዱበት ቦታ ያስመስለዋል። እነደዚህ ስመሳሰጥ ከቢሮዋ ወጥታ "ኑ ግቡ" አለች እና ወደ ቢሮዋ ተመለሰች።ሰፊ ቢሮዋ ተቀበለን ሶፋው ጋር የለችም ዞር ስንል እግሯን አጣጥፋ ምንጣፍ ላይ ተቀምጣለች እንደ ሁልጊዜዋ ነች አለባበሷ እንከን የለውም ሙሉ ጥቁር ቱታ ለብሳለች ፀጉሯ ወደ ኋላ ፅደት ተደርጎ ተይዟል ስስ ሜክአፕ አድርጋለች። ምንጣፍ ላይ መቀመጧ ትንግርት ሆኖብን ቆመን ስናያት ኑ እንጂ ተቀመጡ ብላ ወደቀሪው ቡኒው ምንጣፏ ጋበዘችን "ማን ወንበር ላይ ይጨናነቃል" ስትለን ያካበድናትን ያህል እንደጓደኛ ቀለለችን። በየተራ ፊቷ ሄደን ተደረደርን። "ራሴን ማስተዋወቅ ያለብኝ አይመስለኝም ታውቁኛላችሁ አይደለ" አለችን በሙሉ ፈገግታ በራስ መተማመኗ ከሆነችው በላይ ቆንጆ እንድትሆን አድርጓታል "በሚገባ" አልኳት እኔ ፈጠን ብዬ "እና ቢሮዬን እንዴት አያችሁት አለችን ሁላችንም ደግመን አየነው ከግድግዳው ቀለም ውጭ ተክሎቹ እዚህም አሉ ግድግዳው ግን ከላይ ፈዛዛ ግራጫ ከግማሽ በታች ደግሞ ፈዛዛ ጎመኔ ቀለም ነው የተቀባው በአንድ በኩል ሙሉ በሙሉ መስታወት መሆኑ የበለጠ ቅልል የሚል ስሜት ይፈጥራል ሶፋዎቹ ብርቱካናማ ቀለም ኗሯቸው ለመቀመጥ ሳይሆን ለመተኛት ይጋብዛሉ። ችግር የሚወራበት ሳይሆን ደስታ የሚከበርበት ቦታ ነው የሚመስለው። " ዛሬ የፈለግኳችሁ ዋና አላማ ምን መሰላችሁ" ስትል ከምሰጣዬ አባነነቺኝ "መመረቂያችሁ ከደረሰ አይቀር ስለስራ ህይወታችሁ ለመነጋገር ነው"አለችና ትንፋሿን ሰብስባ "እንደሌሎች ከዚህ ዲፓርትመንት ተመርቀው ወጥተው ስራ አጣን ብለው እንደሚያማርሩ ሰዎች እንድትሆኑ ስለማልፈልግ ነው ምክንያቱም እናንተ ለመስራት ፈቃደኛ እስከሆናችሁ ድረስ ስራ አለ። እኔ እንዴት ስኬታማ የሆንኩ ይመስላችኋል?" አለች ሁልጊዜ የሚገርመኝ ነገር ስለሆነ ጆሮዬን የበለጠ አቁሜ ማዳመጥ ጀመርኩ "ተመርቄ ወጣሁ ይሄንን ቢሮ ከፈትኩ ያው እንደዚህ ባያምርበትም ማለት ነው ግን እዚህ ዝር የሚል ሰው አልነበረም ስለዚህ ይሄንን ለመለወጥ የሆነ ነገር ማድረግ አለብኝ ብዬ ተነሳሁ መጀመሪያ የእውቀት ማነስ ነው ብዬ ስላሰብኩ በየትምህርት ቤቱ በመሄድ ለማስተማር ሞከርኩ ግን የማህበረሰብን አስተሳሰብ መቀየር ብቻዬን የምችለው ነገር አይደለም ስለዚህ ታማሚ ወደዚህ የማይመጣ ከሆነ እኔ መሄድ አለብኝ ብዬ ተነሳሁ ይህንን እያሰላሰልኩ በታክሲ የሆነ ቦታ ስሄድ በጣም ግንን ያለ ሽቶ የተቀባች ሴት አብራኝ ተቀመጠች "ሰው ለምን እንደዚህ የተጋነነ ሽቶ ይገዛል?" የሚለው ሀሳብ ሲያብሰለስለኝ ስልክ ተደውሎላት አነሳችና "በቃ ፍርድ ቤት ቀጠሮ ሀሙስ ነው ተፋተን ይለይናል" አለች ያኛው ጫፍ ላይ ያለችው ሴትዮ ምን እንዳለቻት መስማት ባልችልም ያፅናናቻት ይመስለኛል "ኧረ ደህና ነኝ አሁን ራሱ እውነት shopping ወጥቻለሁ" አለቻት ስልኩ ሲዘጋ አይኗን በሶፍት ሸፍና አለቀሰች ያ ሁሉ የሽቶ መርከፍከፍ ታድያ ሀዘኗን ለመደበቅ ነበረ ማለት ነው?! እኔም የት መሄድ እንዳለብኝ ተረዳሁ ሴቶች ያሉበት የበዛ ዊግ የሚሰሩ የበዛ ሜክአፕ የሚቀቡ እንዲሁም በሳምንት በሳምንት የሚለበስ ካልገዙ የሚጨንቃቸው ሴቶች ብዙ ማግኘት ፈልገው ያላገኙት ማግኘት የሚችሉትን ደግሞ ከልክ በላይ እያደረጉት እንዳሉ ተረዳሁ እነሱን ለመርዳት ብዙ አይፈጅም ነበረ የተወሰነ ቀርቦ ማውራት ነው መፍትሄ እንደሚያገኙ ሲረዱ ራሳቸው መምጣት ጀመሩ። ከዛ ደግሞ አንድ ሰሞን የበዛው የቢራ ማስታወቂያ ይገርመኝ ነበረ "ሰው እንዴት መጠጥ ይወዳል?" እያልኩ እኔ መጠጥ አልወድም ሆዴን አሞኝ እናቴ በግድ አረቄ ያስጠጣቺኝ ቀን ግን ስቃጠል ዋልኩ ግን ሰዉ በሊትር እየገዛ ሲጋት ሳይ ግራ ገባኝ ቀጣይ የትኩረት አቅጣጫ መጠጥ ቤት ሆነ ማለት ነው" ስትል ሁላችንም ሳቅን "ስለዚህ ስራ የለም ማለት አይቻልም አካባቢያችሁን ካሰተዋላችሁ ሁሉም እርዳታ ፈላጊ አዳማጭ ፈላጊ ነው ሌላውን ተዉት የዘንድሮ አስራ እድሜዎች ላይ ያሉትን ልጆች ብታዩ ሁሉም ነገር ነው ድብርት ውስጥ ጭንቀት ውስጥ የሚጥላቸው አላማችሁ ሰውን መርዳት ከሆነ ብዙ እናንተን የሚጠብቅ አለ" አለችን "እሺ" አልናት እንደእኔ ሁላችንም በልባችን ቃል የገባንላት ይመስለኛል "የምትሉኝ ነገር ከሌለ ስራ የምጀምርበት ሰዓት ነው" አለችን "በተግባር ነው የምናሳይሽ" አላት ከመሀላችን አንዱ ልጅ ሁላችንንም አቅፋ ተሰናበተችን ቤተሰብ reaction ቀንሷል አይታችሁ react ካላረጋችሁ እኮ የወደዳቹትን ከጠላቹት መለየት ይከደናል
1 1066Loading...
16

17
ግማሽ የምንለው፣ በአሁኑ ስያሜ የሙሉ ልኬት ነው መጥላት ምንጀምረው ልንወድ ስንል ነው መጉደል ሙሉ ፣እንደሆነ አለም ያሳያል ከመሪር ሀዘን ላይ፣ ጆሮ ሳቅ ይሰማል። ለዚህ ነው ዝም ያልኩት... ተለየችኝ ብዬ ፤ደረቴን ያልመታው እግርሽ እየሄደ፣ልቤ የተረጋጋው ደስታን ፍራቻ ነው፣ሀዘኔን የደበኩ እግርሽ ከኔ ሲርቅ፣ መምጣትን የጠበኩ!! አለም ተቀይርዋል፣ተዋደዱ ማለት ተለያዩ ሆንዋል ሰማንያ ሳይፈርም፣ሰማንያ ይቀደዳል ሁሉም ግራ ሆንዋል፣ቀኙን ላምላክ ሰጥቶ ማይለውን አርጒል፣ የሚለውን ሰምቶ። ስለዚህ የኔ ውድ... በጣም ወድሻለሁ፣ የኔ ልዩ አለም ፍቅርን ያስተማርከኝ እያልኩ፣ ልደረድር ቃል አልጠፋብኝም ፍቅርም በተግባር ነው ፣በቃል አይገኝም በቃል ደሞም ቢገኝ፣ፍቺው ተቀይርዋል የቃል ትርጉሙ ውሸት የሚባለው፣እውነት ነው ስላሉ ቃላትም ይቅርብኝ፣በተግባር ላሳይህ በልቤ ወድጄ፣በልቤ ላፍቅርህ ።
9753Loading...
18
“ሰው” እና “ሰብአዊነት” ከሚሉት ሁለቱ ቃላት። የመጀመርያው በየመንገዱ እየተንከራተተ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በየመጽሃፍቱ ታገኙታላቹ...! #ቪክቶር_ሆጉ እኔ ገብቶኛል የእናንተን ባላውቅም😊
9861Loading...
19
ይሄው ከበሬ ላይ፣ይሄው ከደጃፌ ካለመኖር አለው፤መኖር አሳልፌ የከፈትኩት በሬ፤ከመጣሽ በማለት ከወጣሽ ብሀላ፤ይሄው አልተዘጋ ስትሄጂ የጨለመው እስካሁን አልነጋ። ።።።።።። ከደጃፌ ሆኜ ትመጣለች ተስፋ ፍቅርን             እያሰብኩኝ ከአሁኑ መጥፍትሽ፤ከአሁኑ መራቅሽ        ድሮሽን አመንኩኝ!! ዘመን ተቀየረ የፍቅር ውል ፍቺ ቅሉ ሌላ                 ሆንዋል እውነተኛ ፍቅር ካንቺው ጋራ ጠፍትዋል ውሸት የሚባለው፣ እውነቶችን መስልዋል እኔ እዛው እያለው፣ ብዙ ሰዎች መተው              ብዙዎች አለፉ   ጥቂቶች ልክ ሆነው ፣ጥቂቶች አጠፉ ከአይምሮዋቸው ጠበው፣ከአካላቸው                   ሰፉ።   ሀገርን ሚሸጡ፣ሀገር ገዥ ሆኑ     የሚያዋርድ ሰርተው፣ክብራን ተባሉ ፍቅርን አጥፍተው፣ጥላቻን አለሙ የታመመ እያለ ፣ጤነኛ አስታመሙ!! ካንቺው መሄድ ጋራ፣አቅጣጫዬም               ሄድዋል የመሄጃ መንገድ፣መመለሻ መስልዋል። የአፍቃሪዎች መንበር ፣በበዳይ ተተካ      የበደለ ሁሉ በስራው ተመካ            ለካንስ አንችዬ በደሎች ውሸት ፊት እውነት ናቸው ለካ። ነይልኝ ይዘጋ የመዘጋት ጥበብ የተሳነው                    በሬን ደም ክፈችልኝ ቆልፈሽ የሄድሽው ሰው           አማኙን ልቤን ፀሀይም ትውጣልኝ፣ ከዋክብትን ልቁጠር አዘቦት ቀን ልለይ፣በአላትንም ላክብር ሁሉም ይስተካከል፣ይመለስ ከቦታው ባንቺ እርቆ መሄድ፣ትርጉሙን የሳተው። ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
1 0521Loading...
20
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
1 1240Loading...
21
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
8380Loading...
22
✅በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅ ማየት ማመን ነው🏆👇
450Loading...
23
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
670Loading...
24
📌☄️ BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 ➡️https://t.me/+OeCLHsoVmaYxYmNk ➡️https://t.me/+OeCLHsoVmaYxYmNk
640Loading...
25
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
1160Loading...
26
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅ ማየት ማመን ነው🏆👇
680Loading...
27
ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም በየወሩ የማደርገውን ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe, 🇨🇦 Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው እናም ወደውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላቸው channels join በማለት አናግሩት ያግዛቺዋል::
660Loading...
28
ቤቲንግ ይጫወታሉ መበላትስ ሰልችቶታል እንግዲህያዉንሱ በነፃ ያለምንም ክፍያ በቀን ከ 10-15 odd የሚለቀቅበት ቻናል ልጠቁማቹ ይጠቀሙበታል ይቀላቀሉ
1050Loading...
29
ክፍል#3 ከለታት ቁርጥ ቀን ልመናም ትግስቴም ገደብን አለፈ ያንቺም መንቀባረር ከፍቅር ገዘፈ አንተኮ የዋህ ነህ ለፍቅር ምትመች ለኔ ምንም ምትሆን ምልህን ማትሰለች እኔ አንተን ካጣው መኖር ይከብደኛል የተቀረው እድሜ ሲኣል ይሆንብኛል ካንተ በፊት ልሙት አልይ ያንተን ክፉ ወዳጆችህ ይብዙ ጠላቶችህ ይጥፉ ብለሽኝ ነበረ.... ብዙ ስለምንሽ የኔ ሁኚ ስልሽ መሂጃ እንደሌለኝ አድርገሽ ቁጠርሽኝ እጄን ስዘረጋ እግርሽን ሰጠሽኝ ፍቅርሽን እያሰብኩ ከደጅሽ ስጠና ብለሽ አማሽኝ ይጉለዋል ጤና ብዙ ነገር ቻልኩኝ ሰውን ማልታገስ አንቺን ግን ታገስኩኝ አሁን ይበቃኛል ካንቺነትሽ ልውጣ ፍቅር እንዲ ከሆነ በአይኔም ባፍንጫዬም በአንድ ላይ ይውጣ ብዙ የተማፀነ የቁረጠለት ለት ፀፀት አይሰማው ያስቁረጠ ሰው ነው ዘላላም ሚበላው ካለፈው ታሪክ ቆሙ ከመብሰልሰል እጅጉን ይሻላል ሌላ ህይወት መሳል የተዘጋ ልብን ላይከፍቱልን ነገር ቁሙ ከማንኳኳት የራስን ሚያንኳኳ ፍቅር ያሰበውን ከፍቶ ነው ማስገባት!!!!! ተፈፀመ...
1 3457Loading...
30
ሰላም እዴት ናቺው የቻናሌ ቤተሰቦች በ 🇨🇦Canada🇨🇦 ሀገር የሚኖር ኢትዮጵያዊ ወንድማቺን ሀበሾቺን ማገዝ እፈልጋለሁ እያለ ነው እናም በየወሩ የማደርገውን ለ 5 ሰወች ቀድሞ ላናገረኝ sponsor ships ከዚው ከምኖርበት ማንኛው Europe, 🇨🇦 Canada 🇨🇦 ሀገር መምጣት ለምትፈልጉ online apply ለከበዳቺው ላግዛቺው ዝግጁ ነኝ እያለ ነው እናም ወደውጪ የመውጣት ፍላጐት ያላቸው channels join በማለት አናግሩት ያግዛቺዋል::
1280Loading...
31
ቀጥሬም አልቀረው መርጠን አንዱን ስፍራ ተቀምጠን አወራን አወራን አወራን ግማሽ ኪሎ ሀሚት ግማሽ ፖለቲካ ደስ ሲለን ታሪክ ሲያሸን ሰበካ እንደው ሳናስበው ሰአቱ ነጉደ... አይን አይንዋን እያየው አይን አይኔን አየችኝ በፍቅርዋ ከንፍ መውደድዋን ሰጠችኝ በርዱን ይሆን ሳናቀው ብቻ ተቃቀፍን የመፍራትን መንገድ አንድ እርምጃ አለፍን እሷ ልሆን እኔ ማን እንደቀደመ ባላስታውሰውም ብዙ እንደሳምኳት ብዙ እንደሳመችኝ ፍፁም አረሳውም መጠጥም ቀመስን አንድ ሁለት አልን ብዙም ሳንቆይ ስካር አሸነፈን አብረንም አደርን አንሶላ ተጋፈን በጣሙን ተገረምኩ በአብረን ማደራችን የሰው ተፈጥሩ ግን እጅጉን ይገርማል ካልጠበቀው ስፋራ ሳያስብ ይውላል ከአይምሮ በላይ ስሚቱን ይሰማል የሰውነቱ መለክያ ባዳሩ ይለካል ብቻ አስታውሳለው ለኔ ያላት መውደድ ለኔ ያላት ክብር ለኔ ያላት መሳሳት ያላት ግዙፍ ፍቅር ባይኔ ውልብ ይላል.... ምን ነካት ሳልላት ዞራ ተቀየረች እኔን የሚባል ሰው አይንህ ላፈር አለች ምትወደኝ ያህል አግዝፍ ጠላችኝ ከረሱኝ እንደምረሳ እሷም ዘነጋችኝ እኔ ግን ያው ሆኜ ግራ ስትሰጠኝ ቀኝ እየ ሰጠዋት የኩራትዋን ያህል እኔም ተማፅንኳት ከሷ ልብ አባራኝ ከኔ ልብ አኖርኳት ከአሁን መቀየርዋ ድርዋን አመንኳት። ይቀጥል ባትሉም ይቀጥላል.....
1 2337Loading...
32
ከለታት አንድ ቀን... በቆንጅናዬ እጅጉን ተገርማ በፀባዬ ማማር የኔ መሆን አልማ ከጕደኞቺ መሀል አንዱን ትግባባለች እንዴትም ለምናው ቁጥሪን ወሰደች ደወለች እኔ ጋር አመሻሽ ጠብቃ ደዋይ ለሌለው ስልክ ሆናለት ጠበቃ ሂለው አልኩኝ እኔም የማላውቀው ቁጥር ማን ይሆናል ብዬ በለሰለሰ ድምፅ አፍን አባብዬ ወሪውን ቀጠልን እጅግ የከረመ ወዳጆች መሰልን ብዙ ሰአት አወራን ከድምፅዋ ውጭ ምንዋንም አላውቀው አትጥፍ አለችኝ ቻው ተባብለን ስልኩንም ዘጋነው. ከለታት ሁለት ቀን...... ቲክስት ላከችልኝ ልዩ ሰው ነህ ብላ ባወራን ማግስት ልዩ ሰው አያደለውም አንድ ሰው ነኝ ብዬ እኔም መለስኩላት ቀልዴን አልነበረም እሷን ግን አሳቅኳት ባህሪህ ስርአት ሳትስቅ ምታስቅ የድብርት መፍትሄ ደስታን ምታፈልቅ ብላ አሙገሰችኝ ቃላቶች ደርድራ እሷ ላወራችው አልነገርኳትም ግን የኔ ፊትም በራ ከለታት ሶስት ቀን....... ማውራታችን ዳብሩው ሙገሳው ደልቦ ድንገት በመሀል ላይ እንገናኝ አለች በስልክ ያወራነውን በተግባር ፍለገች እኔ ደሙ ኩራው ማግኘት ብፈልግም እስከዚ ነው ብዬ የተፈላጊ አቅም እሷም አኩረፈች በኔ እንቤ ባይነት መደወል አቁመች እኔም በዛው ጠፍው አውቁ የተደበቀ አይገኝም ብዬ እሷን ምትባል ሴት ከአይምሮዬ ጥዬ ድንገት ስልኬ ጠራ ሳነሳው እሷ ናት አወራች በፍቅር ንዲትዋ በርዱላት ለምን እንዲ ጠፍ ብላ ጠየቀችኝ ከረሱኝ እንደምረሳ እሷም አወቀችኝ ደግማ ጠየቀችኝ እንገናኝ ብላ በፍቅር አባብላ ቃልም አስገባችኝ በናቲ አስምላ እኔም እሺ አልኩት ዝም ካለ ስፍራ መርጭ ቀጠርኳት። ይቀጥል ካላችሁ 😍 ይብቃን ካላችሁ ደሞ 😔 እንደተለመደው በ ሪአክሽን ግለጡልኝ
1 26511Loading...
33
ምን ይፈልጋሉ? የፈለጉትን መርጠው JOIN 🌺የፍቅር ዘፈን.............. JOIN 🌺የፍቅር ደብዳቤ ............ JOIN 🌺የፍቅር ጥያቄ .............. JOIN 🌺የፍቅር ግጥሞች ........... JOIN 🌺አጫጭር የፍቅር ታሪኮች .......... JOIN 🌺 የፍቅር ጥቅሶች .......... JOIN
1390Loading...
34
🌹 ወንድሜ ፍቅረኛህን ትወዳታለህ እህቴስ ፍቅረኛሽን ምን ያክል ትወጂዋለሽ ❤️ ምርጥ ምርጥ የፍቅር ጥቅሶች እና የፍቅር ታሪኮች የሚቀርቡበት ቻናል ይዘንላችሁ መተናል ቤተሰብ ይሁኑ🌹👇
1800Loading...
35
📌☄️ BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ ተቀላቀሉን 👇👇 ➡️https://t.me/+OeCLHsoVmaYxYmNk ➡️https://t.me/+OeCLHsoVmaYxYmNk
900Loading...
36
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን   የምታገኙትን   የፍቅር ቻናል   ተጋበዙልኝ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
1050Loading...
37
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
800Loading...
38
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
800Loading...
39
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ይሄ ቻናል ለናንተ ነው ምርጥ ቲፕ የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ✅ ማየት ማመን ነው🏆👇
390Loading...
40
Pp ሚቀይሩት ፎቶ አተዋል? ሌላም ደግሞ ለፍረቅኞት የሚልኩት የፍቅር ጥቅሶች አተዋል እና ምን ይጠብቃሉ ከስር መርጠው ይ🀄 ላ 🀄 ሉ👇
620Loading...
ቤተል የቃሊቲው ሳይሆን ከጦር ሃይሎች ሻገር ብላቹ ሚገኘው ቤተል ነው ታዳሚ መሆን ብቻም ይቻላል
إظهار الكل...
👍 2
Repost from ካሊድ አቅሉ
Photo unavailable
አርብ እለት ወደ አመሻሽ ወደ ግጥም ደግሞ እንሽሽ ! የፊታችን አርብ አመሻሽ 11:00 ላይ ቤተል በሚገኘው ሲላስ ካፌ ክፍት የስነ ፅሁፍ ምሽት ይኖረናል ፤ ፅሁፎዎን ይዘው በመምጣት በክፍቱ መድረክ ያቅርቡ ይዝናኑ። የማቅረብ እና በፕሮግራሙ ላይ መታደም የምትሹ እና ስለ ቦታው የበለጠ ማብራርያ ምትፈልጉ በውስጥ መስመር አውሩን 👉 @kalu30 . ( መግቢያ በነጻ)
إظهار الكل...
👍 1
ታመን ሳለ ባቃሰትነው ብዙ አጥተን በወደቅነው ...... ያኔ ነው የፈረስነው  ! ሰው እንደመሆናችን ወደኛ የምንስበው ችግር... ስብራት ....እጦት እልፍ ነው። ሰው'ነታችንን አውልቀን ካልጣልነው በቀር ከኛ ጋር የመለጠፋቸው ጉዳይ ለነሱ የህልውና ጉዳይ ነው ። ማግኔት አጠገቡ ያሉ ብረቶችን ላለመሣብ ግድ ድንጋይ መሆን አለበት እኛም እንደዛው ! ህይወት አሪፍ አድፋጭ ....ተኳሽ....ታጋይ ናት። የኛ ክህሎት ደሞ ያን ለማለፍ በቂ ነው ። ያ ችሎታ ያለው ግን ጥቃቶቿን  በመሸሽ ፣ መልሶ በመታገል  እንዲሁም ላለመመታት በመጣጣር አይደለም የመቋቋም ችሎታችን ያለው በመቀበል ነው። ቀስት ተወርውሮብሀል ? ያገኝሀል ! ሽል ባለማለትህ እየተቆጨህ ቁስልህን አታመርቅዝ ! ምቷ ተሰንዝሮብሻል ? አትስትሽም ! ስለተመታሽ እራስሽን በመውቀስ ሰንበርሽን አታትሚ ! ተሰብራችኋል ? ተክዳቹሀል ? ተሸንፋቹሀል ? ልባቹ ታሟል ?  ተቀበሉት ! ቀስቱን ለመንቀል አትጣጣሩ የብሱን ህመም ነው ። በመቀበል ውስጥ መረጋጋት ፣መማር ፣መጠንከር፣ አለ ። ተቀበላቹት ? አሁን እራሳችሁን ማስታመም ጀምሩ ራሳችሁን መገንባት ጀምሩ ዛሬን መኖር ጀምሩ ። የፈረስነው ዳግም ጠንክረን ለመገ'ንባት ነው ። ልባቹ ሰላም ይሁን❤️‍🩹
إظهار الكل...
🙏 3 1
መልካም ቀን መልካም አመሻሽ ተመኘሁ ቤተሰብ ማታ አሪፍ አሪፍ ነገሮችን ይዤ እመለሳለሁ lእስከዛው ባለው ፈታ በሉልኝ 😍😍😍
إظهار الكل...
👍 10 1
9.45 KB
6🙏 5
አሜን በሉ
إظهار الكل...
እስቲ ይሄ አላረካንም በ vocie መርቂን ምትሉ እጃችሁን ወደላይ ከፍ
إظهار الكل...
👍 6
እስቲ ደሞ ልመርቃችሁ ገና ልጅ ናት እንዳትሉኝ እንዳታልፉኝ እባካችሁ ፍቅሬ በዝቶ ባጣላችሁ ማረጋችሁ ዛሬ ደሞ መጣሁ ልመርቃችሁ በልጅ አፌ ባልተገራው ልመርቅ ነው አሜን በሉ ያሰባችሁት ቀርቶ ይሁን እሱ ያሰበው ይምራችሁ በበጎ ይምራችሁ በቀናው እሱ ይጠብቃችሁ ከምቀኛው ከሸረኛው ጉንጭን ስሞ ከሚያሴረው ይሰውራችሁ ከይሁዳው አሜን በሉ ልመርቃችሁ አትጉደሉ ይሙላላችሁ በላይ በላይ ይባርካችሁ ሰው ያርጋችሁ የተሟላ ያድላችሁ ሰላም ጤና አሜን በሉ መርኳቹ በልጅ አፌ ባልተገራው ተመርቆ ባልጨረሰው በፍቅር ነው መርቀው አሜን በሉ ይሁን ያርገው
إظهار الكل...
🙏 9🥰 3👍 1
አላችሁ ደሞ አንድ አንድ ቤተሰቦች ምን እንደምላችሁ ቃላት ሚያጥረኝ ሁሌ ምትደግፉን እና ከኛ በላይ ለዚ group ምታስፈልጉ ፈልጌ ሳታጣችሁ ምከፋኝ ቤታችንን ምታስዉቡ እውነት እውነት ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏 አላችሁ ደሞ አይታችሁ ላሽ ምትሉ እናንተም እረፉ የእውነት እረፉ እንዴ ለማንኛውም ሁላችሁም ከልቤ እወዳቹአለው 😘
إظهار الكل...
12👍 4💯 1
አንድ ወቅት ከዉጪ ሀገር የመጡ እንግዶችን የመቀበል ግዴታ ተጣለብኝ። ይዣቸዉ ስንከራተት ሰንብቼ ድንገት ነዳያን ወደበዙበት ቦታ እግር ጥሎን ሄድን። . የጎዳና ተዳዳሪዎቹ፣ ነዳያኑ ልብሳቸዉን አዉልቀዉ ቅማል ሲገድሉ፤ ቆንጅዬዋ ቀበጧ እንግዳዬ ተመለከተች፤ ለረዥም ሰአት አለቀሰች፤ አዘነች። እኔም ማዘኗ አሳዝኖኝ <እንደምትመለከችው ህዝቡ በድህነት ነው የሚኖረዉ፤ ብታለቅሺ አይፈረድብሽም> አልኳት።ከአፌ ቀበል አድርጋ <እንዴት ነፍሳት ይገላሉ?> አለች። . ከዛች ቅፅበት አንስቶ ያለቀስኩት እኔ ነኝ! React እያስቀመጣቹ ጠፋቹኮ🥺
إظهار الكل...
😁 14❤‍🔥 3👍 1
تسجيل الدخول والحصول على الوصول إلى المعلومات التفصيلية

سوف نكشف لك عن هذه الكنوز بعد التصريح. نحن نعد، انها سريعة!