cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የፍቅር አለም

🥰🥰እንኳን ደህና መጡ🥰🥰

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
69 439
المشتركون
-14024 ساعات
+3 1447 أيام
+13 86930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

በፍቅር ውስጥ የነበሩ ሁለት ፍቅረኛሞች ከተለያዩ ቡሀላ ምርጥ ጓደኛ መሆን ይችላሉ
إظهار الكل...
🫠ደና ደሩ🫠
إظهار الكل...
👍 23🥰 6👌 2😍 2
👩ተቀበል
إظهار الكل...
👍 17 2🥰 2👏 1👌 1
🙈አሁንስ🙈
إظهار الكل...
👍 4🥰 4 2👌 2
ባይመጥንም ሞከርኩ
إظهار الكل...
👍 9🥰 2 1👌 1😍 1
ስሚኝ ማ ዘውድ አለሜ እህት ክብሬ እናት ቤቴ ጌጥ ዉበት ሴትነትሽ መታየዬ ንፁህ ልብሽ መክበሪያዬ መሆኑን ግን ታውቂው ይሆን ከዙፋንሽ ዝቅ አድርገው ስገምቱሽ ምን ትይ ይሆን እት አለሜ ዝም አትበይ ተናገሪ መቻልሽን ለዓለም አውሪ እናት ክብሬ ቀሚስሽን ለሚንቁት አሳያቸው ዉበትሽን ሴት አስብሎ ያስጣለሽን አሳያቸው ጉልበትሽን ሴት የመሆን ሚስጥርሽ ካምላክ የተቀባበረከትሽን አሳያቸው ሴትነትሽ በቀሚስሽ ዉበትሽን
إظهار الكل...
👍 8🥰 2👌 2🤷 2
https://t.me/tapswap_mirror_1_bot?start=r_6198067755 🎁 +2.5k Shares as a first-time gift
إظهار الكل...
የፍቅር አለም=ከሴቶች አለም
إظهار الكل...
👍 8👌 5 4😍 3🥰 1👏 1
የፍቅር አለም አብዛኛውን የሚመራው በስቶች ነው ብዙ አድሚኖቹ ሴቶ ናቸው 5 ሴቶች 3 ወንዶች በዚህ ቻናል ላይ ጹሁፋቸውን ይለቃሉ አብዛኛው የቻናሉ ተከታዮችም ስቶች ናቸው ሼር ላይክም የሚደርጉት ሴቶች መሆናቸውን ደርሼበታለሁ ለዚህ ውለታቹ ቆይ ምን ይደረግላቹ?
إظهار الكل...
👍 19🥰 6 3🤔 1👌 1😍 1😡 1
🥰🥰🥰ጀግና ሴት🥰🥰🥰 ለጠራት ወንድ ሁሉ አቤት አትልም ስልክሽን ላላት ሁሉ ስልኳን አሰጥም ሀይ ላላት ሁሉ ሀይ አትልም ለደወለላት ሁሉ አታነሳም ለቀለደላት ሁሉ አስቅም ልጋብዝሽ ላላት ሁሉ አትሄድም ጀግና ሴት ውስን ናት🥰🥰🥰 የራሷ የሆነ ቀይ መስመር አላት ውስን ነገር ሁሉ ደግሞ ውድ ነው ርካሽ ነገር ደግሞ በየቦታው ሞልቷል ርካሽ እዳኮኚ ውስን ሁኚ🥰🥰🥰 ይድረስ ለወደፊቷ ሚስቴ🥰🥰
إظهار الكل...
👍 23🥰 6 3🙏 3👌 3