ECFC LA
الذهاب إلى القناة على Telegram
Welcome to ECFC-LA's Telegram Channel. This channel is owned by Ethiopian Christian Fellowship Church Los Angeles and its sole purpose is to communicate with church members and friends of ECFC-LA
إظهار المزيد443
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
+130 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+6
في 0 قنوات
أغسطس '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+5
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+4
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+15
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+7
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+8
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+15
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+9
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+7
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+3
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+6
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+5
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+5
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+2
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+13
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+9
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+5
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+11
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+327
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 13 سبتمبر | 0 | |||
| 12 سبتمبر | +1 | |||
| 11 سبتمبر | 0 | |||
| 10 سبتمبر | 0 | |||
| 09 سبتمبر | +1 | |||
| 08 سبتمبر | +1 | |||
| 07 سبتمبر | 0 | |||
| 06 سبتمبر | +1 | |||
| 05 سبتمبر | 0 | |||
| 04 سبتمبر | +1 | |||
| 03 سبتمبر | +1 | |||
| 02 سبتمبر | 0 | |||
| 01 سبتمبر | 0 |
منشورات القناة
የላይኛው ሊንክ አልሰራ ካላችሁ ይህንን ተጠቀሙ :: እግዚአብሔር ይባርካችሁ
https://youtube.com/live/HMhsXDou3_0?feature=share
| 2 | ሰላም ቅዱሳን
የሪቫይሻል ሚኒስትሪን ኮንፍራንስ ከላይ በተላከው የዩቲዩብ ሊንክ ማየት ትችላላችሁ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! | 76 |
| 3 | https://youtube.com/@revivalministry.losangeles?si=v0TPDVNtYmOuAxPx | 78 |
| 4 | የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የምትችሉ ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር።
የንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት! ዘወትር እሁድ ጠዋት 8am
የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! | 114 |
| 5 | لا يوجد نص... | 109 |
| 6 | ውድ ወገኖች እንደምን ከረማችሁ!! ይህንን የእህቶች ቀን ፕሮግራም በካላንደራችሁ ላይ ሴቭ አድርጉት::
ተባረኩ
ፓስተር ኃይሉ ችርነት | 156 |
| 7 | لا يوجد نص... | 152 |
| 8 | ዛሬ! | 182 |
| 9 | ሰላም ወገኖች!
ይሀ ከፊታችን ባለው ከ November 13 - 15 ለባትዳሮችና ላላገቡ የሚሆን በዓይነቱ ለየት ያለ የቤተሰብ ኘሮግራም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መተዋወቅ ጀምሮዋል። ፐሮግራሙ በሚካሄደበት ሆቴል ያለን ቦታ መጠነኛ ከመሆኑ የተነሳ ፈጠን ብለው እንዲመዘገብና ክፍያውን እንዲከፍሉ እናበረታታለን። ሆቴሉ የሰጠን የማረፊያ ቦታ ከሞላብን ፕሮግራሙን ለመካፈል በአቅራቢያ ባሉ ሆቴሎች ቦታ መያዝ ይኖቦታል፣ ይህ ሲሆን ደግም አሁን ካቀረብነው ዋጋ ($399) በላይ የሚያስወጣዎት ይሆናለ። ሰለዚህ ቀደም ብለው ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ ከእነዚህ ወገኖች አንዳቸውን ያናግሩ:-
ቴውድሮስ በፈቃዱ @ 714-745-7055
ራሔል ጌታቸው @ 714-745-7244
አብይ ሸለማ @ 414 -766-4831
ቤዛ ቶሎሳ @ 657-200-0988
አልዓዛር ጌታቸው @310-988-9584
ኤልሳ ግዛዉ @ 310 968-8819
ላላገቡ ያለውን ፕሮግራም በተመለከተ
ነህምያ 310-261- 4982
ወንጌል 424-368-0661
ጌታ ይባርካችሁ! | 203 |
| 10 | እንደሚታወቀው የቤተ ክርስቲያናችን የመተዳደሪያ ደንብ በሚደነግገው መሰረት በ August 9, 2026 የአገልጋዮች ጠቅላላ ጉባኤ (GMA) የሽማግሌ ጥቆማ ማደረጉ ይታወሳል። በዚህ መሰረት ከፍተኛ ደምፅ ያገኙትን በመለየት ፣ ቤተ ክርስቲያን የእራሷን የማጣራት ስራ ካደረገች በኋላ ፣ ተጠይቀው ፈቃደኝነታቸውን የገለፁ ስድሰት ዕጩዎች እነሆ ይዘን ወደ እናንተ መጥተናል። የስም ዝርዝራቸው እንደሚከተለው በስማቸው ፊደል ቅደም ተከተል መሰረት እናስቀምጣለን። ወንድም አለማየሁ አየለ (አሌክስ) ፣ ወንድም አስረስ ጉደታ ፣ ወንድም ዱባለ አፈወርቅ ፣ ዶ/ር ግሩም በኃይሉ ፣ እህት እታፈራሁ ታከለ እና ወንድም ቴዎድሮስ በፈቃዱ (ቴዲ) ናቸው።
ከዚህ በመነሳት የአገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሰው የሚወጡ ሦስት ሽማግሌዎችን ለመተካት ከእነዚህ ከቀረቡ ሰድሰት እጩዎች መካከል 3 ቱን ለሽማግሌነት የምንመርጥ ይሆናል ። በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት ይሄ ምርጫ የሚደረገው በአባላት ጉባኤ ስለሆነ ፣ አባላት የሆንን ሁላችን እሁድ፣ September 20 መደበኛው የአምልኮ ኘሮግራም እንዳለቀ ፣ ወደ ኋላ በመቅረት ምርጫውን እንድናደርግ ቤተ ከርሰትያን ታሳስባለች ። በዚህ ዕለት በአካል ተገኝተው መምረጥ ለማይችሉና በፎንታናና በኦሬንጅ ካውንቲ ላሉ አባላት በኢንተርኔት (ኦንላይን) ለየመምረጥ አማራጭ የሚዘጋጅ ሲሆን፣ የመምረጫውን ሊንክ የዕለቱ ዕለት እሁድ September 20 ቀን ከጠዋቱ 8:00 am እስከ ቀኑ 12:00 pm ባለው ጊዜ ውስጥ በቤተክርስትያኒቱ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ የሚለቀቅ ይሆናል ። አሁንም መፀለያችንን እየቀጠልን በፊታችን ያለውን ምርጫ እስካሁን እንዳደረግነው ክርስትያናዊ ሰነ ምግባር በተላበሰ መንገድ በቀሪው ሂደት ውስጥ የበኩላችንን እንድናደርግ ቤተ ክርስትያን ታሳስባለች።
ጌታ ይባርካችሁ
የአስመራጭ ኮሚቴ | 385 |
| 11 | የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የምትችሉ ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር።
የንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት! ዘወትር እሁድ ጠዋት 8am
የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! | 313 |
| 12 | لا يوجد نص... | 310 |
| 13 | የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የምትችሉ ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር።
የንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት! ዘወትር እሁድ ጠዋት 8am
የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! | 314 |
| 14 | ሰላም ወገኖች!
ይሀ ከፊታችን ባለው ከ November 13 - 15 ለባትዳሮችና ላላገቡ የሚሆን በዓይነቱ ለየት ያለ የቤተሰብ ኘሮግራም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መተዋወቅ ጀምሮዋል። ፐሮግራሙ በሚካሄደበት ሆቴል ያለን ቦታ መጠነኛ ከመሆኑ የተነሳ ፈጠን ብለው እንዲመዘገብና ክፍያውን እንዲከፍሉ እናበረታታለን። ሆቴሉ የሰጠን የማረፊያ ቦታ ከሞላብን ፕሮግራሙን ለመካፈል በአቅራቢያ ባሉ ሆቴሎች ቦታ መያዝ ይኖቦታል፣ ይህ ሲሆን ደግም አሁን ካቀረብነው ዋጋ ($399) በላይ የሚያስወጣዎት ይሆናለ። ሰለዚህ ቀደም ብለው ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ ከእነዚህ ወገኖች አንዳቸውን ያናግሩ:-
ቴውድሮስ በፈቃዱ @ 714-745-7055
ራሔል ጌታቸው @ 714-745-7244
አብይ ሸለማ @ 414 -766-4831
ቤዛ ቶሎሳ @ 657-200-0988
አልዓዛር ጌታቸው @310-988-9584
ኤልሳ ግዛዉ @ 310 968-8819
ጌታ ይባርካችሁ! | 173 |
| 15 | ላመለጣችሁ
የአሥራ ሁለቱ ንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት
ትምህርት 2- የሆሴዕ ጋብቻ እና የእግዚአብሔር መልዕክት
https://youtu.be/ixWqX7yjfCo | 296 |
| 16 | لا يوجد نص... | 287 |
| 17 | የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የምትችሉ ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር።
የንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት! ዘወትር እሁድ ጠዋት 8am
የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! | 310 |
| 18 | የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የምትችሉ ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር።
የንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት! ዘወትር እሁድ ጠዋት 8am
የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! | 101 |
| 19 | لا يوجد نص... | 281 |
| 20 | ላመለጣችሁ
የአሥራ ሁለቱ ንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት
ትምህርት 1- የአሥራ ሁለቱ ንዑሳን ነቢያት መጻሕፍት ዓላማና የታሪክ ዳራ | 421 |
