ch
Feedback
ECFC LA

ECFC LA

前往频道在 Telegram

Welcome to ECFC-LA's Telegram Channel. This channel is owned by Ethiopian Christian Fellowship Church Los Angeles and its sole purpose is to communicate with church members and friends of ECFC-LA

显示更多
443
订阅者
无数据24 小时
+17 天
+130 天

数据加载中...

吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+6
在0个频道中
八月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+15
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+7
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+8
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+15
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+9
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+7
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+6
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+13
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+9
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+5
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+11
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+327
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
13 九月0
12 九月+1
11 九月0
10 九月0
09 九月+1
08 九月+1
07 九月0
06 九月+1
05 九月0
04 九月+1
03 九月+1
02 九月0
01 九月0
频道帖子
የላይኛው ሊንክ አልሰራ ካላችሁ ይህንን ተጠቀሙ :: እግዚአብሔር ይባርካችሁ https://youtube.com/live/HMhsXDou3_0?feature=share

2
ሰላም ቅዱሳን የሪቫይሻል ሚኒስትሪን ኮንፍራንስ ከላይ በተላከው የዩቲዩብ ሊንክ ማየት ትችላላችሁ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
76
3
https://youtube.com/@revivalministry.losangeles?si=v0TPDVNtYmOuAxPx
78
4
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የምትችሉ  ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር። የንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት! ዘወትር እሁድ ጠዋት 8am የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
114
5
没有文字...
109
6
ውድ ወገኖች እንደምን ከረማችሁ!! ይህንን የእህቶች ቀን ፕሮግራም በካላንደራችሁ ላይ ሴቭ አድርጉት:: ተባረኩ ፓስተር ኃይሉ ችርነት
156
7
没有文字...
152
8
ዛሬ!
ዛሬ!
182
9
ሰላም ወገኖች! ይሀ ከፊታችን ባለው ከ November 13 - 15 ለባትዳሮችና ላላገቡ የሚሆን በዓይነቱ ለየት ያለ የቤተሰብ ኘሮግራም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መተዋወቅ ጀምሮዋል። ፐሮግራሙ በሚካሄደበት
ሰላም ወገኖች! ይሀ ከፊታችን ባለው ከ November 13 - 15 ለባትዳሮችና ላላገቡ የሚሆን በዓይነቱ ለየት ያለ የቤተሰብ ኘሮግራም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መተዋወቅ ጀምሮዋል። ፐሮግራሙ በሚካሄደበት ሆቴል ያለን ቦታ መጠነኛ ከመሆኑ የተነሳ ፈጠን ብለው እንዲመዘገብና ክፍያውን እንዲከፍሉ እናበረታታለን። ሆቴሉ የሰጠን የማረፊያ ቦታ ከሞላብን ፕሮግራሙን ለመካፈል በአቅራቢያ ባሉ ሆቴሎች ቦታ መያዝ ይኖቦታል፣ ይህ ሲሆን ደግም አሁን ካቀረብነው ዋጋ ($399) በላይ የሚያስወጣዎት ይሆናለ። ሰለዚህ ቀደም ብለው ይመዝገቡ። ለመመዝገብ ከእነዚህ ወገኖች አንዳቸውን ያናግሩ:- ቴውድሮስ በፈቃዱ @ 714-745-7055 ራሔል ጌታቸው @ 714-745-7244 አብይ ሸለማ @ 414 -766-4831 ቤዛ ቶሎሳ @ 657-200-0988 አልዓዛር ጌታቸው @310-988-9584 ኤልሳ ግዛዉ @ 310 968-8819 ላላገቡ ያለውን ፕሮግራም በተመለከተ ነህምያ 310-261- 4982 ወንጌል 424-368-0661 ጌታ ይባርካችሁ!
203
10
እንደሚታወቀው የቤተ ክርስቲያናችን የመተዳደሪያ ደንብ በሚደነግገው መሰረት በ August 9, 2026 የአገልጋዮች ጠቅላላ ጉባኤ (GMA) የሽማግሌ ጥቆማ ማደረጉ ይታወሳል። በዚህ መሰረት ከፍተኛ ደም
እንደሚታወቀው የቤተ ክርስቲያናችን የመተዳደሪያ ደንብ በሚደነግገው መሰረት በ August 9, 2026 የአገልጋዮች ጠቅላላ ጉባኤ (GMA) የሽማግሌ ጥቆማ ማደረጉ ይታወሳል። በዚህ መሰረት ከፍተኛ ደምፅ ያገኙትን በመለየት ፣ ቤተ ክርስቲያን የእራሷን የማጣራት ስራ ካደረገች በኋላ ፣ ተጠይቀው ፈቃደኝነታቸውን የገለፁ ስድሰት ዕጩዎች እነሆ ይዘን ወደ እናንተ መጥተናል። የስም ዝርዝራቸው እንደሚከተለው በስማቸው ፊደል ቅደም ተከተል መሰረት እናስቀምጣለን። ወንድም አለማየሁ አየለ (አሌክስ) ፣ ወንድም አስረስ ጉደታ ፣ ወንድም ዱባለ አፈወርቅ ፣ ዶ/ር ግሩም በኃይሉ ፣ እህት እታፈራሁ ታከለ እና ወንድም ቴዎድሮስ በፈቃዱ (ቴዲ) ናቸው። ከዚህ በመነሳት የአገልግሎት ዘመናቸውን ጨርሰው የሚወጡ ሦስት ሽማግሌዎችን ለመተካት ከእነዚህ ከቀረቡ ሰድሰት እጩዎች መካከል 3 ቱን ለሽማግሌነት የምንመርጥ ይሆናል ። በመተዳደሪያ ደንቡ መሰረት ይሄ ምርጫ የሚደረገው በአባላት ጉባኤ ስለሆነ ፣ አባላት የሆንን ሁላችን እሁድ፣ September 20 መደበኛው የአምልኮ ኘሮግራም እንዳለቀ ፣ ወደ ኋላ በመቅረት ምርጫውን እንድናደርግ ቤተ ከርሰትያን ታሳስባለች ። በዚህ ዕለት በአካል ተገኝተው መምረጥ ለማይችሉና በፎንታናና በኦሬንጅ ካውንቲ ላሉ አባላት በኢንተርኔት (ኦንላይን) ለየመምረጥ አማራጭ የሚዘጋጅ ሲሆን፣ የመምረጫውን ሊንክ የዕለቱ ዕለት እሁድ September 20 ቀን ከጠዋቱ 8:00 am እስከ ቀኑ 12:00 pm ባለው ጊዜ ውስጥ በቤተክርስትያኒቱ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ የሚለቀቅ ይሆናል ። አሁንም መፀለያችንን እየቀጠልን በፊታችን ያለውን ምርጫ እስካሁን እንዳደረግነው ክርስትያናዊ ሰነ ምግባር በተላበሰ መንገድ በቀሪው ሂደት ውስጥ የበኩላችንን እንድናደርግ ቤተ ክርስትያን ታሳስባለች። ጌታ ይባርካችሁ የአስመራጭ ኮሚቴ
385
11
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የምትችሉ  ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር። የንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት! ዘወትር እሁድ ጠዋት 8am የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
313
12
没有文字...
310
13

314
14
ሰላም ወገኖች! ይሀ ከፊታችን ባለው ከ November 13 - 15 ለባትዳሮችና ላላገቡ የሚሆን በዓይነቱ ለየት ያለ የቤተሰብ ኘሮግራም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መተዋወቅ ጀምሮዋል። ፐሮግራሙ በሚካሄደበት
ሰላም ወገኖች! ይሀ ከፊታችን ባለው ከ November 13 - 15 ለባትዳሮችና ላላገቡ የሚሆን በዓይነቱ ለየት ያለ የቤተሰብ ኘሮግራም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ መተዋወቅ ጀምሮዋል። ፐሮግራሙ በሚካሄደበት ሆቴል ያለን ቦታ መጠነኛ ከመሆኑ የተነሳ ፈጠን ብለው እንዲመዘገብና ክፍያውን እንዲከፍሉ እናበረታታለን። ሆቴሉ የሰጠን የማረፊያ ቦታ ከሞላብን ፕሮግራሙን ለመካፈል በአቅራቢያ ባሉ ሆቴሎች ቦታ መያዝ ይኖቦታል፣ ይህ ሲሆን ደግም አሁን ካቀረብነው ዋጋ ($399) በላይ የሚያስወጣዎት ይሆናለ። ሰለዚህ ቀደም ብለው ይመዝገቡ። ለመመዝገብ ከእነዚህ ወገኖች አንዳቸውን ያናግሩ:- ቴውድሮስ በፈቃዱ @ 714-745-7055 ራሔል ጌታቸው @ 714-745-7244 አብይ ሸለማ @ 414 -766-4831 ቤዛ ቶሎሳ @ 657-200-0988 አልዓዛር ጌታቸው @310-988-9584 ኤልሳ ግዛዉ @ 310 968-8819 ጌታ ይባርካችሁ!
173
15
ላመለጣችሁ የአሥራ ሁለቱ ንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት ትምህርት 2- የሆሴዕ ጋብቻ እና የእግዚአብሔር መልዕክት https://youtu.be/ixWqX7yjfCo
296
16
+1
没有文字...
287
17
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! የምትችሉ  ሁሉ ኑ አብረን ቃሉን እንማር። የንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት! ዘወትር እሁድ ጠዋት 8am የዙም ሊንኩ የሚከተለው ነው:: https://us02web.zoom.us/j/3820612593?omn=87019130873 ወይም Meeting ID: 382 061 2593 ወይም በስልክ በመደወል +16699006833,,3820612593# የዙም መስመር ገብታችሁ እንድትካፈሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
310
18

101
19
没有文字...
281
20
ላመለጣችሁ የአሥራ ሁለቱ ንዑሳን ነቢያት ተከታታይ ትምህርት ትምህርት 1- የአሥራ ሁለቱ ንዑሳን ነቢያት መጻሕፍት ዓላማና የታሪክ ዳራ
421