የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
تُعد قناة የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 454 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 042 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 328 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 454 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 28 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 550، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 26، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 37.47%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 10.23% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 412 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 1 477 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 29 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
14 454
المشتركون
+2624 ساعات
+1347 أيام
+55030 أيام
أرشيف المشاركات
በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዙሪያ በሻሸመኔ ከተማ ሥልጠና ተሰጠ።
መስከረም 24/01/2016 ዓ.ም (የሰ/ት/ቤቶች አንድነት)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አርሲ ሀገረ ስብከት በሻሸመኔ ከተማ ዙሪያ ከሚገኙ አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ አባላት ሥልጠና ተሰጠ።
በሻሸመኔ ከተማ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሕብረት አዘጋጅነት የሥርዓተ ትምህርት አስፈላጊነት እና የሥርዓተ ትምህርቱ አተገባበር ዙርያ ሰፊ ሥልጠና የተሰጠ ሲሆን ሥልጠናውን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 ዓ. ም ያዘጋጀውን የክረምት የአሠልጣኞች ሥልጠናን በተሳተፉ መምህራን አማካኝነት
✝️ በዲ/ን ሳሙኤል (ሠምረ)
✝️በመ/ር ረድኤት ተክሉ
መስከረም 20 እሁድ ከጠዋቱ 3:30 እስከ 7:30 ተሰጥቷል።
በነበረው የሥልጠና ሰዓት ሰንበት ትምህርት ቤቶች እስካሁን ያለፍንበትን ያልተቀናጀ እና ወጥነት የጎደለው የሥርዓተ ትምህርት ጊዜ በመገምገም በሚቀጥለው ለምንተገብረው የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ባዘጋጀውና በሁሉም ሀገረ ስብከቶች እየተተገበረ ባለው ሥርዓተ ትምህርት ዙሪያ በሀገረ ስብከቱ እንዴትና በምን አይነት መልኩ መተግበር እንዳለበት ሰፊ ውይይት በማድረግ የ2016ዓ.ም የትግበራ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል።
( የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
✍️ FaceBook 👇
https://www.facebook.com/EOTC.GSSU
✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU
✍️Website👇
https://eotc-gssu.org/a/
✍️Twitter👇
https://twitter.com/tibeb_feleg
✍️Tiktok👇
https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

https://www.youtube.com/watch?v=uf5-fGD6yC0
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
✍️ FaceBook 👇
https://www.facebook.com/EOTC.GSSU
✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU
✍️Website👇
https://eotc-gssu.org/a/
✍️Twitter👇
https://twitter.com/tibeb_feleg
✍️Tiktok👇
https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion
ዘመናችን “መታዘዝ እንደ ድካም፣ ትሕትና እንደ ውርደት፣ ራስን መግዛት ራስን እንደ መጨቈን፣ በሥርዓት ማደር እንደ ኋላ ቀርነት፣ ክህነታዊ ተዋረድን የጠበቀ አገልግሎት ዘመን እንዳለፈበት የጭቆና መሣሪያ፣ ሃይማኖተኛነት እንደ ተራ ወግ አጥባቂነት ተፈርጆ ይዘመትበታል፡፡ ነባር ሃይማኖትን መቃወምን እንደ ሃይማኖት የያዘ መስተጻርርነት አየሩን ሞልቶታል” በማለት በአማን ነጸረ የጻፈው በተግባር ተገልጦ የሚታይበት ነው። ፀረ -ኦርቶዶክሶችም ይባል አክራሪዎች በኦርቶዶክሳውያን እንደሚሸነፉ ሲረዱ እግር ላይ ወድቀው የሚለምኑት በኦርቶዶክሳውያን መልካም ዕሴት ላይ ተሸጋግረው አዘናግተው ለማጥቃት ወይም ጊዜ ለመግዛት እንጂ በሚልኩት ሽምግልናም ሆነ በሚያቀርቡት ተማጽኖ አምነውበት አይደለም።
.... ማንበብ ይቀጥሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://eotc-gssu.org/a/እነርሱ-እያቃጠሉ-እኛ-ስንሠራ-አንኖርም/
እነርሱ እያቃጠሉ እኛ ስንሠራ አንኖርም
(የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት)
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
✍️ FaceBook 👇
https://www.facebook.com/EOTC.GSSU
✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU
✍️Website👇
https://eotc-gssu.org/a/
✍️Twitter👇
https://twitter.com/tibeb_feleg
✍️Tiktok👇
https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion
የሰ/ ት/ ቤቶችን ሥርዓተ ትምህርትና የመዝሙር አገልግሎት ዙርያ ምክክር ተደረገ።
(መስከረም 20/1/2016 የሰ/ት/ቤቶች አንድነት)
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ክፍለ ከተማ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በክፍለ ከተማው ስር ለሚገኙ አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች በሥርዓተ ትምህርቱና በመዝሙር አገልግሎት ዙርያ ወጥነት ባለው መልኩ በ2016ዓ.ም ለመፈጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር መርሐ ግብር ተደረገ።
በክፍለ ከተማው የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ከ40 በላይ አጥቢያዎች ያሉ ሲሆን መርሐ ግብሩ የተከናወነው በደብረ ጽጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤ/ን አዳራሽ ነው። በጉባኤው ላይ በእንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ሰ/ት/ቤቶች ሰብሳቢ ላዕከ ኄራን መንክር ግርማ በመክፈቻ ንገጕራቸው እንደተናገሩት " የሥርዓተ ትምርቱ ን የመተግበር ጉዳይ እስከ ዛሬ የምርጫ ጉዳይ ቢሆንም ከዚህ በኋላ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርቱን ለትውልዱ ይበጃል ብላ ያዘጋጀችው እንደመሆኑ የቤተክርስቲያንን ትዕዛዝ መቀበልና ማስፈጸም ይገባልና በግዴታ አጥቢያዎች መፈጸም ያለባቸው እና የሚፈጽሙት ነው ብለዋል።"
በመቀጠልም ስርዓተ ትምህርቱን የተመለከተ እንዲሁ የዝማሬ አገልግሎት ወጥነትን የተመለከተ በመምህር በላይነህ መኮንን እና ዲያቆን ኢንጅነር ዮናስ አረጋ ገለጻ ተደርጎ ከሰንበት ትምህርት ቤት የተውጣጡት ታዳሚዎች ምክክር ከተደረገ በኋላ ለሚነሱ ጥያቄዎች የክፍለ ከተማው አንድነት አመራሮች እና የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የሥርዓተ ትምህርት አስተባባሪ መምህር ሚኪያስ ግዛቸው እና በአዲስ አበባ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የትምህርት ክፍል ሀላፊ መምህር ዮሐንስ ምላሽ በመስጠት በክፍለ ከተማው ሰ/ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ መምህር መስፍን የ2016ዓ.ም የሥራ አቅጣጫ ተሰጥቶ የእለቱ መርሐ ግብር ፍፃሜ ሆኗል።
የዝግጅት ክፍላችን እንዲህ አይነቱ የምክክር መድረኮች በሌሎችም የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞችና ሀገረ ስብከቶች ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባ መሆኑን ይገልፃል።
የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት]
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
✍️ FaceBook 👇
https://www.facebook.com/EOTC.GSSU
✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU
✍️Website👇
https://eotc-gssu.org/a/
✍️Tiktok👇
https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 