ch
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU 的分析概览

频道 የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 454 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 042,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 328

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 454 名订阅者。

根据 28 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 550,过去 24 小时变化为 26,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 37.47%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.23% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 412 次浏览,首日通常累积 1 477 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 29 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 454
订阅者
+2624 小时
+1347
+55030
帖子存档
photo_2023-10-04_21-34-01.jpg1.41 KB

photo_2023-10-04_21-33-58.jpg1.26 KB

photo_2023-10-04_21-33-57.jpg1.97 KB

photo_2023-10-04_21-33-53.jpg1.05 KB

በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዙሪያ  በሻሸመኔ ከተማ ሥልጠና ተሰጠ። መስከረም 24/01/2016 ዓ.ም (የሰ/ት/ቤቶች አንድነት) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አርሲ ሀገረ ስብከት በሻሸመኔ ከተማ ዙሪያ ከሚገኙ አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ለተውጣጡ አባላት ሥልጠና ተሰጠ። በሻሸመኔ ከተማ የሰንበት ትምህርት ቤቶች ሕብረት አዘጋጅነት የሥርዓተ ትምህርት አስፈላጊነት እና የሥርዓተ ትምህርቱ አተገባበር ዙርያ ሰፊ ሥልጠና የተሰጠ ሲሆን ሥልጠናውን የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በ2015 ዓ. ም ያዘጋጀውን የክረምት የአሠልጣኞች ሥልጠናን  በተሳተፉ መምህራን አማካኝነት  ✝️  በዲ/ን ሳሙኤል  (ሠምረ) ✝️በመ/ር ረድኤት  ተክሉ መስከረም 20 እሁድ ከጠዋቱ  3:30 እስከ 7:30 ተሰጥቷል። በነበረው የሥልጠና ሰዓት ሰንበት ትምህርት ቤቶች እስካሁን ያለፍንበትን ያልተቀናጀ እና ወጥነት የጎደለው የሥርዓተ ትምህርት ጊዜ በመገምገም በሚቀጥለው ለምንተገብረው የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ባዘጋጀውና በሁሉም ሀገረ ስብከቶች እየተተገበረ ባለው ሥርዓተ ትምህርት ዙሪያ በሀገረ ስብከቱ እንዴትና በምን አይነት መልኩ መተግበር እንዳለበት ሰፊ ውይይት በማድረግ የ2016ዓ.ም የትግበራ አቅጣጫ በማስቀመጥ ተጠናቋል። ( የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

photo_2023-10-04_21-34-04.jpg1.66 KB

ዘመናችን “መታዘዝ እንደ ድካም፣ ትሕትና እንደ ውርደት፣ ራስን መግዛት ራስን እንደ መጨቈን፣ በሥርዓት ማደር እንደ ኋላ ቀርነት፣ ክህነታዊ ተዋረድን የጠበቀ አገልግሎት ዘመን እንዳለፈበት የጭቆና መሣ
ዘመናችን “መታዘዝ እንደ ድካም፣ ትሕትና እንደ ውርደት፣ ራስን መግዛት ራስን እንደ መጨቈን፣ በሥርዓት ማደር እንደ ኋላ ቀርነት፣ ክህነታዊ ተዋረድን የጠበቀ አገልግሎት ዘመን እንዳለፈበት የጭቆና መሣሪያ፣ ሃይማኖተኛነት እንደ ተራ ወግ አጥባቂነት ተፈርጆ ይዘመትበታል፡፡ ነባር ሃይማኖትን መቃወምን እንደ ሃይማኖት የያዘ መስተጻርርነት አየሩን ሞልቶታል” በማለት በአማን ነጸረ የጻፈው በተግባር ተገልጦ የሚታይበት ነው። ፀረ -ኦርቶዶክሶችም ይባል አክራሪዎች በኦርቶዶክሳውያን እንደሚሸነፉ ሲረዱ እግር ላይ ወድቀው የሚለምኑት በኦርቶዶክሳውያን መልካም ዕሴት ላይ ተሸጋግረው አዘናግተው ለማጥቃት ወይም ጊዜ ለመግዛት እንጂ በሚልኩት ሽምግልናም ሆነ በሚያቀርቡት ተማጽኖ አምነውበት አይደለም። .... ማንበብ ይቀጥሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://eotc-gssu.org/a/እነርሱ-እያቃጠሉ-እኛ-ስንሠራ-አንኖርም/ እነርሱ እያቃጠሉ እኛ ስንሠራ አንኖርም (የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Twitter👇 https://twitter.com/tibeb_feleg ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

የሰ/ ት/ ቤቶችን ሥርዓተ ትምህርትና የመዝሙር አገልግሎት ዙርያ ምክክር ተደረገ። (መስከረም 20/1/2016 የሰ/ት/ቤቶች አንድነት) በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ክፍለ ከተማ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በክፍለ ከተማው ስር ለሚገኙ አጥቢያ ሰንበት ትምህርት ቤቶች በሥርዓተ ትምህርቱና በመዝሙር አገልግሎት ዙርያ ወጥነት ባለው መልኩ በ2016ዓ.ም ለመፈጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር መርሐ ግብር ተደረገ። በክፍለ ከተማው የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ከ40 በላይ አጥቢያዎች ያሉ ሲሆን መርሐ ግብሩ የተከናወነው በደብረ ጽጌ ቅዱስ ኡራኤል ቤ/ን አዳራሽ ነው። በጉባኤው ላይ በእንግድነት የተገኙት የአዲስ አበባ ሰ/ት/ቤቶች ሰብሳቢ ላዕከ ኄራን መንክር ግርማ በመክፈቻ ንገጕራቸው እንደተናገሩት " የሥርዓተ ትምርቱ ን የመተግበር ጉዳይ እስከ ዛሬ የምርጫ ጉዳይ ቢሆንም ከዚህ በኋላ ቤተክርስቲያን ሥርዓተ ትምህርቱን ለትውልዱ ይበጃል ብላ ያዘጋጀችው እንደመሆኑ የቤተክርስቲያንን ትዕዛዝ መቀበልና ማስፈጸም ይገባልና በግዴታ አጥቢያዎች መፈጸም ያለባቸው እና የሚፈጽሙት ነው ብለዋል።" በመቀጠልም ስርዓተ ትምህርቱን የተመለከተ እንዲሁ የዝማሬ አገልግሎት ወጥነትን የተመለከተ በመምህር በላይነህ መኮንን እና ዲያቆን ኢንጅነር ዮናስ አረጋ ገለጻ ተደርጎ ከሰንበት ትምህርት ቤት የተውጣጡት ታዳሚዎች ምክክር ከተደረገ በኋላ ለሚነሱ ጥያቄዎች የክፍለ ከተማው አንድነት አመራሮች እና የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የሥርዓተ ትምህርት አስተባባሪ መምህር ሚኪያስ ግዛቸው እና በአዲስ አበባ ሰ/ት/ቤቶች አንድነት የትምህርት ክፍል ሀላፊ መምህር ዮሐንስ ምላሽ በመስጠት በክፍለ ከተማው ሰ/ት/ቤቶች አንድነት ሰብሳቢ መምህር መስፍን የ2016ዓ.ም የሥራ አቅጣጫ ተሰጥቶ የእለቱ መርሐ ግብር ፍፃሜ ሆኗል። የዝግጅት ክፍላችን እንዲህ አይነቱ የምክክር መድረኮች በሌሎችም የአዲስ አበባ ክፍለ ከተሞችና ሀገረ ስብከቶች ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባ መሆኑን ይገልፃል። የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት] ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion

20231001_170204.heic9.95 KB