ar
Feedback
Grade 5 St.John Baptist De La Salle Catholic School

Grade 5 St.John Baptist De La Salle Catholic School

الذهاب إلى القناة على Telegram

Grade_4

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
231
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يناير '24
يناير '24
+231
في 0 قنوات
منشورات القناة
2
Science Grade 5 Student Textbook.pdf
866
3
moral grade 5.pdf
1 080
4
+2
Mathematics Grade 5 Student Textbook.pdf
888
5
Revised _አስቸኳይ ማስተካከያ_ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሀ_ግብር መሠረት ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ መስከረም 09/01/2016  ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ማሳሰቢያ: ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት  ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት።                      @St.John School
1 119
6
አስቸኳይ ማስተካከያ_ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦ ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሀ_ግብር መሠረት ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 14/01/2016  ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ማሳሰቢያ: ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት  ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት።                      @St.John School
920
7
ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦ እንኳን ለአድስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ እያልን የ 2016 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 07/01/2016 ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። ማሳሰቢያ: ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት። @St.John School
693
8
moral grade 5.pdf
878
9
https://t.me/stjohngrade5
952
10
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_ ሪፖርት ካርድ ያልወሰዳችሁ ፀሐፊ ቢሮ በመምጣት እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን።                                     ት/ቤቱ
1 232
11
አስቸኳይ=ለነባር ተማሪዎች በሙሉ: ምዝገባ የመጨረሻው ቀን ነገ ዓርብ ሀምሌ 21/2015 ዓ.ም ስለሆነ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ ለማለት ነው።
1 252
12
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_ የ 2016 ዓ.ም ምዝገባን በተመለከተ ማክሰኞ(ሀምሌ 18/2015 ዓ.ም) ምዝገባ ስለሚጀመር ሪፖርት ካርድ እየያዛችሁ በመምጣት እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። ማስታወሻ: በመብራት ምክንያት ሀምሌ 17/2015 ዓ.ም ምዝገባ ባለመጀመራችን ይቅርታ እንጠይቃለን።                                     ት/ቤቱ
8 135
13
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_ የ 2016 ዓ.ም ምዝገባን በተመለከተ ሰኞ(ሀምሌ 17/2015 ዓ.ም) ማስታወቂያ ስለሚለጠፍ መጥታችሁ በማየት በሚሰጠው የጊዜ ገደብ ዉስጥ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:_ 1. ማስታወቂያ ሳያነብ እና ያልተጠቀሠውን የገንዘብ መጠን ወደ ት/ቤቱ አካውንት አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ከት/ቤቱ አስተዳደር ፍቃድ ውጭ ወደ ት/ቤቱ አካውንት ገቢ የሚሆንን ገንዘብ የማይመልስና ተጠያቂ የማይሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን። 2. ባንክ የተከፈለበትን እና ተማሪው ከክፍል ወደ ክፍል የተዘዋወረበትን ሪፖርት ካረድ በሚጠቀሰዉ ቀን ያላመጣ ተመዝጋቢ እንዳልተመዘገበ ይቆጠራል። 3.በሚጠቀሰው ቀን በማይመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ ት/ቤቱ አድስ ተማሪዎችን ይተካል። 4. ማስታወቂያ አላየሁም ወይንም አልሰማሁም ብሎ ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣን ተመዝጋቢን ት/ቤቱ እንደማያስተናግድ በጥብቅ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
903
14
+1
لا يوجد نص...
844