Grade 5 St.John Baptist De La Salle Catholic School
الذهاب إلى القناة على Telegram
Grade_4
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
231
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
Revised _አስቸኳይ ማስተካከያ_ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦
ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሀ_ግብር መሠረት ትምህርት የሚጀምረው ረቡዕ መስከረም 09/01/2016 ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ:
ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት።
@St.John School
አስቸኳይ ማስተካከያ_ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦
ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መርሀ_ግብር መሠረት ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 14/01/2016 ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ:
ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት።
@St.John School
ውድ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች፦
እንኳን ለአድስ ዓመት በሠላም አደረሳችሁ እያልን የ 2016 ዓ.ም ትምህርት የሚጀምረው ሰኞ መስከረም 07/01/2016 ዓ.ም ለግማሽ ቀን ማለትም እስከ 7:00 ስዓት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን።
ማሳሰቢያ:
ሁሉም ወላጅ ልጁን 7:00 ስዓት ላይ መጥቶ የመውሠድ ግደታ አለበት።
@St.John School
moral grade 5.pdf9.16 KB
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_
ሪፖርት ካርድ ያልወሰዳችሁ ፀሐፊ ቢሮ በመምጣት እንድትወስዱ በጥብቅ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
አስቸኳይ=ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:
ምዝገባ የመጨረሻው ቀን ነገ ዓርብ ሀምሌ 21/2015 ዓ.ም ስለሆነ መመዝገባችሁን እንዳትረሱ ለማለት ነው።
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_
የ 2016 ዓ.ም ምዝገባን በተመለከተ ማክሰኞ(ሀምሌ 18/2015 ዓ.ም) ምዝገባ ስለሚጀመር ሪፖርት ካርድ እየያዛችሁ በመምጣት እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ማስታወሻ:
በመብራት ምክንያት ሀምሌ 17/2015 ዓ.ም ምዝገባ ባለመጀመራችን ይቅርታ እንጠይቃለን።
ት/ቤቱ
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ:_
የ 2016 ዓ.ም ምዝገባን በተመለከተ ሰኞ(ሀምሌ 17/2015 ዓ.ም) ማስታወቂያ ስለሚለጠፍ መጥታችሁ በማየት በሚሰጠው የጊዜ ገደብ ዉስጥ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:_
1. ማስታወቂያ ሳያነብ እና ያልተጠቀሠውን የገንዘብ መጠን ወደ ት/ቤቱ አካውንት አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ከት/ቤቱ አስተዳደር ፍቃድ ውጭ ወደ ት/ቤቱ አካውንት ገቢ የሚሆንን ገንዘብ የማይመልስና ተጠያቂ የማይሆን መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን።
2. ባንክ የተከፈለበትን እና ተማሪው ከክፍል ወደ ክፍል የተዘዋወረበትን ሪፖርት ካረድ በሚጠቀሰዉ ቀን ያላመጣ ተመዝጋቢ እንዳልተመዘገበ ይቆጠራል።
3.በሚጠቀሰው ቀን በማይመዘገቡ ተማሪዎች ቦታ ት/ቤቱ አድስ ተማሪዎችን ይተካል።
4. ማስታወቂያ አላየሁም ወይንም አልሰማሁም ብሎ ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጣን ተመዝጋቢን ት/ቤቱ እንደማያስተናግድ በጥብቅ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
