الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
الذهاب إلى القناة على Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 159
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+1817 أيام
+41530 أيام
أرشيف المشاركات
ስት ፕስት የሚደረግ ነገር እያለ በቃ ሁሉም ማለት ይቻላል በሳቅቅ እያሉ ሸር ያደርጉታል እዳው ላላህ ብላቹህ ይሄ ያስቃል ወይ?! ኧረ ተው ተው እህቶች ተው አትውረዱ በዚህ ልክ አሁን ይሄ ሲዘዋወር ያዩት ገ ሌሎቹ ሄደው ሌላ ጥያቄ ይጠይቃሉ ?! እኔምለው ወድሞች ለምን እህቶቻቹሁን አትሰትሩም ሀቂቃ ለምን <ወገቧን አሰብርም >
ይቅርታ አርጉልኝ እና ምናቸውም አያስቅም እዳውም በጣም ይደብራል
አለባበሱና ሪዙ ስሙ ሌላነው ግን ቴክቶክላይ ብዙ ጊዜ በቀልድ እና በደዚህ አይነት መሰል የሴቶች መበላሸትን በሊቭ ላይ እያስገባ ማሳደድ ነው ወናኡዙ ቢላህ ሚንኩም ወላሂ ይሄ ሴቶችን መስመራቸውን ማስለቀቅ እና ሀያ እዳይዙ በር መክፈት ነው የሴቶቹስ መባለግ በአሏህ እህህ ወድሟ በሆን በቲክቶክ የምትበለቃቀጥን ሴት ወላሂ አቅነበር በዚህ ልክ ሀፍረት የለምደ ቢላሂ ዓለይኩም
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ደማም ያላቹህ እህቶች ወንድሞች እስኪ ስራ ከሰማቹህ አሳወቁኝ ባረከላሁ ፊኩም
በአላህ "4 ወሬ ስራ ከፈታሁኝ
👇👇
@umureyan_33
📢ለሳውዲ አረቢያ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ 🇸🇦🇪🇹
ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ (ሀዋላ) መላክ ለምትፈልጉ ወገኖች፣ አሁን ምቹ እና ደስ የሚል አጋጣሚ ተዘጋጅቷል።
💸 ሀዋላዎቻችሁን በታማኝነትና በአግባቡ ለመላክ
🤝 አቡ አማር አገልግሎት ሊሰጣችሁ ዝግጁ ነው
👾 ፈጣን አገልግሎት
👾 ታማኝ አሰራር
👾ቀላል እና ምቹ መንገድ
የቤተሰብዎን እና የሚወዱትን ሰው ፍላጎት በቀላሉ ያሳኩ።
📍ለተጨማሪ መረጃ ከታች ባለዉ Username ያናግሩን።
🕊@Abi_Amarr
🌿 እምነት፣ ታማኝነት እና ፈጣን አገልግሎት ከአቡ አማር ያገኛሉ! 🌿
ለተጨማሪ መረጃ ጉረባችንን ይቀላቀሉ....
🚀https://t.me/Abu_Amar_hawalla
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 25 ") ጀምረናል
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
የትናንቱ ከባድ ቀን ዛሬን አያበላሸውም ሁልጊዜም አዲስና የተሻለ መጀመሪያ ቀን አለ። ኢንሻአሏህ
الباقيات الصالحات :
سُبحان اللَّه ، والحمدُ لِلَّه
وَلا إِلَه إِلَّا اللَّهُ ، واللَّهُ أَكبر
وَلَا حول وَلا قُوة إِلَّا باللَّه
يقول أحد كبار التجار: والله ما أشرقت عليّ الشمس وأنا في الفراش
يومُك كعمرِك، فساعتُه الأولى بمنزلة أيام الشباب: هِمَّة، وحيوية، وإنتاج
فمن نام هذه الساعات، فكأنما عطّل أيام شبابه
وفي الحديث: اللهم بارك لأمتي في بُكورها
وقال ابن حجر: إني لأتعجب ممن يجلس خاليًا عن الاشتغال
አንድ ታላቅ ነጋዴ እንዲህ ይላል በእውነት ፀሐይ በእኔ ላይ ስትወጣ እኔ በአልጋዬ ላይ ተኝቼ አላውቅም
ቀንህ እንደ ዕድሜህ ነው የመጀመሪያው ሰዓቱ እንደ ወጣትነት ቀናት ነው፦ ጉልበት ብርታት እና ምርታማነት።
እነዚህን ሰዓታት የተኛ ሰው የወጣትነት ቀኖቹን እንዳቆመ ይቆጠራል።
በሐዲስ ውስጥም አለ አላህ ሆይ ለኡማዬ በለጋው ጊዜያቸው ላይ በረከትን አውርድላቸው
ኢብኑ ሀጀርም እንዲህ ብሏል ሥራ ሳይሰራ ባዶ ተቀምጦ ከሚገኝ ሰው እገረማለሁ
ይህቺ ዱኒያ የሸይጧን አስካሪ መጠጥ ናት ።
ከሷ የጠጣ ከዘንጊዎች የሙታን ሰፈር ተፀፃች ቢሆን እንጅ አይነሳም።
ያ በዱኒያ ውስጥ የተዘፈቀው ሰው በዱኒያ ስሜቶች፦ በዱኒያ ጣፋጭ ነገሮች ፦ በዱኒያ ጌጣ ጌጦች የተዘፈቀ ሰው።
ይህ ሰው ትኩረቱ በሙሉ ክብረትና ዝና ላይ ነው። ትኩረቱ በሙሉ ዝና ላይ ነው ።
ትኩረቱ በሙሉ በዱኒያ ግርማ ሞገስ። በጌጦቿ እና በውበቶቿ ላይ ነው ።
ታዳ የአሏህን እርካታ መቸነው የምትፈልገው !! ይህ ሰው በአሏህ ፊት ለምርመራ እስካልቆመ ድረስ አይነቃም💧
يَا أَيُّهَا النَّاسُ إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ ۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِاللَّهِ الْغَرُورُ
እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቃልኪዳን እውነት ነውና የቅርቢቱ ሕይወት አታታላችሁ አታላዩም ሸይጧን) በአላህ እዝነት አያታላችሁ።
አላህ ልባችንን በዱኒያ ፍቅር ከመታወር ይጠብቀን እውነተኛውን የሂደት መንገድም ይምራን።
Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ሙሳ {ዓ. ሳ} ነዉ
የምፈልጉ እህት ወድሞች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር እና በዩዘርኔሙ በውስጥ ግቡላት በታማኝነት ሳኡድ አረቢያ አብዘሀኛው ቦታ ታደርሳለች✅💯
0507019957
@Kiya_ye1
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
▶️ ግቡ ተጀመረ - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎤በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 15")
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
Repost from 💎🎀 قَنَاةُ آلَنــســآءِ آلَســلَفــيــآة🎀💎
ምርጥ ምርጥ አበባዎችም አሉ ለስጦታ ከፈለጋችሁ❤️
0507019957
@Kiya_ye1
سبحان الله
الحمدُلله
لا إله إلا الله
الله أكبر
سبحان الله وبحمده
سبحان الله العظيم
لا حول ولا قوة إلا بالله
Repost from N/a
🗣️ አስቾካይ የሚሸጥ የቲክ ቶክ አካዉንት በርካሽ ዋጋ
እጃችን ላይ 3 አካዉንት አለ ፍጠኑ
13k follow
28k follow
43k follow
ፍጠኑ አስቾካይ ነዉ
የነቢን ሱና እከተላለሁ ያለ፦ እሳቸውን እወዳለሁ ያለ ፦ሰኞንና ከሚስን ይፁም✅ ሱናን መከተልና እሳቸውን መውደድ ያዘዙትን በመስራት የከለከሉትን መከልከል ፦ብቻና ብቻ ነው ።
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ምን መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋሉ ?
🗣️ ለስራ እና ለቁርአን የሚሆኑ የቲክ ቶክ አካዉንት እና የቴሌግራም ቻናል መሸጥም ሆነ መግዛት ይፈልጋሉ ?
ዋይስ እውነተኛ የኦንላይን ሥራ ፈለጉ
ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ
