الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Ir al canal en Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 157
Suscriptores
+1224 horas
+1887 días
+41030 días
Archivo de publicaciones
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
▶️ ግቡ ተጀመረ - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎤በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d https://t.me/sefinetunuh?livestream=2aa0f105b7a048c75d
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ዩሱፍ ከ (" 15")
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
Repost from 💎🎀 قَنَاةُ آلَنــســآءِ آلَســلَفــيــآة🎀💎
ምርጥ ምርጥ አበባዎችም አሉ ለስጦታ ከፈለጋችሁ❤️
0507019957
@Kiya_ye1
سبحان الله
الحمدُلله
لا إله إلا الله
الله أكبر
سبحان الله وبحمده
سبحان الله العظيم
لا حول ولا قوة إلا بالله
Repost from N/a
🗣️ አስቾካይ የሚሸጥ የቲክ ቶክ አካዉንት በርካሽ ዋጋ
እጃችን ላይ 3 አካዉንት አለ ፍጠኑ
13k follow
28k follow
43k follow
ፍጠኑ አስቾካይ ነዉ
የነቢን ሱና እከተላለሁ ያለ፦ እሳቸውን እወዳለሁ ያለ ፦ሰኞንና ከሚስን ይፁም✅ ሱናን መከተልና እሳቸውን መውደድ ያዘዙትን በመስራት የከለከሉትን መከልከል ፦ብቻና ብቻ ነው ።
Repost from N/a
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ምን መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋሉ ?
🗣️ ለስራ እና ለቁርአን የሚሆኑ የቲክ ቶክ አካዉንት እና የቴሌግራም ቻናል መሸጥም ሆነ መግዛት ይፈልጋሉ ?
ዋይስ እውነተኛ የኦንላይን ሥራ ፈለጉ
ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉ
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
▶️ተጀመረ - 😂😘
አዲስ የኪታብ ደርስ📚ኪታቡ አልቀዋዒዱል ሙስላ 🎙በኡስታዝ አቡ ኢምራን 📔የኪታቡን PDF ለማግኘት https://t.me/sefinetunuh/9009 ደረሱ የሚሰጠዉ 📣በአህሉ-ተውሂድ መስጂድ - - https://t.me/sefinetunuh?livestream=78ecafa74f5f278b8c
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
የዛሬው ሱረቱል _ ዩሱፍ ከመጀመሪያው
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሰኞ እና ሐሙስ መፆም ዋጂብ { ግዴታ } ነዉ ::
Free waver @Faiz_Digital
الباقيات الصالحات :
سُبحان اللَّه ، والحمدُ لِلَّه
وَلا إِلَه إِلَّا اللَّهُ ، واللَّهُ أَكبر
وَلَا حول وَلا قُوة إِلَّا باللَّه
በፍቅርና በጥንቃቄ እንጂ በግፍ አትያዝም🌸🎀
አበባን በሃይል ከጨፈጨፍካት ወዲያው ትሞታለች ልክ እንደዚሁ ሴት ልጅም በለስላሳ ቃል በአክብሮትና በፍቅር እንጂ በግፍና በደረቅ አያያዝ አትኖርም ቶሎም ልቧ ይጎዳል💧
ሽታዋንና ማራኪነቷን የምታመነጨው ተንከባክበህ ስትይዛት ነው። ሴት ልጅም እንደዚሁ በአክብሮት ስትከበብ የሕይወትን ጣዕም እና ውበት በዙሪያዋ ላሉት ሁሉ ታካፍላለች።🌸🎀
እርሷ ልክ እንደ አበባ ውብ፣ ስስ እና በሁኔታዎች ቶሎ የምትነካ ውድ ፍጡር ናት። 🌸🎀
https://t.me/+H1q8ZI6SV5hmZTBk
📣 ክፍት የስራ ማስታወቂያ
አስ-ሱና ሸሪዓውን የጠበቀ የዋግምትና የቁርኣን ህክምና ማዕከል ለካርድ ክፍል 1 (አንድ) ሴት ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📌 ማሟላት ያለባት መስፈርቶች
● አቂዳና ስነ-ምግባሯ የተስተካከለ፦ ሰለፊይ የሆነች፣ ታማኝ እና መልካም ስነ-ምግባር ያላት
● አለባበስ፦ ኒቃቢስት የሆነች (ወይም ኒቃብ ለመልበስ ሙሉ ፍቃደኛ የሆነች ኒቃብ ከነጅልባቡ ገዝተን እንሰጣታለን)
● የስራ ዝግጁነት፦ ታካሚዎችን በትህትና እና በፍቅር ለመርዳትና ለማስተናገድ። ዝግጁ የሆነች
ℹ️ መረጃዎች
● የስራ ቦታ፦ ደሴ (መናፈሻ)
● የስራ ሰዓት፦ ከጁሙዓ ውጭ ባሉት ቀናት ከጠዋቱ 1:30 እስከ 11:00 ሰዓት
ደሞዝ፦ በስምምነት
📞 ለመመዝገብና ለማነጋገር
● የቴሌግራም ቦት፦
@Abu_Hibetilah_bot
@Abu_Hibetilah_bot
ወይም
● የቴሌግራም አድራሻ፦
@Abu_ameti_rahman
@Abu_ameti_rahman
የቴሌግራም ግሩፕ፦ አስ-ሱና የህክምና ማዕከል ግሩፕ
t.me/As_Sunah_sleruqa_memariya_group
⚠️ አስተውሉ❗️
ከሚከተሉት ነቢያት (الأنبياء) ውስጥ ሱረቱል አንቢያ (سورة الأنبياء) ላይ ስማቸው ያልተጠቀሰው የትኛው ነው?
ጠጡ ቤተሰብ አታፍጡ ሆ ልጅ እቁላል አይበላም🤔 ዝም አትሉሞይ ኧረግ በሉ ቡናቺሁን ፈላ በማድረግ ተረጋጉማ
