الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
الذهاب إلى القناة على Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
2 147
المشتركون
+124 ساعات
+1727 أيام
+40830 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from قناة أبي عمار أمير بن محمد አሚር ሙሐመድ
✍ ጀግና ወንድ ማለት ላቡን ጠብ አድርጎ ሰርቶ ሚስቱን ሰተር አድርጎ የሚያኖር እንጂ እሷ ላቧን ጠብ አድርጋ በሰራችው ገንዘብ ይሄን እንስራ እያለ ፕላን የሚያወጣ አይደለም! !
https://t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED
ተጀምሯል ተጀምሯል አሁን
ተጀምሯል
🌸╰┈➢ ገ
🌸 ╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ገ
🌸╰┈➢ ባ
🌸╰┈➢ በሉ
الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር ሁል ጊዜ ከመግሪብ ቡሀላ በቀጥታ ስርጪት የቁርዓን ተፍሲር ይኖራል በኡስታዝ አቡ ሀኒፋ حفظه الله የቀጥታ ስርጪት አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉhttps://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
عندما يتكلم عليك أحد بالسوء فلا تتضايق وتظل مخنوقا ....
قل كما قال الحسن البصري: مرحباً بحسنة لم أفعلها ولم أتعب فيها
አንድ ሰው ስለ አንተ በክፉ በሚናገርበት ጊዜ አትበሳጭ ህመምም አይሰማህ...
ይልቁንም ሀሰን አል-በስሪ እንዲህ እንዳሉት በል ላላደረግኳትና ላልደከምኩባት መልካም ስራ (ሀሰናት) እንክዋን ደህና መጣሽ...
👚 "ሰልሰቢል" የህፃናት ልብስ መሸጫ
---------------------------
🎒የልጆችዎ ውበት እና ምቾት ያሳስብዎታል?
👜ለቤተሰብ ጥየቃ : ስጦታ : ሽልማትስ ?
እንግዲያውስ ፍለጋዎ አብቅቷል!
✅ "ሰልሰቢል"
🧣 ከአራስ ህፃናት ጀምሮ እስከ ታዳጊዎች የሚሆኑ ውብ፣ ዘመናዊ እና > ኢስላማዊ ጥራታቸው የተመሰከረላቸው አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዛላችሁ ቀርባለች።
📍 አድራሻችን : ደሴ
🤳 0954267819
-------------------------
በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ለምትፈልጉ መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን።
#በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎችም ከተሞች
---------------------
https://t.me/selsebil123
https://t.me/selsebil123
+1
اللهم في هذا الصباح اكتب اليسر لمن يعاني من العسر، والراحة لمن به هم، والسعادة للمحزون، والشفاء للمريض، والإجابة لكل من دعاك.
+7
ኡሙ አመተላህ ሱፍራና የእጅ ስራ ውጤቶች
ሱፍራ እና ሌሎች የምትፈልጓቸውን የእጅ ስራዎች በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ
ቤታችሁን ድምቅ ማድረግ ከፈለጋችሁ እናቶቻችሁን ማስደሰት ለምትፈልጉ ለጓደኞቻችሁ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን
አድራሻ ደሴ
ስልክ ፦ 0910017068
* 0910017068 ይደውሉ ይዘዙ
ወይም
በቴሌግራም ያናግሩን
@umu_ametellah_ahla
@umu_ametellah_ahla
@umu_ametellah_ahla
ባሉበት እናደርሳለን
እንድሁም በቴሌግራም ግሩፖችን ገብታችሁ የእጅ ስራዎቻችንን ማየት ትችላላችሁ👇👇
https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk
https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk
ኢብኑ ተይሚያህ ረሁመሁሏህ እንድህ ይላሉ።
ከፍ ያሉ ደረጃወች በፈተናና በመከራ እንጂ አይገኙም
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ ሽልማቶች ይወዳደሩ!
"አንባቢ ከዋሻው መውጣት ሳይታክተው፤ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀዋል"
🏆 የአሸናፊዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች: 🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 🥉 3ኛ ደረጃ: Brand Laptop 🎁 ከ4ኛ – 10ኛ ደረጃ: ሌሎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች
✨ በተጨማሪም ከተመዘገቡና ከተወዳደሩ ሁሉ መካከል ለዕድለኞች የእምራ ዕጣ ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጣል! 📖 ስለ መጽሐፉ እና ውድድሩ: የመጽሐፉ ርዕስ: "ሙሐመድ!" (የኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ) የገጽ ብዛት: ለአንድ ወር የሚሆን 150 ገጽ ብቻ የሚገኙ ቋንቋዎች: አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ እና ዐረብኛ 📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🌐🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ፤ አብነት አደባባይ፣ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ 📞 ለበለጠ መረጃና ለቀጥታ ምዝገባ: 📱 0946248626 | @Muhadil234 📱 0942189967 | @Su_lle2
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ሰዋ ካርድ ከኔጋ አለ የምፈልጉ ዉሰዱ
@Riiche1
#المرأة التي تصبر على الحجاب الشرعي
في زمن التبرج، مجاهدة في سبيل الله
#لَكِ الكَرَامَةُ يَا مَلِكَتِي 👑
በዚህ በሙተበሪጃት በመገላለጥ ዘመን ላይ ሸርዒያዊ ሂጃብን ታግሳ የምትጸና ሴት በአላህ መንገድ ላይ ሙጃሂዳ (ትግል ላይ ያለች) ናት። ክብር ላንቺ ንግስቷ።👑🌸
ያለፈ ህይወት እሚባለዉ ነገሩ ራሱ ሲያልፍበት ነዉ እዳዉም ብሶበታል አሁን ላይ ስለዚህ ሁላችንም ወደራሳችን ብንመለከት አይሻለም ይህን የፃፍሽዉ ራሱ ሴት ነሽ እዉነታዉ ግን አላለፈበትም።።።።።
አንጀት አርስ ፁሁፍ። እህ እጃቹህ የተባረከ አሏህ ያድርገው አቦ
ከታች ጀመር አድርጋቹህ ማለፍ ሳይሆን 2 ጊዜ ተመለሱና አንብባቹህ ከዛ ወደ እናተው ቸክ በማድረግ ህክምና ውሰዱ✅👆👍
ከልብ የተራራቀን ሰው ሺማግሌ አያቀራርበውም👍።
https://t.me/al_qewlu_as_sedida
ኢማም አህመድ ቢን ሐንበል ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል
ዱንያ የሥራ ቦታ ናት አኺራ ደግሞ የካሳና የምንዳ ቦታ ናት።
እዚህ ላይ ያልሠራ ሰው እዚያ ላይ ይጸጸታል።
🌹🍃
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok
👉5.5k subscribers ቴሌግራም
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
ኢላሂ ለጓደኞቸ ምርጥ አድርገኝ ምርጥ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ የታደለ ነው። እወዳቹሀለው ልበ ቀና ጓዶቼ🌸
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
ተስሒሑ ቲላዋ
በሙሐመድ ሲራጅ አል ከሚሴ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=73a70d82ed2818e2fc
