es
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Ir al canal en Telegram

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
2 149
Suscriptores
+424 horas
+1877 días
+39830 días
Archivo de publicaciones
✍ ጀግና ወንድ ማለት ላቡን ጠብ አድርጎ ሰርቶ ሚስቱን ሰተር አድርጎ የሚያኖር እንጂ እሷ ላቧን ጠብ አድርጋ በሰራችው ገንዘብ ይሄን እንስራ እያለ ፕላን የሚያወጣ አይደለም! ! https://t.me/
✍ ጀግና ወንድ ማለት ላቡን ጠብ አድርጎ ሰርቶ ሚስቱን ሰተር አድርጎ የሚያኖር እንጂ እሷ ላቧን ጠብ አድርጋ በሰራችው ገንዘብ ይሄን እንስራ እያለ ፕላን የሚያወጣ አይደለም! ! https://t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED

ተጀምሯል  ተጀምሯል አሁን     ተጀምሯል     🌸╰┈➢ ገ         🌸 ╰┈➢ ባ                  🌸╰┈➢ገ                      🌸╰┈➢ ባ                               🌸╰┈➢ በሉ الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ
ዘወትር  ሁል   ጊዜ ከመግሪብ  ቡሀላ  በቀጥታ ስርጪት  የቁርዓን ተፍሲር  ይኖራል  በኡስታዝ  አቡ  ሀኒፋ  حفظه الله   የቀጥታ  ስርጪት  አድራሻ👇👇 ተቀላቀሉ
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris

عندما يتكلم عليك أحد بالسوء فلا تتضايق وتظل مخنوقا .... قل كما قال الحسن البصري: مرحباً بحسنة لم أفعلها ولم أتعب فيها ​አንድ ሰው
عندما يتكلم عليك أحد بالسوء فلا تتضايق وتظل مخنوقا .... قل كما قال الحسن البصري: مرحباً بحسنة لم أفعلها ولم أتعب فيها ​አንድ ሰው ስለ አንተ በክፉ በሚናገርበት ጊዜ አትበሳጭ ህመምም አይሰማህ... ይልቁንም ሀሰን አል-በስሪ እንዲህ እንዳሉት በል ላላደረግኳትና ላልደከምኩባት መልካም ስራ (ሀሰናት) እንክዋን ደህና መጣሽ...

👚 "ሰልሰቢል" የህፃናት ልብስ መሸጫ --------------------------- 🎒የልጆችዎ ውበት እና ምቾት ያሳስብዎታል? 👜ለቤተሰብ ጥየቃ : ስጦታ : ሽልማትስ ? እንግዲያውስ ፍለጋዎ አብቅቷል! ✅ "ሰልሰቢል" 🧣 ከአራስ ህፃናት ጀምሮ እስከ ታዳጊዎች የሚሆኑ ውብ፣ ዘመናዊ እና > ኢስላማዊ ጥራታቸው የተመሰከረላቸው አልባሳትን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዛላችሁ ቀርባለች። 📍 አድራሻችን : ደሴ 🤳 0954267819 ------------------------- በውጭ ሀገር ለምትገኙ እህትና ወንድሞች  ለቤተሰቦቻችሁ መግዛት ለምትፈልጉ መግዛት ትችላላችሁ በተማኝነት እናደርሳለን። #በደሴ_በኮንቦልቻ_በሀርቡ_በሀይቅ_በኬሚሴ_በሸዋሮቢት_በውጫሌ_በመርሳ_በማሻ_በጊንባ_በከላላ_በወግዲ_በመካነሰላም_በአቃስታ....... በሌሎችም ከተሞች --------------------- https://t.me/selsebil123 https://t.me/selsebil123

اللهم في هذا الصباح اكتب اليسر لمن يعاني من العسر، والراحة لمن به هم، والسعادة للمحزون، والشفاء للمريض، والإجابة لكل من دعاك.
+1
اللهم في هذا الصباح اكتب اليسر لمن يعاني من العسر، والراحة لمن به هم، والسعادة للمحزون، والشفاء للمريض، والإجابة لكل من دعاك.

ኡሙ አመተላህ ሱፍራና የእጅ ስራ ውጤቶች ሱፍራ እና ሌሎች የምትፈልጓቸውን የእጅ ስራዎች በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ ቤታችሁን ድምቅ ማድረግ ከፈለጋችሁ እናቶቻችሁን ማስደሰት ለምትፈልጉ ለጓ
+7
ኡሙ አመተላህ ሱፍራና የእጅ ስራ ውጤቶች ሱፍራ እና ሌሎች የምትፈልጓቸውን የእጅ ስራዎች  በፈለጋችሁት ድዛይን ማዘዝ ትችላላችሁ ቤታችሁን ድምቅ ማድረግ ከፈለጋችሁ እናቶቻችሁን ማስደሰት ለምትፈልጉ ለጓደኞቻችሁ ስጦታ መስጠት ለምትፈልጉ ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን አድራሻ   ደሴ ስልክ ፦ 0910017068           * 0910017068 ይደውሉ ይዘዙ        ወይም በቴሌግራም ያናግሩን @umu_ametellah_ahla @umu_ametellah_ahla @umu_ametellah_ahla ባሉበት እናደርሳለን እንድሁም በቴሌግራም ግሩፖችን ገብታችሁ የእጅ ስራዎቻችንን ማየት ትችላላችሁ👇👇 https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk https://t.me/+SQqwg28i9akzNmJk

ኢብኑ ተይሚያህ ረሁመሁሏህ እንድህ ይላሉ። ከፍ ያሉ ደረጃወች በፈተናና በመከራ እንጂ አይገኙም
ኢብኑ ተይሚያህ ረሁመሁሏህ እንድህ ይላሉ። ከፍ ያሉ ደረጃወች በፈተናና በመከራ እንጂ አይገኙም

​✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻 ​በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ
​✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻
​በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ ሽልማቶች ይወዳደሩ! 
​"አንባቢ ከዋሻው መውጣት ሳይታክተው፤ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀዋል"
 
​🏆 የአሸናፊዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች: ​🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 🥉 3ኛ ደረጃ: Brand Laptop 🎁 ከ4ኛ – 10ኛ ደረጃ: ሌሎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች
 
​✨ በተጨማሪም ከተመዘገቡና ከተወዳደሩ ሁሉ መካከል ለዕድለኞች የእምራ ዕጣ ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጣል
!   ​📖 ስለ መጽሐፉ እና ውድድሩ: ​የመጽሐፉ ርዕስ: "ሙሐመድ!" (የኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ)  ​የገጽ ብዛት: ለአንድ ወር የሚሆን 150 ገጽ ብቻ  ​የሚገኙ ቋንቋዎች: አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ እና ዐረብኛ  ​ ​📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​🌐​🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ፤ አብነት አደባባይ፣ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ​📞 ለበለጠ መረጃና ለቀጥታ ምዝገባ: 📱 0946248626 | @Muhadil234 📱 0942189967 | @Su_lle2

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰዋ ካርድ ከኔጋ አለ የምፈልጉ ዉሰዱ @Riiche1

#المرأة التي تصبر على الحجاب الشرعي في زمن التبرج، مجاهدة في سبيل الله‌ #لَكِ الكَرَامَةُ يَا مَلِكَتِي 👑 በዚህ በሙተበሪጃት በመገላለጥ
#المرأة التي تصبر على الحجاب الشرعي في زمن التبرج، مجاهدة في سبيل الله‌  #لَكِ الكَرَامَةُ يَا مَلِكَتِي 👑 በዚህ በሙተበሪጃት በመገላለጥ  ዘመን ላይ ሸርዒያዊ ሂጃብን ታግሳ የምትጸና ሴት  በአላህ መንገድ ላይ ሙጃሂዳ (ትግል ላይ ያለች) ናት። ክብር ላንቺ ንግስቷ።👑🌸

ያለፈ ህይወት እሚባለዉ ነገሩ ራሱ ሲያልፍበት ነዉ እዳዉም ብሶበታል አሁን ላይ ስለዚህ ሁላችንም ወደራሳችን ብንመለከት አይሻለም ይህን የፃፍሽዉ ራሱ ሴት ነሽ እዉነታዉ ግን አላለፈበትም።።።።።

ይህ ያለፈ ህይወት ነው ምን እንማርበት እረ ተዉ እህቶች ሰው ስራ አናስፈታ

አንጀት አርስ ፁሁፍ። እህ እጃቹህ የተባረከ አሏህ ያድርገው አቦ ከታች ጀመር አድርጋቹህ ማለፍ ሳይሆን 2 ጊዜ ተመለሱና አንብባቹህ ከዛ ወደ እናተው ቸክ በማድረግ ህክምና ውሰዱ✅👆👍

ከልብ የተራራቀን ሰው ሺማግሌ አያቀራርበውም👍። https://t.me/al_qewlu_as_sedida

ኢማም አህመድ ቢን ሐንበል ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል ዱንያ የሥራ ቦታ ናት  አኺራ ደግሞ የካሳና የምንዳ ቦታ ናት። እዚህ ላይ ያልሠራ ሰው እዚያ ላይ ይጸጸታል። 🌹🍃

💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok 👉5.5k subscribers ቴሌግራም አስ
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok 👉5.5k subscribers ቴሌግራም አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽

+3
ኢላሂ ለጓደኞቸ ምርጥ አድርገኝ ምርጥ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ የታደለ ነው። እወዳቹሀለው ልበ ቀና ጓዶቼ🌸