(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
الذهاب إلى القناة على Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
334
المشتركون
+424 ساعات
+157 أيام
+4530 أيام
أرشيف المشاركات
ከሚከተሉት ውስጥ ነቢዩ አዩብ (ዐ.ሰ.) ከፈተናቸው በኋላ የተጠየቁትን መሐላ ለመፈጸም የተሰጣቸው ልዩ መፍትሔ የትኛው ነው?
ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ.) በእሳት ውስጥ ሲጣሉ አላህ የሰጠው ትዕዛዝ በሱረቱል-አንቢያ ላይ እንዴት ይገለጻል?
. ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ በጧኢፍ ጉዞ ያጋጠማቸው ከባድ ሁኔታ ቢኖርም፣ ለሕዝቡ የያዙት አቋም ምን ነበር?
ነቢዩ ሙሳ (ዐ.ሰ.) ከፈርዖን ሸሽተው ወደ መድየን ከደረሱ በኋላ በመጀመሪያ ያደረጉት ከየትኛው ክስተት ጋር ይያያዛል?
,ረሱል [Selelahu aleyhi weselem] እንዲህ ብለዋል አንድን አማኝ መርገም........እንደማጥፋት ይቆጠራል!!
ነቢዩ ﷺ ከመካ ከሂጅራ በፊት በየትኛው ቦታ የአውስና ኸዝረጅ ሰዎች የኢስላምን ጥሪ ተቀብለው በኋላ ወደ መዲና ሄደው ዳዕዋ እንዲሰራጭ ምክንያት ሆኑ?
ነቢዩ ﷺ የላኩት የመጀመሪያው የጦር ሰንደቅ ተሸካሚ ከሆኑት ሰሓቦች መካከል የታወቀው ማን ነው?
ነቢዩ ﷺ በሚስጥር ዳዕዋ ዘመን ሰሓቦችን ለማስተማር ይሰበሰቡበት የነበረው ቤት የማን ነበር?
በሁደይቢያ ወቅት የመካ ሰዎች ነቢዩ ﷺ እንዳይገቡ በመከልከላቸው ምክንያት ሙስሊሞች ምን ያደረጉ?
ከነቢዩ {صلى الله عليه وسلم} በፊት የሆነውን የነቢያት ታሪክ በቁርአን ውስጥ በሰፊው የሚያቀርብ ሱራ ከሚከተሉት የትኛው ነው❔
የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ምን ማድረግ አለበት?" ብለዋል?
Q2,አላህን ማውሳት (ዚክር ማድረግ) በቂያማ ቀን ብርሃን ነው" የሚለው ምንን ነው የሚያሳየው?
💥🍁ለሰው ልጅ መልካምን ለምትመኙ ሁሉ ሶባሐል ኸይር ብለናል! 🍁
ለቅን ልቦና ባለቤቶች ሁሉ ሶባሐል ኸይር!
🍁አዛኝ ልብ ለተሠጣችሁ ሁሉሰባሐል ኸይር! ለራሳችሁ የምትወዱትን ነገር ለወንድም እህቶቻችሁ ለምትወዱ ሁሉ ሶባሐል ኸይር!
🍁በናንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልጉትን ነገር በሌሎች ላይ እንደዲደረግ ለማትፈልጉ ሁሉ ሶባሐል ኸይር!!፡፡
መልካምቀን 🥰
💥ሮጠህ.. ጥረህ.. ግረህ.. ታግለህ..
ታግሰህ.. ጨክነህ.. ጥርስህን ነክሰህ.. ተፋልመህ፣ ጥለህ .....
የድርሻህን ቀምተህ ቤትህ ይዘህ ትገባለህ እንጂ ዱንያ አንተ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ቤትህ ድረስ አታመጣልህም።
ዱንያ ነፃ አቅርቦት የላትም ታስከፍላለች።
በርቱ!!🤍
ተኙኙኙ ደሞ ምድረ ወረኛ
አላህ በሰጠህ ኒዕማ ላይ አልሀምዱሊላህ በል፤ ባልሰጠህ ነገር ላይ ደግሞ ታገስ። ያንተ የሆነው ነገር መቼም አያልፍህም፤ ያላለፈህ ደግሞ ያንተ አልነበረም።
እሄ ነው ሚስጥሩ 🌱!
💥••
እንዴት ያለን ሚስኪን ነን..
ራሳችንን ለማስተካከልና የአላህ ቅርብ
ሰው ለመሆን እየታገለን ያለን ይመስለናል ነገር ግን የሆነ ወንጀል በተመቻቸለን ጊዜ እንወድቅበታለን ❗️🌿.
