fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

رفتن به کانال در Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
334
مشترکین
+424 ساعت
+157 روز
+4530 روز
آرشیو پست ها
ከሚከተሉት ውስጥ ነቢዩ አዩብ (ዐ.ሰ.) ከፈተናቸው በኋላ የተጠየቁትን መሐላ ለመፈጸም የተሰጣቸው ልዩ መፍትሔ የትኛው ነው?
Anonymous voting

ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ.) በእሳት ውስጥ ሲጣሉ አላህ የሰጠው ትዕዛዝ በሱረቱል-አንቢያ ላይ እንዴት ይገለጻል?
Anonymous voting

. ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ በጧኢፍ ጉዞ ያጋጠማቸው ከባድ ሁኔታ ቢኖርም፣ ለሕዝቡ የያዙት አቋም ምን ነበር?
Anonymous voting

አፍወን ሀ ነው መልሱ👆👆

ነቢዩ ሙሳ (ዐ.ሰ.) ከፈርዖን ሸሽተው ወደ መድየን ከደረሱ በኋላ በመጀመሪያ ያደረጉት ከየትኛው ክስተት ጋር ይያያዛል?
Anonymous voting

,ረሱል [Selelahu aleyhi weselem] እንዲህ ብለዋል አንድን አማኝ መርገም........እንደማጥፋት  ይቆጠራል!!
Anonymous voting

ቁርአንን የሀፈዘዉ የመጀመሪያዉ ሶሀባ ማን ነዉ?
Anonymous voting

ነቢዩ ﷺ ከመካ ከሂጅራ በፊት በየትኛው ቦታ የአውስና ኸዝረጅ ሰዎች የኢስላምን ጥሪ ተቀብለው በኋላ ወደ መዲና ሄደው ዳዕዋ እንዲሰራጭ ምክንያት ሆኑ?
Anonymous voting

ነቢዩ ﷺ የላኩት የመጀመሪያው የጦር ሰንደቅ ተሸካሚ ከሆኑት ሰሓቦች መካከል የታወቀው ማን ነው?
Anonymous voting

ነቢዩ ﷺ በሚስጥር ዳዕዋ ዘመን ሰሓቦችን ለማስተማር ይሰበሰቡበት የነበረው ቤት የማን ነበር?
Anonymous voting

በሁደይቢያ ወቅት የመካ ሰዎች ነቢዩ ﷺ እንዳይገቡ በመከልከላቸው ምክንያት ሙስሊሞች ምን ያደረጉ?
Anonymous voting

ከነቢዩ {صلى الله عليه وسلم} በፊት የሆነውን የነቢያት ታሪክ በቁርአን ውስጥ በሰፊው የሚያቀርብ ሱራ ከሚከተሉት የትኛው ነው❔
Anonymous voting

የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ምን ማድረግ አለበት?" ብለዋል?
Anonymous voting

Q2,አላህን ማውሳት (ዚክር ማድረግ) በቂያማ ቀን ብርሃን ነው" የሚለው ምንን ነው የሚያሳየው?
Anonymous voting

Q1,ነብዩ ሙሐመድ ﷺ የሰሩት፣ የተናገሩት እና ያፀደቁት ነገር ምን ይባላል?
Anonymous voting

ጨለማው ላይ ብናፈጥ ያለ ሰዐቱ አይነጋም !!

💥🍁ለሰው ልጅ መልካምን ለምትመኙ ሁሉ ሶባሐል ኸይር ብለናል! 🍁 ለቅን ልቦና ባለቤቶች ሁሉ ሶባሐል ኸይር! 🍁አዛኝ ልብ ለተሠጣችሁ ሁሉሰባሐል ኸይር! ለራሳችሁ የምትወዱትን ነገር ለወንድም እህቶቻችሁ ለምትወዱ ሁሉ ሶባሐል ኸይር! 🍁በናንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልጉትን ነገር በሌሎች ላይ እንደዲደረግ ለማትፈልጉ ሁሉ ሶባሐል ኸይር!!፡፡ መልካምቀን 🥰

💥ሮጠህ.. ጥረህ.. ግረህ.. ታግለህ.. ታግሰህ.. ጨክነህ.. ጥርስህን ነክሰህ.. ተፋልመህ፣ ጥለህ ..... የድርሻህን ቀምተህ ቤትህ ይዘህ ትገባለህ እንጂ ዱንያ አንተ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ
💥ሮጠህ.. ጥረህ.. ግረህ.. ታግለህ.. ታግሰህ.. ጨክነህ.. ጥርስህን ነክሰህ..  ተፋልመህ፣ ጥለህ ..... የድርሻህን ቀምተህ ቤትህ ይዘህ ትገባለህ እንጂ ዱንያ አንተ የምትፈልገውን ነገር ሁሉ ቤትህ ድረስ አታመጣልህም። ዱንያ ነፃ አቅርቦት የላትም ታስከፍላለች። በርቱ!!🤍 ተኙኙኙ ደሞ ምድረ ወረኛ

አላህ በሰጠህ ኒዕማ ላይ አልሀምዱሊላህ በል፤ ባልሰጠህ ነገር ላይ ደግሞ ታገስ። ያንተ የሆነው ነገር መቼም አያልፍህም፤ ያላለፈህ ደግሞ ያንተ አልነበረም።          እሄ ነው ሚስጥሩ 🌱!

💥•• እንዴት ያለን ሚስኪን ነን.. ራሳችንን ለማስተካከልና የአላህ ቅርብ ሰው ለመሆን እየታገለን ያለን ይመስለናል ነገር ግን የሆነ ወንጀል በተመቻቸለን ጊዜ እንወድቅበታለን ❗️🌿.
💥•• እንዴት ያለን ሚስኪን ነን.. ራሳችንን ለማስተካከልና የአላህ ቅርብ ሰው ለመሆን እየታገለን ያለን ይመስለናል ነገር ግን የሆነ ወንጀል በተመቻቸለን ጊዜ እንወድቅበታለን ❗️🌿.