ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

الذهاب إلى القناة على Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
334
المشتركون
+424 ساعات
+157 أيام
+4530 أيام
أرشيف المشاركات
16የሐውዷ መጠጫዎች ብዛት ከምን ጋር ተነጻጽሯል?
Anonymous voting

15በነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ዘመን "አል-አህዛብ" (የተባባሪዎች) ጦርነት ወቅት መዲና ዙሪያ ቦይ (ኸንደቅ) እንዲቆፈር ሃሳብ ያቀረቡት ሶሃባ ማን ናቸው?
Anonymous voting

14. ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ.) ልጃቸውን ለመሰዋት የተዘጋጁበት ፈተና በየትኛው የኢስላማዊ በዓል ሥርዓት ጋር በቀጥታ ይያያዛል?
Anonymous voting

13ነቢዩ ዩሱፍ (ዐ.ሰ.) ከወንድሞቻቸው ጋር የተፈተኑበት ዋና ታሪክ በየትኛው ሱራ በተለይ ተብራርቷል?
Anonymous voting

12ዙን-ኑረይን” የሚለው ቅጽል ለማን ነው?
Anonymous voting

11,አላህ (ሱብሀነወተዓላ) በቁርአን ውስጥ ሁለት እጁ ከሰሩ(ጠፉ፣እርሱ)ከሰረ ፣ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀሙትም  ያለው ማንን ነው??
Anonymous voting

11,የአላህ አንበሳ በመባል የሚታወቀው ሶሀባ ማን ይባላል?
Anonymous voting

10የጀነትን በር የሚከፍተው ማን ነው?
Anonymous voting

9ሲሞት አርሽ የተንቀጠቀጠለት ሶሀባ ማን ይባላል?
Anonymous voting

7,የአትክልት ቦታ የነበረውና "ውሀ አግዶብኛል በሚል በአንድ አንሷሪ የተከሰሰው ሶሃቢይ ማነው?
Anonymous voting

Q7,ነብዩ ሙሀመድ ﷺ "አንተ በዱንያም በአኼራም ወንድሜ ነህ"ያሉት ሶሀባ ማን ይባላል?
Anonymous voting

Q6. ረሱል ሶለላሁ ኣለይሂ ወሰለም ሴቶች ወደ መስጂድ ለመሄድ ካስፈቀዱ እንዳትከለክሏቸው ብለዋል።
Anonymous voting

Q5. ዝናብ በሚጠፋ ጊዜ የሚሰገድ ሶላት የምን ሶላት በመባል ይታወቃል?
Anonymous voting

Q4. በሀዲስ ላይ እንደተጠቀሰው፣ የሰላት (የስግደት) መክፈቻው ውዱእ ሲሆን፣ የጀነት መክፈቻ (ቁልፍ) ደግሞ ምንድን ነው?
Anonymous voting

Q3. አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ﷺ መጥቶ "የምመራበትን አጭር ምክር ስጠኝ" ባላቸው ጊዜ፣ ነቢዩ ﷺ ደጋግመው የሰጡት ውድ ምክር ምን ነበር?
Anonymous voting

Q2. ነቢዩ ﷺ «ሙስሊም ማለት እኮ ያ…» ብለው እውነተኛ ሙስሊምን ሲገልጹ ምን አሉ። ሙስሊም ማለት ምን ዓይነት ሰው ነው?
Anonymous voting

Q1. ነቢዩ ﷺ «ኢማን ከሰባ በላይ ቅርንጫፎች አሉት» ካሉ በኋላ፣ ከሁሉም በላጩ ቅርንጫፍ "ላ ኢላሀ ኢልለላህ" ማለት እንደሆነ ገልጸዋል። ታዲያ ከመጨረሻው (ዝቅተኛው) የኢማን ቅርንጫፍ የተባለው የትኛው ነው?
Anonymous voting

ብዙ ወንዶች ይከተሉሻል ማለት ቆንጆ ነሽ ማለት አደለም ለተራበ ሰው ሽሮም ክትፎ ነው✌️🏻
ብዙ ወንዶች ይከተሉሻል ማለት ቆንጆ ነሽ ማለት አደለም ለተራበ ሰው ሽሮም ክትፎ ነው✌️🏻

ብዙ ወንዶች ይከተሉሻል ማለት ቆንጆ ነሽ ማለት አደለም ለተራበ ሰው ሽሮም ክትፎ ነው✌️🏻
ብዙ ወንዶች ይከተሉሻል ማለት ቆንጆ ነሽ ማለት አደለም ለተራበ ሰው ሽሮም ክትፎ ነው✌️🏻

ትናንትና ካጠፋህ ዛሬ Fix it አድርገው አስተካክለው። ትናንት ከበደልክ ደግሞ ዛሬ Make it right... ለመካስ ሞክር ​ሁለት ተከታታይ ቀንማ አትሸነፍ Don't give up አልረባም ዋጋ የ
ትናንትና ካጠፋህ ዛሬ Fix it አድርገው አስተካክለው። ትናንት ከበደልክ ደግሞ ዛሬ Make it right... ለመካስ ሞክር ​ሁለት ተከታታይ ቀንማ አትሸነፍ Don't give up አልረባም ዋጋ የለኝም ብለህ ተስፋ አትቁረጥ... አላህ ዘንድ ሁልጊዜ አዲስ Opportunity አለህ 🤲✨ ​መሳአል ኸይር😉 ☕🌸 Z...