(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Ir al canal en Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
334
Suscriptores
+424 horas
+157 días
+4530 días
Archivo de publicaciones
15በነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ዘመን "አል-አህዛብ" (የተባባሪዎች) ጦርነት ወቅት መዲና ዙሪያ ቦይ (ኸንደቅ) እንዲቆፈር ሃሳብ ያቀረቡት ሶሃባ ማን ናቸው?
14. ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሰ.) ልጃቸውን ለመሰዋት የተዘጋጁበት ፈተና በየትኛው የኢስላማዊ በዓል ሥርዓት ጋር በቀጥታ ይያያዛል?
13ነቢዩ ዩሱፍ (ዐ.ሰ.) ከወንድሞቻቸው ጋር የተፈተኑበት ዋና ታሪክ በየትኛው ሱራ በተለይ ተብራርቷል?
11,አላህ (ሱብሀነወተዓላ) በቁርአን ውስጥ ሁለት እጁ ከሰሩ(ጠፉ፣እርሱ)ከሰረ ፣ከእርሱ ገንዘቡና ያም ያፈራው ሁሉ ምንም አልጠቀሙትም ያለው ማንን ነው??
7,የአትክልት ቦታ የነበረውና "ውሀ አግዶብኛል በሚል በአንድ አንሷሪ የተከሰሰው ሶሃቢይ ማነው?
Q7,ነብዩ ሙሀመድ ﷺ "አንተ በዱንያም በአኼራም ወንድሜ ነህ"ያሉት ሶሀባ ማን ይባላል?
Q6. ረሱል ሶለላሁ ኣለይሂ ወሰለም ሴቶች ወደ መስጂድ ለመሄድ ካስፈቀዱ እንዳትከለክሏቸው ብለዋል።
Q4. በሀዲስ ላይ እንደተጠቀሰው፣ የሰላት (የስግደት) መክፈቻው ውዱእ ሲሆን፣ የጀነት መክፈቻ (ቁልፍ) ደግሞ ምንድን ነው?
Q3. አንድ ሰው ወደ ነቢዩ ﷺ መጥቶ "የምመራበትን አጭር ምክር ስጠኝ" ባላቸው ጊዜ፣ ነቢዩ ﷺ ደጋግመው የሰጡት ውድ ምክር ምን ነበር?
Q2. ነቢዩ ﷺ «ሙስሊም ማለት እኮ ያ…» ብለው እውነተኛ ሙስሊምን ሲገልጹ ምን አሉ። ሙስሊም ማለት ምን ዓይነት ሰው ነው?
Q1. ነቢዩ ﷺ «ኢማን ከሰባ በላይ ቅርንጫፎች አሉት» ካሉ በኋላ፣ ከሁሉም በላጩ ቅርንጫፍ "ላ ኢላሀ ኢልለላህ" ማለት እንደሆነ ገልጸዋል። ታዲያ ከመጨረሻው (ዝቅተኛው) የኢማን ቅርንጫፍ የተባለው የትኛው ነው?
ትናንትና ካጠፋህ ዛሬ Fix it አድርገው አስተካክለው።
ትናንት ከበደልክ ደግሞ ዛሬ Make it right... ለመካስ ሞክር
ሁለት ተከታታይ ቀንማ አትሸነፍ Don't give up
አልረባም ዋጋ የለኝም ብለህ ተስፋ አትቁረጥ... አላህ ዘንድ ሁልጊዜ አዲስ Opportunity አለህ 🤲✨
መሳአል ኸይር😉 ☕🌸
Z...
