ምክር ለወጣቶች
الذهاب إلى القناة على Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 291
المشتركون
+1824 ساعات
+1927 أيام
+83830 أيام
أرشيف المشاركات
7 288
🔖 ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ አላህ ይዛንላቸው
🔊አሁን ላይ ያለንበትን ግዜ በደንብ ምገልፅ ማንቅያ ነው።
📌ከንግግራቸው በጥቅቱ
علامة الساعة🕒
የቂያማ ምልክቶች
1/ የመጀመርያው ምልክት የነብዩ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም መላክ ነው
2/ የፍትና መብዛት
3/ ግድያ መብዛት
4/ የወንዶች ማነስና የሴቶች መብዛት
5/ የእውቃት ማነስና መይሀምነት መንሳራፋት .....
📌 ከምኑም በላይ አስከፊው የእውቀት ማነስ ነው ዛሬ ላይ ሁሉም አዋቂ ነኝ ብሏል ። ያለ ቦታው ፈራጅ ቆራጭ ሆኗል ። አላህ እውቀቱን ከተግባሩ ጋር ይወፍቀን። መሻይኮቻችንንም ወደ አኺራ ያሄዱትን ይማራቸው በህይወት ያሉትን ይጠብቃቸው እኛንም በእነሱ ያስጠቅመን።
https://t.me/Abu_Umer1
7 288
💡 አጭር ማብራሪያና ምክር
«ውድ የቻናላችን ተከታታዮች! ይህ የታላቁ ዓሊም አባባል በእውነተኛው የሰለፎች መንገድ ላይ ዕውቀትን እንዴት መፈለግ እንዳለብን ትልቅ መመሪያ ይሰጠናል።
📱ዛሬ በሶሻል ሚዲያ ላይ የሚባለውን ሁሉ ዝም ብሎ መቀበል ሳይሆን፣ ማስረጃን መፈለግ የሙስሊም መለያ ሊሆን ይገባል። እውነተኛ ዕውቀት ማለት፦
ሐቅን (እውነትን) ማወቅ፡ ከአላህና ከመልእክተኛው (ﷺ) የመጣውን ንጹህ ዲን መረዳት።
📚ከማስረጃው ጋር መያዝ፡ እያንዳንዱን የምንሰራውን ትዕዛዝ ከቁርኣንና ከሐዲሥ ቀጥተኛ ማስረጃው ጋር ማረጋገጥ ይኖርብናል።
አላህ እውነተኛውን ዕውቀት አውቀው፣ በማስረጃ ተረድተው፣ በኢኽላስ ከሚሰሩት ደጋግ ባሮቹ ያድርገን!
ሊንኩን በመጫን ለሌሎችም ያጋሩ።»
https://t.me/Abu_Umer1
7 288
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 288
የነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም መውሊድ ማክበር❌
የነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ትእዛዛቸውን ማክበር✅
https://t.me/Abu_Umer1
7 288
🌸እህቶቼ ሆይ ...
ኢትዮጵያ ስትገቡ በዲናችሁ ላይ ፅኑ
ከስደት ጋር የተማራችሁትን ሱንና አትርሱ
በሀቅ ላይ የያዛችሁትን መንሀጅ አትቀይሩ
ሰው ከሀገር ሊርቅ ይችላል
ነገር ግን ከዲኑ መራቅ እንዴት ያለ ኪሳራ ነው
ሀገር ስትገቡ የሚጠብቃችሁ ፈተና ብዙ ሊሆን ይችላል
የሚያስተናግዷችሁ ሰዎች የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ
የሚነገራችሁም ነገር ብዙ ሊሆን ይችላል
ነገር ግን እህቴ
ሰዎች ስለቀየሩ አንቺ አትቀየሪ
አካባቢ ስለተቀየረ ዲንሽን አትቀይሪ
ለሰዎች ለመመሳሰል የያዝሽውን ሱንና አትልቀቂ
ዛሬ ሰዎች ቢተቹሽም
ነገ የምትመኪው ነገር የአላህ ውዴታ ነው
እህቶቼ ፅኑ
የትም ብትኖሩ በሱንና ላይ ፅኑ
የትም ብትሄዱ ዲናችሁን አትርሱ
የትም ብትገቡ ሀቅን አትልቀቁ
አላህ ሆይ ልባችንን በዲንህ ላይ አፅና
ከሀቅ በኋላ እንዳንዛብ ጠብቀን
እስከ መጨረሻችን በኢስላም ላይ አድርገን 🤲🏻
اللهم ثبت قلوبنا على دينك
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
https://t.me/https_Nissa_aselefyea
7 288
🌸የጧት ዚክር 🌸
አስጊና አሰቃቂ አስፈሪ ጨለማ
መብራት የሌለበት ቲንሸየ ሻማ
ማይነጋ መሳይ የሀሳብ ቀጠሮ
በመከጀል ተስፋ ነገን ዛሬ ቋጥሮ
መንጋቱን ታያለክ ባሳብ ተወጥሮ
👇👇👇
ቀንህን በዚክር ጀምር።
https://t.me/nejashi_nejashi
https://t.me/nejashi_nejashi
7 288
በየቀኑ እንደዚህ አይነት አጫጭር ጣፋጭ ቲላዋዎች እንዲደርሳቹ ከታች ያለውን ሊንክ ጆይን በሉ👇👇👇
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
https://t.me/Sakinah_Quran_Post
7 288
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 288
📢 አዲስ የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ
በአስማእ ወሲፋት ዙሪያ የአህሉ ሱናህ ወልጀማዓህን የጠራ አቋም የምታስገነዝበውን «አል-ቀዋዒዱል ሙስላ» የተሰኘችውን ወሳኝ ኪታብ በአላህ ፍቃድ በቴሌግራም ላይቭ መማማር እንጀምራለን።
ኪታብ፦ «አል-ቀዋዒዱል ሙስላ ፊ ሲፋቲላሂ ወ አስማኢሂል ሑስና»
አዘጋጅ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሷሊሕ አል-ዑሠይሚን (ረሒመሁላህ)
⏰ የደርስ ሰዓት በኢትዮጵያ አቆጣጠር፦
እሮብ እና ሐሙስ፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
አርብ፦ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ
📌 ለመመዝገብ፦ @Abu_abdallah22
https://t.me/habibresponds
