ar
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

الذهاب إلى القناة على Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
7 287
المشتركون
+924 ساعات
+1557 أيام
+81630 أيام
أرشيف المشاركات
የብዙዎቻችንን ሁኔታ ይናገራል በተለይ ወደ ዲን ተጠግተን ያለን ወጣቶችን💔 አላህ ይዘንልን🤲
የብዙዎቻችንን ሁኔታ ይናገራል በተለይ ወደ ዲን ተጠግተን ያለን ወጣቶችን💔 አላህ ይዘንልን🤲

🌿🍃🌱 🌿🍃🌱 የአህባሽ ጥርቅም የአህባሽ ጥርቅም 🍃 ቢታጠብ ቢታጠብ ቆሻሻው አይለቅም 🌿 የውሸት ጥርቅም የአመለካከት 🍃 በውሃ አይጠራም ቢደረግ ትጥበት 🌿 🌱🍃🌿 🌱🍃🌿 http
🌿🍃🌱 🌿🍃🌱 የአህባሽ ጥርቅም የአህባሽ ጥርቅም 🍃 ቢታጠብ ቢታጠብ ቆሻሻው አይለቅም 🌿 የውሸት ጥርቅም የአመለካከት 🍃 በውሃ አይጠራም ቢደረግ ትጥበት 🌿 🌱🍃🌿 🌱🍃🌿 https://t.me/Abu_Umer1

አንድ ወንድማችን ይሀው 200 አስገብቷል አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይወፍቀው 🤲 የኸይር ስራ ትንሽ የለውም ተሳተፋ
አንድ ወንድማችን ይሀው 200 አስገብቷል አላህ የተሻለ ሪዝቅ ይወፍቀው 🤲 የኸይር ስራ ትንሽ የለውም ተሳተፋ

ይሀው እኔ በ100 ብር ጀመርኩኝ ሌሎች ተከተሉኝ🙌
ይሀው እኔ በ100 ብር ጀመርኩኝ ሌሎች ተከተሉኝ🙌

ቢያንስ እኛ ከኚህ አባት የምንሻል  ከሆን የሆነ ነገር ጣል ጣል እናድርግለት አንሰስት🙌

አንድ ሚስኪን አባት ይህን በራሱ መንቀሳቀስ የማይችል ህፃን ይዞ መስጅድ ላይ ሲጠይቅ አየሁት። በጣም አዘንኩና አካውንቱን ተቀበልኩት ! አላህ የሆነች እዝነታችንን አይቶ የሆነች ወንጀላችንን ቢምረን
አንድ ሚስኪን አባት ይህን በራሱ መንቀሳቀስ የማይችል ህፃን ይዞ መስጅድ ላይ ሲጠይቅ አየሁት። በጣም አዘንኩና አካውንቱን ተቀበልኩት ! አላህ የሆነች እዝነታችንን አይቶ የሆነች ወንጀላችንን ቢምረን ብዬ ነው ! የቻልናትን ብንተባበረው ያ አሕባብ ! 1000539893107 Muhaba abduselma ከFb ያገኘውት ነው

👉 ሽቶ ተቀብታ የምትወጣ ሴት ዝሙተኛ ናት ! عن أبي موسى الأشعري – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – " أيُّما امرأةٍ استعطَرَت فمرَّت علَى قومٍ ليجِدوا من ريحِها ؛ فَهيَ زانيةٌ ". أخرجه النسائي بسند حسن አቡ ሙሳ አልአሽዓርይ ባወሩትና ኢማሙ ነሳኢ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : – " የትኛዋም ሴት ሽቶ ተቀብታ ሽታዋን እንዲያገኙ በሰዎች መሀል ካለፈች እሷ ዝሙተኛ ናት " · http://t.me/bahruteka

ይሄው ነው በቃ ተረዳኝ ሀቢቢ👌 አንድ ሰው ተነስቶ ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያን መተቸት ቢጀምር ዝም ትላለህ ?መቼም በቻልከው ያክል ያንን አካል በመረጃ ለማስቆም ትሞክራለህ !!ለምን ?ለሸይኹ ሙ
ይሄው ነው በቃ ተረዳኝ ሀቢቢ👌 አንድ ሰው ተነስቶ ሸይኸል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያን መተቸት ቢጀምር ዝም ትላለህ ?መቼም በቻልከው ያክል ያንን አካል በመረጃ ለማስቆም ትሞክራለህ !!ለምን ?ለሸይኹ ሙሪድ ስለሆንክ ነው እንዴ?አይደለም ሸይኹ ዐቂዳው ትክክል ስለነበረ ሙወሂድ ስለነበረ በ ሙሽሪኮች + በቢድዓ ባለቤቶች + በነሷራዎች + በ አይሁዳውያን + በሁሉም ፊርቃዎች የእግር እሳት ስለነበረ ነው !!እንጂማ في مسألة يسوغ فيها الخلاف ويتطرق فيها الإجتهاد ስላልተሳሳተ አይደለም !!👌እኔም /እኛም ሸይኽ አል-ለተሚንም ሆነ ሌሎችን ስትተች ና ስታንቋሽሽ ዝም የማንለው [ሙሪድ] ሆነን ሳይሆን ወይም ጥናታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ስህተት ሳይኖር ቀርቶ አይደለም ያው መቼም ለ ትርፍራፌዋ ካልሆነ በስተቀር ይገባሃል 👌 እስኪ ለማጥናት ለመረዳት ሙክር !! ✍Abduselam Addalochy

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀🎧

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ። فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُو
وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ። فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ وَاشْكُرُوا لِي وَلَا تَكْفُرُونِ አስታውሱኝም፤ አስታውሳችኋለሁና ለኔም አመስግኑ፤ አትካዱኝም፡፡ - «سُبْحَانَ اللهِ». - «الحَمْدُ للهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ». - «اللهُ أكْبَرُ». - «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ». - «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ». - «رَبِّ اغْفِرْ لِي وَتُبْ عَلَيَّ إنَّكَ أنْتَ التَّوَّابُ الرَّحِيمُ».

አህባብ መንገዱ ረጂም ነው የማይሰለቻችሁን ሰው ምረጡ !
አህባብ መንገዱ ረጂም ነው  የማይሰለቻችሁን ሰው ምረጡ !

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። 💐መልካም ለይል🌹🌹

ቁምሳጥን ፣ አልጋ፣ምንጣፍ፣ኪችን ካቢኔቴ ገለመሌ ትዳር ለመያዝ ሸርጥ ነውዴ? ኻላስ ምግብ ምበሉበት ምታበስሉበት እቃ እና ምትተኙበት ፍራሽ ካለ አግቡ። እስኪ ሰሀቦችን አስታውሱ ይሄ ሁሉ እቃ ገዝተው ነበርዴ ሚያገቡት? ኻላስ ጣጣ አታብዙ🙌

ትዳርኮ ቀላል ነው እኛ አካበድነውጂ

"🚨 ታላቅ የኸይር ስራ ጥሪ ቀጠሮ! ​✨ ቅዳሜ ምሽት 2፡30 በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሁላችንም እንገናኝ! ✨ ​🕌 ​🕌​🕌​🕌​🕌​🕌​🕌​🕌 በ12,000
"🚨 ታላቅ የኸይር ስራ ጥሪ ቀጠሮ! ​✨ ቅዳሜ ምሽት 2፡30 በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ ላይ ሁላችንም እንገናኝ! ✨ ​🕌 ​🕌​🕌​🕌​🕌​🕌​🕌​🕌 በ12,000 ብር ብቻ የ1 ካሬ ሜትር መስጊድ ቦታ ባለቤት ይሁኑ! 500 ደግ ወንድምና እህቶች እያንዳንዳቸው 12,000 ብር በመስጠት ከተባበርን፣ የ500 ካሬ ሜትር መስጊዳችንን ዕዳ ዛሬውኑ በዘላቂነት እንዘጋዋለን፤ ከዚህ በኋላ መጠየቅ ታሪክ ሆኖ ያበቃል! ​💡 12,000 ብር ከ500 ሰዎች = የመስጊዳችን ዕዳ ፈፅሞ ይዘጋል! ​👉 ቀጠሯችን፡ ቅዳሜ ምሽት 2:30 👉 ቦታ፡ በአባይ ማዶ ሰለፊያ ቢላል መስጊድ ቴሌግራም ግሩፕ ​ወደ ግሩፑ ያልገቡትን ወንድምና እህቶች አድ (Add) በማድረግ እና መልእክቱን ሼር (Share) በማድረግ የዚህ ታላቅ ኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ! 🤝✨ " 12,000 ለሚነት ብቻ ነው ጥሪው አደለም። በቻላችሁት ንያ እገዙ  قام النَّبيُّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّم فقال: ( اتَّقوا النَّارَ ) ثمَّ أعرَض وأشاح حتَّى رأَيْنا أنَّه يراها ثمَّ قال: ( اتَّقوا النَّار ولو بشِقِّ تمرةٍ فإنْ لم تجِدوا فبكلمةٍ طيِّبةٍ ) خلاصة حكم المحدث : أخرجه في صحيحه https://t.me/bilalmesji

የጧት ዚክር 👇👇👇👇👇 وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم
የጧት ዚክር 👇👇👇👇👇 وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                ፈዘኪር                         🌹መልካም ውሎ  ይሁንልን🌹

በቃ ዛሬማ በውስጤ ያለውን እንዳለ ለአላህ ሁሉንም እያለቀስኩ እናገራለው👌 ብለሽ ጓዳ ገብተሽ ገና ልክ ስትጀምሪ እናትሽ መጥታ ስትጠራሽ ያለው ስሜት🙌 👀hhhhh ሁልሽም ደርሶብሻል @nesihet
በቃ ዛሬማ በውስጤ ያለውን እንዳለ  ለአላህ ሁሉንም እያለቀስኩ እናገራለው👌 ብለሽ ጓዳ ገብተሽ ገና ልክ ስትጀምሪ እናትሽ መጥታ ስትጠራሽ ያለው ስሜት🙌  👀hhhhh ሁልሽም ደርሶብሻል @nesihetulinisa

ሻባብ አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها ب
ሻባብ
አዝካሩ ነውም.............💤💤💤 🛌🛌 አዝካሩ ነውም 🛌🛌 بسمك ربي وضعت جنبي وبك ارفعه فإن امسكت نفسي فرحهما وإن ارسلتها فا حفظها بما تحتفظ به ابدك الصالحين ቢስሚከ ረቢ ወደእቱ ጀንቢ ወቢከ አርፍዑ ፈኢነ አምሰክት ነፍሲ ፈርሀምሀ ወኢነ አርሰልትሀ ፈህፈዝሀ ቢማታህፈዝ ቢኢባድክ አስሳሊሂን። ༄༄༄༄ትርጉም ༻༻༻༻ ጌታየሆይ!!በስምህ ጎኔን አሳረፍኩ። በስምህም አነሳዋለሁ ። በዛውም ካስቀርሀት እዘንላት። ከላካትም መልካም ባሪያዎችን በምጠብቅበት ስልትህ ጠብቀኝ። 💐መልካም ለይል🌹🌹

ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇