ar
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
379
المشتركون
+1624 ساعات
+177 أيام
+3230 أيام
أرشيف المشاركات
🛑 موعظة لمن ينشر صـور المـأكولات عبر وسائل التواصل الاجتماعي ⁉️ الشيخ صالح العصيمي حفظه اللّه በማኅበራዊ ሚዲያ (ሶሻል ሚዲያ) ላይ የምግቦችን ፎቶግራፍ ለሚያሰራጩ ሰዎች የተሰጠ ምክር/ተግሣጽ!!! https://t.me/kuruhara040

🌙 عیدکم مبارك تقبل الله منا ومنکم صالح الأعمال እንኳን ለ1447ኛው عید الأضحی  በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ከኛም ከናተም አላህ ይቀበለን

🟠 የዓረፋ ቀን ዱዓ (ጸሎት) መቼ ነው የሚጀምረው? 🍃⁉️ ሸይኽ ዓዚዝ ፈርሃን አል-ዓነዚ (አላህ ይጠብቃቸው) https://t.me/abu_haider_aliye

photo content
+5

📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…” 🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ 📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉ
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…” 🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ 📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉን 👇

+1
" 👈 يوم عرفة يوم عظيم جدًا ما غفر الله لعباده في يوم كغفرانه لهم في مثل هذا اليوم ..! ، ". 🎙️ لفضيلة الشيخ : د. #محمد_بن_سعيد_الرسلان • حفظه اللّٰه • " 👈 يوم عرفة يوم عظيم جدًا ما غفر الله لعباده في يوم كغفرانه لهم في مثل هذا اليوم ..! ، ". 🎙️ لفضيلة الشيخ : د. #محمد_بن_سعيد_الرسلان • حفظه اللّٰه • የአረፋ ቀን በጣም ታላቅ ቀን ነው፤ አላህ በዚህ ቀን ለባሮቹ ምሕረት እንደሚያደርገው ሁሉ በሌላ በማንኛውም ቀን ምሕረትን አላደረገም ..! ፣ " ነቢያችን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ "ከሁሉ በላጩ ዱዓ (ጸሎት) በአረፋ ቀን የሚደረግ ዱዓ ነው፤ እኔና ከእኔ በፊት የነበሩት ነቢያት ካልናቸው (ከቀራናቸው) ዚክሮች ሁሉ በላጩ '«ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ፣ ወሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር».' የሚለው ነው::" (ቲርሚዚ «ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ፣ ወሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር» «لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ» ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፤ እርሱ ብቻ ነው፣ ለእርሱም አጋር የለውም፤ ንግሥናም ምስጋናም ለእርሱ ብቻ ነው፤ እርሱም በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው። https://t.me/kuruhara040

📣 አስቸኳይ‼️ ሼር ሼር ሼር!ነገን በመፆም፣ዱዐ በማብዛትና ከታች ያውን ዚክር በመደጋገም አደራ አደራ አደራ‼️ ✅ 1,ፆም 2,ዱዐ 3, ዚክር ✅ قال النبي ﷺ: "خَيْرُ الدُّعَاءِ دُعَاءُ يَوْمِ عَرَفَةَ، وَخَيْرُ مَا قُلْتُ أَنَا وَالنَّبِيُّونَ مِنْ قَبْلِي: لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ". (رواه الترمذي). 👌ዉዱ ነቢ እንዲህ ይላሉ:- "ከዱዓ ሁሉ በላጩ የዐረፋ ቀን ዱዓ ነው፤ እኔና ከእኔ በፊት የነበሩ ነብያቶች ካልነው ሁሉ በላጩ ንግግር፦ "ላ ኢላሀ ኢለሏህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለህ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁወ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር' የሚለው ነው።" (ቲርሚዚ) سُئل النبي ﷺ عن صوم يوم عرفة، فقال: "يُكَفِّرُ السَّنَةَ المَاضِيَةَ وَالبَاقِيَةَ". (رواه مسلم). ነቢዩ ﷺ ስለ ዐረፋ ቀን ጾም ተጠይቀው እንዲህ አሉ፦ 👌"ያለፈውንና የሚመጣውን ዓመት (ወንጀል) ያስምራል።" (ሙስሊም) ✅ ወዳጆቼ አደራ በዱዐቹህ እንዳትረሱኝ! ✍አቡ ረያን.. https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa

ሰላትን በትክክል ለመስገድ ህጎቹን መማር ያስፈልጋል" تعلموا أحكام الصلاة" አላህ ይዘንልን የብዙዎቻችን ችግር ነው https://t.me/abu_haider_aliye

እህታችን ሐስና ሙሐመድ የአካል ጉዳተኛ ናት:: አጋዥ የቅርብ ሰው የላትም:: ታክሲ ተጋፍታ መሳፈር አትችልም:: በጣም ተቸግራለች:: "ይህችን ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ ከገዛችሁልኝ ይበቃኛል:: "እሰ
+1
እህታችን ሐስና ሙሐመድ የአካል ጉዳተኛ ናት:: አጋዥ የቅርብ ሰው የላትም:: ታክሲ ተጋፍታ መሳፈር አትችልም:: በጣም ተቸግራለች:: "ይህችን ባለ 3 እግር ተሽከርካሪ ከገዛችሁልኝ ይበቃኛል:: "እሰራለሁ" የሰው እጅ አላይም" እያለች ነውና በምንችለው ተረባርበን እናግዛት:: ልብ በሉ! ያለነው በተከበረው የዙልሒጃ ውድ ቀናት ውስጥ ነውና በዚህ ውድ ጊዜ ይህንን ትልቅ ሶደቃ ብንፈፅምበት ባረከላሁ ፊኩም። ​📌አካውንት ቁጥር: 1000024053036 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ሼር ማድረግም አንድ የሶደቃ መንገድ ነው።

ስለተናገርክ፣ስላስተማርክ ብቻ አንተ የተሻልክ ነህ ማለት አይቻልም !! በዚህ ዘመን መለኪያ እየሆነ ያለው ዝና፣ የ"ተከታይ" ብዛት እና የመሳሰለው ከንቱ ነገር ነው.... አፈር ይብላ ዝና ! ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሙ/ኑር https://t.me/MerkezulimamiAhmed

ቁርአን መቅራትያለው ደረጃ፤ታላቅነት፤ ችሮታዎች፣ ቱሩፋቶች፣!! *◾ فضل قراءة القرآن ◾* ◽ قال رسول الله ﷺ : ◼️ *«من قرأ حرفًا من كتاب الله فله به حسنة، والحسنة بعشر أمثالها، لا أقول: ألف لام ميم حرف، ألفٌ حرفٌ، ولامٌ حرفٌ، وميمٌ حرفٌ»* 📜الترمذي 2910 *_* ◼️ *«خيركم من تعلم القرآن وعلمه»* 📜 البخاري 5027 *_* ◼️ *«اقرؤوا القران، فإنه يأتي يوم القيامة شفيعًا لأصحابه»* 📜مسلم 804 *_* ◼️ *«مثل المؤمن الذي يقرأ القران كمثل الأترجة؛ ريحها طيبٌ وطعمها طيبٌ, ومثل المؤمن الذي لا يقرأ القران؛ كمثل التمرة لا ريح لها وطعمها حلوٌ, ومثل المنافق الذي يقرأ القران مثل الريحانة؛ ريحها طيبٌ وطعمها مرٌ, ومثل المنافق الذي لا يقرأ القران كمثل الحنظلة ليس لها ريحٌ وطعمها مرٌ»* 📜البخاري 5427 *_* ◼️ *«مثل الذي يقرأ القرآن، وهو حافظ له، مع السفرة الكرام، ومثل الذي يقرأ، وهو يتعاهده، وهو عليه شديد، فله أجران»* 📜البخاري 493 https://t.me/Abureyyan_onlinemedresa

እነዚህ ውድ የዙልሂጃ ቀኖች እስከሚወጡ የሚቆይ ቻሌጅ የ500 ቻሌጅ እንዳያመልጠን የኽይር ስራ ትንሽ የለውም ለኢድ ብዙ እናጠፋለን የማይጠፋ ቦታ ላይ ማስቀመጥ ግን በሳልነት ነው https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya

ሰዎች በሀቅ ይለካሉ፦ የማንኛውም ሰው ትክክለኛነትና ታማኝነት የሚመዘነው ለእውነት ባለው ታማኝነት ብቻ ነው። ሀቅ በሰዎች አይለካም፦ አንድ ነገር እውነት የሚሆነው በራሱ ማንነቱ እንጂ፣ በተናገረው ሰው ታዋቂነት ወይም ብዛት አይደለም። በልመና ፡በተገኜ ቲክታክ ፡ፎሎ ! በልመና ፡ በተገኜ ዩቲዩወበር በልመና ፡በተገኜ የቴሌ ግራም ቻናል በልመና በተገኜ ፤ፊስቡክ አይደለም እና ለማኞችም ሆናችሁ አላማኞች ሀቅ በብዛት ፡አይለካም በጥራት እንጂ!! ጭፍን ፡ተከታይ፡መሆን ፡አይንን፡ይጋርዳል ፤ልብን ፡ይሰውራል፡የእውር ድንብር እያየነው ነው ገደል ፡የሚገባ፤ አላሁመ ፡ፅናትን ፡እጠንይቃሀለሁ፡ያረቢ https://t.me/kuruhara040

🌟 ልዩ የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራም 🌟 ​ለነፍስዎ ስንቅ የሚሆን ድንቅ ዝግጅት! በየሳምንቱ የምናካሂደው የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን እነሆ በታላቅ ጉጉት ደርሷል። ​🎤 ተጋባዥ እንግዳ፡
🌟 ልዩ የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራም 🌟 ​ለነፍስዎ ስንቅ የሚሆን ድንቅ ዝግጅት! በየሳምንቱ የምናካሂደው የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን እነሆ በታላቅ ጉጉት ደርሷል። ​🎤 ተጋባዥ እንግዳ፡ ወንድም አቡ ዓብደሏህ ዓብዱ ሶመድ ዑመር 📅 ቀን፡ ጁሙዓ ምሽት 🕘 ሰዓት፡ በኢትዮጵያ ምሽት 3:30 ሰዓት ​እውቀትዎን የሚያሰፉበትና ከወንድማችን ጋር ቆይታ የሚያደርጉበት የላይቭ (Live) ፕሮግራም ስለሆነ እንዳያመልጥዎት። 📍 የሚተላለፍበት ሊንክ፡ https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya

በአጠቃላይ በቁርዓን ዉስጥ ስንት ሱራዎች አሉ ❔

قال الرسول ﷺ : «مَن صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيهِ عَشرًا». وقال : «مِن أفضَلِ أيَّامِكُم يَومُ الجُمُعَةِ فَأكثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ فَإنَّ صَلَاتَكُم مَعرُوضَةٌ عَلَيَّ». https://t.me/abu_haider_aliye

🛑 ذكــر عيــوب الحكـ ـام ⁉️ الشيخ ناصر الدين #الألباني رحمه الله "የመሪዎችን (የገዢዎችን) ጉድለትና ስህተት በግልጽ መናገር?! ሸይኽ ናስሩዲን አል-አልባኒ (አላህ https://t.me/kuruhara040

ልባችን የትነው? ኡሰታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ🎤

⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

ጥያቄ❓ ረሱል በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሀጅ አድርገዋል❓ Free ptomoter :-@Suna_waver