ar
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

الذهاب إلى القناة على Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
570
المشتركون
-124 ساعات
+267 أيام
+6130 أيام
أرشيف المشاركات
🛑 (ቁርኣንን በየቀኑ በሩብ በመከፋፈል በ8 ቀናት ውስጥ ማክተም) በየቀኑ 30 ሩብ (Rub') — ይህ ማለት ሙሉው የሱረቱል በቀራህ እና የሱረቱ ኣሊ-ዒምራን ርዝማኔ ያህል ነው። ይህ ክፍፍል (ተሕ
🛑 (ቁርኣንን በየቀኑ በሩብ በመከፋፈል በ8 ቀናት ውስጥ ማክተም) በየቀኑ 30 ሩብ (Rub') — ይህ ማለት ሙሉው የሱረቱል በቀራህ እና የሱረቱ ኣሊ-ዒምራን ርዝማኔ ያህል ነው። ይህ ክፍፍል (ተሕዚብ) ቁርኣንን በ 8 ቀናት ውስጥ ለማክተም የተዘጋጀ ሲሆን፥ በየቀኑ 30 ሙሉ ሩብ (Rub') ይነበባል። ይህም ከ 3 ጁዝእ ከ 6 ሩብ ጋር እኩል ነው — [ይኸውም ሙሉው የሱረቱል በቀራህ እና የሱረቱ ኣሊ-ዒምራን ርዝማኔ ያህል] ለየቀኑ። እነዚህ የቀን መደበኛ ንባቦች (አውራዶች) በርዝማኔ ረገድ እርስ በርሳቸው የተቀራረቡ ናቸው፤ ይህ የተደረገው የንባብ መጠኑ (ብዛቱ) እና የሚወስደው ጊዜ በየቀኑ እኩል ወይም የተቀራረበ እንዲሆን ለሚፈልጉ ሰዎች ነው። 📊 📊 የንባብ መርሃ-ግብር ሰንጠረዥ (الجدول) የቀኑ መደበኛ ንባብ (الورد) ከጅምሩ (من بداية) እስከ ፍጻሜው (إلى نهاية) የመጀመሪያው ቀን ሩብ ቁጥር (1) | አል-ፋቲሓ፡ 1 ሩብ ቁጥር (30) | ኣሊ-ዒምራን፡ 200 ሁለተኛው ቀን ሩብ ቁጥር (31) | አን-ኒሳእ፡ 1 ሩብ ቁጥር (60) | አል-አንዓም፡ 165 ሦስተኛው ቀን ሩብ ቁጥር (61) | አል-አዕራፍ፡ 1 ሩብ ቁጥር (90) | ሁድ፡ 40 አራተኛው ቀን ሩብ ቁጥር (91) | ሁድ፡ 41 ሩብ ቁጥር (120) | አል-ካህፍ፡ 74 አምስተኛው ቀን ሩብ ቁጥር (121) | አል-ካህፍ፡ 75 ሩብ ቁጥር (150) | አሽ-ሹዐራእ፡ 227 ስድስተኛው ቀን ሩብ ቁጥር (151) | አን-ነምል፡ 1 ሩብ ቁጥር (180) | አስ-ሷፋት፡ 144 ሰባተኛው ቀን ሩብ ቁጥር (181) | አስ-ሷፋት፡ 145 ሩብ ቁጥር (210) | አን-ነጅም፡ 25 ስምንተኛው ቀን ሩብ ቁጥር (211) | አን-ነጅም፡ 26 ሩብ ቁጥር (240) | አን-ናስ፡ 6ስምንተኛው ቀን ሩብ ቁጥር (211) አን-ነጅ26 /

+2
🛑 غدا الإثنين أول أيام شهر ذي الحجة 🇸🇦 🛑 يوم الثلاثاء بعد القادم يوم عرفة 🇸🇦 🛑 يوم الأربعاء بعد القادم عيد الأضحى 🇸🇦 https://t.me/abu_haider_aliye

ነገ ኢንሻአላህ 🦋🦋 2 🦋🦋አጅር የሚያስገኙ የሱና ፆሞች የሚፆሙበት ቀን ነው 1ኛው የሰኞ ሱና ፆም ሲሆን 2ኛው ደግሞ 10ቱ የዙልሂጃ ፆም ቀናት መጀመሪያ ነው ስለዚህ ለሁለቱም ኒያ እናድርግ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ አሏህ ፆማችንን ይቀበለን https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya

እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይ
እውቀትዎን ይፈትሹ! 🕌 ​"እውቀት ብርሃን ነው!" ዲንዎን እየተዝናኑ የሚማሩበትና እውቀትዎን የሚለኩበት ብቸኛ ቦታ! ​❓ አስተማሪ ጥያቄዎች ✅ አስተማማኝ መልሶች 🏆 አሳታፊ ውድድሮች ​አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ እውቀትዎን ያሳድጉ! 👇

Repost from N/a
📝 ማስታወሻ! ➖➖➖➖ በዛሬው ዕለት ሳዑዲ ዓረቢያ የዙል-ሒጃህ ወር ጨረቃ መታየት የምትከታተል በመሆኑ፣ የሚከተሉት ቀናቶች ይወሰናሉ፦ • የዙል-ሒጃህ ወር መጀመሪያ • የዓረፋ ቀን መቼ እንደሚሆን • የዒድ አል-አድሓ (የአረፋ በዓል) ዕለት 🔴 ዛሬ ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ የዙል-ሒጃህ ወር መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። እስከዚያው ተከታተሉን! = ቻናሉን ለመቀላቀል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

የግጥሙ ርዕስ ሁሉም ባዶ፣ሁሉም መና ፣ሁሉም ዜሮ        ✅ሁሉም ባዶ✅ 🌿ምን ቢለፋ ኸይርን ወዶ፣ 🌿ቀኑን ቢፆም ለይሉንን ሰግዶ፣ 🌿ሁሉን ቀድሞ ቢጓዝ ማልዶ፣ 🌿ሀጅ ቢያደርግ መካ ሄዶ፣ 🌿ያለ ተውሂድ ሁሉም ባዶ፣         ✅ሁሉም መና✅ 🌿ሌት ቀን ለፍቶ ምን ቢፀና፣ 🌿ቢኖረውም ቅን ልቦና ፣ 🌿ንያው አድጎ ምን ቢቀና ፣ 🌿ቢደጋገም በምርቃና ፣ 🌿ቢያሳምርው እንደገና፣ 🌿ያለ ሱና ሁሉም መና፣ 🌿ያለ ሱና ሁሉም መና፣         ✅ሁሉም ዜሮ✅ 🌿ሀብታም ቢሆን ዱንያው አምሮ፣ 🌿ዶክተር ቢሆን ምድርን ዞሮ፣ 🌿ቆንጆ ሴትጋ ቢኖር አብሮ ፣ 🌿ልጆች ቢወልድ ትዳር ሰምሮ፣ 🌿ንጉስ ቢሆን ምድርን ዞሮ፣ 🌿ያለ ኢስላም ሁሉም ዜሮ፣ 🌿ያለ ኢስላም ሁሉም ዜሮ፣ ✍️ ابو شريح عمر بن إسماعيل

በሂወት እሰካለሁ ዛሬምነገም ተውሒድ እላቹኋለሁ። ኡሰታዝ ሳዳት ከማል🎤

> " (ኡድሂያ) ማቅረብ የፈለገ ሰው የዙልሒጃ ወር ጨረቃ ከታየች ጀምሮ መሥዋዕቱን እስኪያርድ ድረስ ከፀጉሩ፣ ከጥፍሩም ሆነ ከቆዳው ምንም ነገር ላለመውሰድ (ላይቆርጥ) ይደነገግለታል። ይህ የሆነው ቡኻሪን ሳይጨምር ሌሎች የሐዲስ ሊቃውንት (ጀማዓህ) ከአሥማእ ቢንት አቢ በክር — አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና — ባስተላለፉት ሐዲስ የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ስላሉ ነው፦ «የዙልሒጃን ጨረቃ ካያችሁና ከእናንተ መካከል አንዱ መሥዋዕት ማረድ ከፈለገ ከፀጉሩና ከጥፍሩ (መቁረጥ) ይቆጠብ።» > በአቡ ዳውድ፣ በሙስሊምና በነሳኢይ ዘገባ ደግሞ ቃሉ እንዲህ ይላል፦ «የሚያርደው መሥዋዕት ያለው ሰው የዙልሒጃ ጨረቃ ከታየች መሥዋዕቱን እስኪያርድ ድረስ ከፀጉሩም ሆነ ከጥፍሩ ምንም ነገር አያስወግድ።» > ይህም (ከመቁረጥ የመቆጠብ ግዴታ) መሥዋዕቱን ራሱ በገዛ እጁ አረደውም ወይም ሌላ ሰውን እንዲያርድለት ቢወክልም ለሁለቱም እኩል ይሠራል፤ ነገር ግን መሥዋዕት የሚታረድለት (በቤተሰብ ውስጥ አባወራው ሲያርድለት አብሮ የሚካተተው) ሰው ይህንን ማድረግ አይደነገግለትም፤ ምክንያቱም በዚህ ዙሪያ የመጣ ምንም ማስረጃ የለምና። ይህ (ከፀጉርና ጥፍር መቆጠብ) ‘ኢሕራም’ (ለሐጅ ወይም ለዑምራ የሚደረግ ዕገዳ) ተብሎ አይጠራም። ‘ሙሕሪም’ (ኢሕራም ላይ ያለ ሰው) የሚባለውማ ለሐጅ፣ ለዑምራ ወይም ለሁለቱም ኢሕራም ያደረገው ሰው ብቻ ነው።" > — *“ፈታዋ አል-ለጅናህ አድ-ዳኢማህ”* (ቅጽ 11፣ ገጽ 397-398) የተወሰደ። >

إطعام الطعام شأنه عظيم لا تغفلوا عنه ! الشيخ علي بن غازي التويجري حفظه الله "ምግብ ማብላት (ሰዎችን መመገብ) ነገሩ/ደረጃው ታላቅ ነው፤ ከእሱ እንዳትዘናጉ!" — ሼኽ ዓሊ ቢን ጋዚ አል-ቱወይጅሪ (አላህ ይጠብቃቸው) https://t.me/abu_haider_aliye

ጥብቅ ማሳሰቢያ ! ዛሬ ጁማዓ ዙል ቀዕዳ 28 ነው። ይህ ማለት ደግሞ ነገ ቅዳሜ የወሩ የመጨረሻው ቀን ሊሆን ይችላል። የወሩ መጨረሻ ከሆነ ደግሞ ከነገ በኋላ «ኡዱሒያ» ማድረግ የፈለገ ሰው ከፀጉሩም ይሁን ከጥፍሩ ምንም ነገር መንካት አይፈቀድለትም‼️ ስለዚህ ወዳጆች፦ ፀጉሩን መቁረጥ፣ ቀድሞ ቀመሱን ማሳጠር፣ ጥፍሩን መቁረጥ፣ የብብትና የብልት ፀጉሩን ማስወገድ የፈለገ ሰው ከነገ ከቅዳሜ ማሳለፍ የለበትም። ውዱ ነብያችን የአላህ ሰላትና ሰላም በእሳቸው ላይ ይሁን እንዲህ ይሉናል፦ «إذا دخلت العشر، وأراد أحدكم أن يُضحي فلا يمس من شعره وبشره شيئًا» «አስሩ ቀናቶች ሲገቡ ከእናንተ አንደኛችሁ ኡዱሒያ ማድረግ ከፈለገ ከፀጉሩም ይሁን ከሰውነቱ ምንም ነገር እንዳይነካ» 👆ይህን መልዕክት ለሁሉም ሙስሊሞች በማስተላለፍ ወይም ሼር በማድረግ ከስህተት እንታደጋቸው ! ©      

❓ በአጠቃላይ በቁርዓን ዉስጥ ስንት ሱራዎች አሉ ❔

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌿🌿🌿ሳምንታዊ 🌿 የናቶች 🌿🌿🌿🌿ፕሮግራም 🌿🌿ተጀምሯል ገባ ገባ በሉ 🌿🌿🌿 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

በ online ንም ይተላለፍ አይደል ?

السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :  ባረከላሁ ፊኩም 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹  ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

በማህበራዊ ሚዲያ ልጥፎቻችሁ ስር አላህን፣ ነብያችንን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም)፣ ቁርኣንን በሰቅጣጭ ቃላት የሚያነውሩ ኮመንቶችን እያያችሁ እንዳታልፉ። በጥፋቱ ተጠያቂ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ሸይኽ_ሷሊህ_አልፈውዛን ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ስኬታማ መሆን ከፈለክ እነዚህን ሶስት ነገራቶችን አደራ : - ① የአሏህን ኪታብ /ቁርአንን አጥበቀህ ያዝ፣ ② መመሪያውን ተከተል፣ማለት ያዘዘዉን ታዘዝ የከለከለውንም ተከልከል ። ③ ቢድዓን ራቅ።» 📚 ۞ شـرح منظومـة الحائيـة【56】۞ ─────────── https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

🚨 አላህ ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው❔ Free promoter :- @Suna_waver

Repost from Huda Wave