Abu Hayder Aliy
الذهاب إلى القناة على Telegram
نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
569
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+287 أيام
+6030 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🔤
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
➡️ ቻናል ለማሳደግ
ጥያቄ፦ አንድ ባሪያ ወደ አላህ ይበልጥ የሚቀርበው በሱጁድ ላይ እያለ ነው።
ብዙዎቻችን ነገር እሚያመላልሱልንን ሰዎች ጓደኛ አድርገን ስንይዝ ይስታዋላል ሓቂቃ እነኚህ ሰዎች የሰዉን ከክብር አጉድፈዉ አርክሰዉ ለኛ እንደሚነግሩን ሁላ የኛንም ክብር በጀርባ ለማንም እያረከሱ እንደሆነ ልንነቃ ይገባል ባይ ነኝ : በራሳችን ነዉር እንብቃቃ ! ለማንኛዉም ለሰዎች መልካም እንጂ መርዛም መሆን የለብንም ።
ረሱሉ صل الله عليه وسلم እንድ ይላሉ :- በዱንያ "'የወንድሙን ነዉር የሸፈነ አላህ የቂያማ ቀን ነዉሩን ይሸፍንለታል "'
ሐሰኑል_በስሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :
«ወዳንተ ወሬን ያመጣልህ ሰው ወሬህንም ወደ ሌላ እንደሚወስድ እወቅ።»
📚 ۞ تـنبيـه الغـافليـن【173】۞
───────────
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
ነገ በአላህ ፊት ስቆም ከሚጠብቀኝ ወቀሳ የተነሳ እፍረቴ ምንኛ የበረታ ነው!
"አንተ ሰው! ትእዛዜን ለምን ጣስክ?" ቢለኝ ምን እመልሳለሁ?
"እነዚያ የዳኑት ሰዎች የሚያውቁትንና ወደ እኔ የሚያደርሳቸውን መንገድ አውቀህ ነበር፤ ነገር ግን እነርሱ እንደሰሩት አልሰራህም" ቢለኝስ
ጌታዬ ሆይ! በቸርነትህ ወንጀሎቼን በሙሉ ማርልኝ፤ ዛሬ ከእነርሱ (ከወንጀሎቼ) የተነሳ ፍርሃትና ጭንቀት ወርሶኛልና።
https://t.me/kuruhara040
ኢብኑ_ተይሚያህ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ዚክር ለቀልብ ያለው አስፈላጊነት ልክ ውሀ ለዓሳ ያለውን አስፈላጊነት ያክል ነው። ዓሳው ከውሀ የተለየ ጊዜ ምን ይሆናል?!።»
📚 ۞ مجموع الفتاوى 【10/85】۞
አዎ ቀልባችን ከዚክር ከራቀ :-
አሳ ከዉሃ ከተለየ ምን ይሆናል?
ስንባል እንደምንመልሰዉ መልስ ይሆናል።
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
ለዚች አጭር ጊዜ
ለዚች ከንቱ ዓለም
ዕድሜአችን ቢበዛ
ላንኖር ዘላለም
በድንገት ተጠርተን
ላይቀር መሄዳችን
ጥሩና ደግ ይሁን
ምንግዜም ስራችን !!
አዎ ስራችንም ባህሪያችንም መልካም ብቻ መሆን አለበት መልካም ስነ-መግባርና መልካም ስራ በዱንያም በአኼራም ከፍ ያደርገናል። ካልሆነ ግን መጥፎ ባህሪና መጥፎ ስራ በዱንያም በአኼራም የበታች ያደርገናል። ስለዚህ መጥፎ ባህሪና መጥፎ ስራ እንዳይኖርብን ሁሌም እራሳችንን እንፈትሽ ትንሽም ቢሆን ካለብን ከወዲሁ በመልካም እናስተካክለዉ ።
መልካምነት ለራስ ነዉ ✅
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
🔔 የተለያዩ ጠቃሚ እና ምርጥ ኢስላማዊ ቻናሎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ የያዘ፣ እውቀትና መዝናኛን ያጣመሩ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ።
📥 ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦
Free promoter :- @Suna_waver
ሓሳብ ጭንቀት ሓዘን ትካዜን ለምናበዛ ወንድም እህቶች በሙሉ ጠቃሚ ምክር :-
ባይሆን በዓረበኛ ነዉ '
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
ወንዶች እናተስ! ደዩስ ሆናችሁን!? እራሳችሁን ጠይቁ
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
https://t.me/abu_haider_aliye
+1
ሙሐመድ_ኢብኑ_አስለም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«በአባቴ ጀርባ ላይ ብቻዬን ነበርኩ፣ ከዛም በእናቴ ሆድ ውስጥ ብቻዬን ሆንኩኝ፣ ከዛም ወደ ዱንያ ብቻዬን ገባሁ፣ ከዛም ሩሔ ብቻዬን ትያዛለች፣ ቀብሬም ብቻዬን እገባለሁ፣ ነኪርና ሙንከር በቀብሬ ውስጥ ብቻዬን ሊጠይቁኝ ይመጣሉ፣ ወደ መልካምም ብሔድ ብቻዬን ነው የምሄደው፣ ወደ መጥፎም ከሄድኩ ብቻዬን ነው የምሄደው። ከዛም አሏህ ፊትም ብቻዬን እቆማለሁ፣ ስራዬም ወንጀሌም ሚዛን ላይ ብቻዬን ይቀመጣል። ወደ ጀነትም ከተላኩኝ ብቻዬን ነው የምላከው፣ ወደ እሳትም ከተላኩኝ እንዲሁ ብቻዬን ነው የምላከው። ታዲያ እኔ ከሰው ጋር ምን አለኝ።»
📚 ۞ حــلــية الأوليـــاء【9/242】
አያችሁ አይደል ነገሩ እንድሁ ነው :- እሚወደን አባታችን እምትወደን እናታችን አሚወደን ወንድማችን እምትወድን እህታችን አለሁልህ አብሽር እኔ እያለዉ ምን አሳሰበህ የሚሉን ሁሉ በጠባብ ጉድጓድ ጨለማ ላይ ትተዉን ወደቤት ይመለሳሉ ።ስለዝህ የእዉነት ወዳጃችንንና ቀብር ዉስጥ አብሮን የሚኖረዉን ጓደኛ ከወድሁ መፈለግና ማዘጋጀት ያስፈልገናል ።
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…”
🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ
📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉን 👇
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ
ﷺ 🌹 .................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹
በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!
https://t.me/abu_haider_aliye
https://t.me/abu_haider_aliye
🌟 ልዩ የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራም 🌟
ለነፍስዎ ስንቅ የሚሆን ድንቅ ዝግጅት! በየሳምንቱ የምናካሂደው የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን እነሆ በታላቅ ጉጉት ደርሷል።
🎤 ተጋባዥ እንግዳ፡ ወንድም አቡ ሀይደር ዓልይ
📅 ቀን፡ ጁሙዓ ምሽት
🕘 ሰዓት፡ በኢትዮጵያ ምሽት 3:00 ሰዓት
እውቀትዎን የሚያሰፉበትና ከወንድማችን ጋር ቆይታ የሚያደርጉበት የላይቭ (Live) ፕሮግራም ስለሆነ እንዳያመልጥዎት።
📍 የሚተላለፍበት ሊንክ፡
https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya
Repost from ስለ ቀልባችን
📌ለደረቀችው ልቤ!
🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቀጥታ ስርጭት ተጀመረ!
👇👇
https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=6d5cdc20ba406a4ffb
