قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
الذهاب إلى القناة على Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
907
المشتركون
-224 ساعات
-127 أيام
+4630 أيام
أرشيف المشاركات
የዘመን መለወጫ በዓል እኛን ሙስሊሞችን አይመለከትም‼️
እኛ ሙስሊሞች ሌላው ይቅርና ኢስላማዊ የሆነውን የሒጅሪያ አቆጣጠርን ዘመን መለወጫ የማናከብር፤ በሸሪዓችን የታዘዝነውን እንጂ ያልታዘዝነውን የማንፈፅም ጥንቁቅ ህዝቦች ነን።
©
Repost from ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ
⭕️👉ለውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አላህ አፍያ ያድርገውና አድርሱልኝ።✅
<<አንተን ክፉ አይንካህ>>
የነብያት ወራሽ ዳዒ ነህ ታታሪ፤
የኢስላም ወታደር ባጢል አባራሪ።
የሱና ሳተና የቢዲዓ ጠላት፤
በሁጃ ተውበህ ሀቅን ያፀናሀት፤
ባጢልን አባረህ አጭደህ የወቃሀት።
በእኔ ጭልፍ ሆሄ በአጭር አማረኛ፤
ሊደርስህ ባይችልም ተራ ፈረሰኛ፤
ላንጎራጉር ብየ እንደመንገደኛ፤
ሲሰማኝ ቋጠርኳት ከውስጤ ማደኛ።
የኔ ጀግና ብየ ባወሳህ አልጠግብም፤
አንበሰና ነህ ብልህ አንጀቴ አይገግብም።
የሀበሻው ኮከብ ስጦታው ይደንቃል፤
በማራኪ አንደበት ዒልምን ያስታጥቃል ።
#አህባሽ ግሳንግሱ ብቅ ሲል ሀበሻ፤
በሎጅክ ለማጥመቅ ሲያሳጣ መድረሻ፤
ወገቡን ሰበረው በሁጃ መዶሻ።
ተዕዊል እና ተዕጢል አንግቦ በውስጡ፤
ሹብሀ እየነዙ ምድር ሲቀውጡ፤
የሱናን ሰው ጠልተው ከሀገር ሲያስወጡ፤
ሲያስገርፉ አሳስረው ዋሽተው ሲያናውጡ።
የነብዩን መንገድ ገርሳሹ ሲበዛ፤
ውሸትን ተዋጋው ቆልቶት እየነዛ፤
ቁርአን ሀድስን ከሰለፎች መቅጃ፤
ኢጅማዕን አስፍሮ አጣቅሶ ማስረጃ፤
አበረከተልን ሹብሀን ማስወገጃ፤
ጀግናው የኔ ዑስታዝ ድንቅ ኢብኑ ሙነወር፤
ኢላማው አይስትም ሁጃው ሲወረወር።
ሱፍያን፣አህባሽን ድባቅ ያስገባቸው፤
ከአርሹ በላይነው ብሎ ፃፈባቸው።
የአህባሾች መሪ "ሀሰን ታጁ" ሲዋሽ፤
ከኢኽዋኖች መጥቶ በመውሊድን ሲቀረሽ፤
እርምት አረገበት የታሪኩን ግድፈት፤
በማስረጃ አድርጎ ውሸትን ቀበራት።
በሱና ስም ሰርገው ፊልም ለሚሰሩ፤
ተገቢ ያልሆነን ተግባር ላሰመሩ፤
አደብ አስያዛቸው በውብ መነፀሩ።
ሀጃዊራ ዘልቃ ያለ አግባብ ስትቀረሽ፤
የሁጃ ጦር ስሎ በደሊሉ ጥንቅሽ።
አልበያንን ከትቦ እያሰጣ ቀንጣሽ፤
ከታላላቆቹ ማስረጃን አጣቃሽ፤
አንተኮ ነህ ጀግናእውነትን አስታዋሽ።
አካሄዱ በሳል ንግግሩ ቁጥብ፤
ምክሩ አንጀት አርስ ነው ልብን የሚያረጥብ፤
በምን ፊደል ላውሳው በምን ቃላት ነጥብ፤
ብቻ ማር ያዘንባል ጀግና ነው እንደ ንብ።
ለፊትና አይቸኩልም ይፈራል አደጋ፤
ሱናን ይጠብቃል ነቅቶ ሳይዘነጋ፤
ወዳሴም አይሻ የማንንም ታርጋ፤
አፉን የለጎመው የለተሞን መንጋ፤
ያላግባብ ሲወራጭ ተሳክሮ ሲንጋጋ፤
ድምፅ ባለው ፅሁፍ ቅጥፈት የተዋጋ፤
የሙነወር ልጅ ነው የባጢል አለንጋ ፤፦
የተክፊርን ቅሪት ወገቡን የቀጨው፤
በአንድ ንግግሩ መንጋውን ያጋጨው፤
አንድ ኳስ ወርውሮ "ሽ" ያነጫነጨው።
ለሀቅ ዘብ ቆሞ ለፍትህ የሚኖር፤
ለሱና ኻድም ነው የኢስላም መምህር።
ልክ እንደ ፔንዱለም ፊትና ሲያናውጠን፤
ድንገት ተከስቶ አካቦ ሲውጠን፤
ፈጥነህ በመመከት እረፍት የምሰጠን።
አላህ ይጠብቅህ ከመከራ ከጭንቅ፤
ከሴረኞች ተንኮል ከአይሁድ ከሙናፊቅ።
ሻፊ ነው ጌታችን በቶሎ ያሽርህ፤
ወንጀልክን አብሶ በኸይር ያበሽርህ።
የአንተን ሀላፊነት የለም የሚተካህ፤
የሀበሻው ኮኮብ አንተን ክፉ አይንካህ።
✍بقلم أبي شورى أحمد
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ
~
እንዴት ናችሁ ወንድሞች እህቶች? ሰሞኑን ከደርስ የራቅኩት ባለቤቴ በወሊድ ምክንያት ሆስፒታል ገብታ ስለነበር ነው። ማታ ከመግሪብ በኋላ በሰላም ወደ ቤት ገብተናል አልሐምዱ ሊላህ። ደርስ እየገባሁ ያልነበረው ከቤት ራቅ ስላልኩ በሚመች ሁኔታ ላይ ስላልነበርኩ ነው እንጂ ህመሜ ተመልሶብኝ አይደለም። ያሰባችሁልኝ በሙሉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን። አላህ ከክፉ ይጠብቃችሁ።
አሁንም ጠንከር ያለ ጉንፋን ድምፄን ስለዘጋኝ ምናልባት ለውጥ ከሌለኝ ጥቂት ተጨማሪ ቀናት ላልገባ እችላለሁ። እናንተን የሰጠኝ ጌታ አልሐምዱ ሊላህ። ጁዚቱም ኸይረን፣ ወኩፊቱም ሸረን።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ
رَبِّي إِنَّهُ يَوْمُ الْجُمُعَةِ، خَيْرُ الْأَيَّام عِنْدَكَ, فَاكْتُبْ لَنَا الْخَيْرَ فِيهِ، وَأَسْعِدْ قُلُوبَنَا، وَيَسِّرْ لَنَا أُمُورَنَا كُلَّهَا يَا اللَّهُ.
ጌታዬ ሆይ! ይህ የጁምዓ ቀን ነው፤ አንተ ዘንድ ከቀናት ሁሉ በላጩ ነው። ስለዚህ በውስጡ ለእኛ መልካሙን ጻፍልን፤ ልቦቻችንንም አስደስት፤ ጉዳዮቻችንንም በሙሉ አግራራልን ያ አላህ።
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abulabas1444
https://t.me/Abulabas1444.
وكان السلف يبكون مع التقوى، وأنت تضحك مع الذنوب
አጅብ!
✍️ ደጋጎች ሰለፎች አላህን ከመፍራታቸው ጋር ያለቅሱ ነበር። አንተ ግን ከወንጀል ጋር ሁነህ ትስቃለህ።
ኢብኑል ጀውዚይ
Repost from አቡ አዩብ ሙሃመድ ሰይድ ሙሃመድ
مَنْقُولٌ مِنْ قَنَاةِ أَخِينَا أَبِي حَرَمَيْنَ، رَحِمَهُ اللهُ وَغَفَرَ لَهُ.
Repost from N/a
የዲን እውቀታችንን የምናዳብርበት
የተለያዩ ጥያቄ ና መልሶች
ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት📖
🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨
# ተቀላቀሉ ✅👇
Repost from N/a
🌀 ለኢስላማዊ ቻናል ባለቤቶች በሙሉ👇
👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን
ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥
ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃♂➡️
📌1k Subscribers ✅ 📌5k Subscribers ✅ 📌10k Subscribers ✅ 📌15k Subscribers ✅ 📌20k Subscribers ✅ 📌25k Subscribers ✅ 📌30k Subscribers ✅ከ 1000 በታች አንቀበልም ❤️🔥 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ ... ........ 👇👇........... ...... @FaizDS @FaizDS ፍጠኑ ትንሽ ቦታ ነዉ ያለን በቀን 1 post ብቻ ስለሆነ በጣም አሪፍ ነዉ
🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺
📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ!
بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا إِعْلَامُكُمْ عَنْ إِقَامَةِ دَوْرَةٍ عِلْمِيَّةٍ مَكَّثَفَةٍ لِمُدَّةِ شَهْرٍ كَامِلٍ عَبْرَ الْإِنْتَرْنِت لِقِرَاءَةِ وَتَدَارُسِ الْكُتُبِ الْعِلْمِيَّةِ. فُرْصَةٌ ذَهَبِيَّةٌ لِزِيَادَةِ حَصِيلَتِكُمُ الْعِلْمِيَّةِ وَالدِّينِيَّةِ وَأَنْتُمْ فِي بُيُوتِكُمْ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ!
---
📚 الْكُتُبُ الْمُقَرَّرَةُ وَالأُسْتَاذَانِ الْفَاضِلَانِ:
1️⃣ الأُسْتَاذُ أَبَلُ خُبَيْب
📖 الْكِتَابُ: *الْفِرْقَةُ النَّاجِيَةُ وَالطَّائِفَةُ الْمَنْصُورَةُ*
✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ جَمِيل زَيْنُو (رَحِمَهُ اللَّهُ)
2️⃣ الأُسْتَاذُ أَبُو عِمْرَان مُرَاد
📖 الْكِتَابُ: *نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ*
✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ سَعِيدُ بْنُ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيُّ (رَحِمَهُ اللَّهُ)
---
⏰ مَوَاعِيدُ وَنِظَامُ الدُّرُوسِ:
* 📅 الأَيَّامُ: مِنْ السَّبْتِ إِلَى الْخَمِيسِ (يَوْمِيًّا مَا عَدَا الْجُمُعَةَ)
* 🕒 التَّوْقِيتُ: مِنْ السَّاعَةِ 2:00 إِلَى 3:00 لَيْلًا (بِتَوْقِيتِ إِثْيُوبِيَا)
* ⏱ مُدَّةُ الدَّوْرَةِ: شَهْرٌ وَاحِدٌ فَقَطْ
* 📱 الْمَكَانُ: عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ
---
📌 لِلتَّسْجِيلِ وَلِلْمَزِيدِ مِنَ الْمَعْلُومَاتِ:
* 📩 التَّوَاصُلُ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ: @[ @Abushura12 ]
*سَاهِمُوا فِي نَشْرِ الْخَيْرِ، فَـ"الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ"*
https://t.me/sobabilelmesjide/10751
https://t.me/sobabilelmesjide/10751
------------➵➵➵➵----------------------------
🌺 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌺
📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ!
በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ፣ ለቀልብዎ ሰኪና የሚሆን የአንድ ወር ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ኮርስ አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበትቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚 የሚቀሩ ኪታቦች እና የሚያቀሩ ኡስታዞች፦ 1️⃣ ኡስታዝ አቡል ሁበይብ 📚 ኪታብ፦አል-ፊርቀቱናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ (ረሂመሁላህ) 2️⃣ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሙራድ 📖 ኪታብ፦ኑሩት-ተውሒድ ወዙሉማቱሽ-ሽርክ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሰዒድ ኢብኑ አሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቀህጣኒ (ረሂመሁላህ) ⌚️ የቂርአቱ ፕሮግራም እና ሰዓት፦ • 🗓 የሚሰጥባቸው ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ (ከጁሙዓ ውጭ በየቀኑ) • 🔜 ሰዓት፦ ማታ ከ2:00 – 3:00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) • ⏱ የቆይታ ጊዜ፦ ለአንድ (1) ወር ብቻ የሚቆይ • 📱 ቦታ፦ በሶባ ቢላል መስጅድ ቴሌግራም ግሩፕ 📌 የምዝገባ ሁኔታ እና ለበለጠ መረጃ፦ • 📩 በቴሌግራም ለማነጋገር፦ @[@Abushura12 ] • ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ! 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751
Repost from Abu muhammed (አቡ ሙሀመድ
🔖 ኢብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
ከሰለፎች መካከል አንዱ ማንም ሳያውቅበት አርባ አመት ሙሉ የፃመ አለ። ወደ ስራ ቦታው ሲሄድ ከቤት ሁለት ዳቦዎችን ይይዛል። ለምስኪን ሰደቃ ይሰጣቸዋል። ቤተሰቦቹ ሁሌም ይዞት የሄደውን ዳቦ ይበላል ብለው ያስባሉ። ስራ ቦታው ላይ ያሉት ደግሞ እቤት እየበላ ነው ብለው ያስባሉ።»
📚 (لطائف المعارف ٢٥٢)
https://t.me/UstazAbuMuhammedግንኙነት የሚሞተው በአንድ ቀን አይደለም.. በተረሱ ብዙ ቀናት ነው..!!
"ሞት ብቻ ነው የሚለያየን" ብለን ተማምለን ነበር። ግን ሞት አልመጣም። የመጣው መሰልቸት ነው። ዝምታ ነው። ሥራ በዛብኝ ማለት ነው። "ሌላ ጊዜ እንገናኝ" ብሎ ያ ሌላ ጊዜ ፈጽሞ አለመምጣት ነው።
ማህሙድ ደርዊሽ ይህን ሲጽፍ ስለ መቃብር አልነበረም። ሰዎች በሕይወት እያሉ እንዴት እርስ በርስ እንደሚጠፋፉ ነው። አድራሻቸውን እናውቃለን፤ ልባቸው ግን ሩቅ ሆኗል። ስልካችን ውስጥ ስማቸው አለ፤ ግን ደውለን አናውቅም።
በጣም የሚያሳዝነው ደግሞ ይህ ነው፦ ትልቅ ጠብ አልነበረም። ማንም ማንንም አልበደለም። ቀስ በቀስ፣ ያለ ድምፅ ተለያየን።
ስለዚህ ዛሬ ደውል። ዛሬ ጠይቅ። "እንዴት ነህ?" ማለት አንድ ደቂቃ ብቻ ነው የሚወስደው።
ስንቶቻችን ባለመጠያየቃችን ተረሳስተን(ተለያይተን)
ቀርተናል።
አንተስ ሳታስበው የጠፋብህ ሰው አለ? ዛሬ ደውልለት።
⚠️ ካፊሮችን እንኳን አደረሳችሁ ማለት አይቻልም።
እንካን ለአድስ አመት አደረሰን ማለት አይቻልም።እነዚህን ማድረግ አይቻልም 👇👇 ⓵ እንኳን ለአድሱ አመት አደረሳችሁ ማለት አይቻልም። ⓶ በበዓላቸውም ላይ ማገዝ አይቻልም ምክንያቱም ኩፍርን ማረጋገጥና ሙንከርን መውደድ ስለሆነ። ⓷ በበዓሉ ላይ መሳተፍ አይቻልም። ⓸ ምግብ ማዘጋጀት በኩፍር ላይ ማበረታታት ነው። ከባድ ወንጀልም ነው። ⓹ ሙስሊም ነኝ እያሉ በዓሉ ማክበር አንዳንድ ሆዳም የሆኑ ሸይኽ ተብየዎች ቢያከብሩትም ማክበር የለብንም። ✅ምክንያቱም ነብዩﷺ በ«ሙስነድ አሕመድ» እና «ሱነን አቡ ዳውድ» ውስጥ ከዐብደላህ ኢብኑ ዑመር رضي الله عنهما በተዘገበ ሐዲስ፦ من حديث عبدالله بن عمر ، أن النبي ﷺ قال:من تشبه بقوم فهو منهم . «አንድን ሕዝብ የሚመስል ሰው ከእነርሱ ነው» ብለዋል። ✅ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ قال النبي ﷺ: «خير الهُدَى هُدًى محمد ﷺ «ከመንገዶች ሁሉ የተሻለው መመሪያ የሙሐመድ ﷺ መመሪያ ነው።» ✅አላህም እንዲህ ብሏል፦ ﴿لَقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ﴾ «በእርግጥም በአላህ መልእክተኛ ﷺ ለእናንተ መልካም አርአያ አላችሁ።» [አል-አሕዛብ፦ 21] 📢📢📢ስለዚህ በሁሉም ነገራችን እና እንቅስቃሴዎቻችን ነብዩን መከተል አለብን እንጂ ኩፋሮችን መከተል የለብንም።
ሸር ይደረግየቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Kedmiyaletewhid9
Repost from N/a
ጥያቄ ?
አንድ ሰው በአላህ ላይ ተማምኖ ምክንያቶችንም እየወሰደ ነገሩን ለአላህ ሲያስረክብ ይህ ምን ይባላል?
ሀ) ተወኩል ለ) ተውባ
ሐ) ሪያእ መ) ሐሰድ
መልሱን ከታች በመምረጥ
ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን በአንድ ላይ ታገኛላቹ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ 👉@Quran_mylife1
Repost from ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ
እንቁጣጣሽ ማን አመጣሽ❓
🔭 "ጳጉሜ" የሚለው ቃል "ኤጳጉሚኖስ" ከሚለው ከግሪክ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ "ተጨማሪ" ወይም "የተጨመረ" ማለት ነው።
🔜 ጳጉሜ የወር ስም ሲሆን በነባሮች 12 ወራት ላይ የተጨመረ 13ኛ ወር ነው።
🔜 ይህም ወር በነሐሴ እና በመስከረም መካከል የሚገኝ የመጨረሻው ወር ነው።
🔜 ጳጉሜ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በዘመነ ዮሐንስ ስድስት ቀናት ሲኖሩት በዘመነ ሉቃስ ዘመነ-ማቴዎስ እና በዘመነ -ማርቆስ ደግሞ አምስት ቀናት ይሆናል።
🔜 ልብ በሉ ይህ ወር ከግሪክ ሄለኒዝም ጊዜ ከአሌክሳንድርያ ወደ ኢትዮጵያ የገባ እንጂ በዕብራውያን አቆጣጠር ላይ 12 ወራት ብቻ ነው ያለው።
♻️ አላህም የወሮች ቁጥር በእርሱ መጽሐፍ በለውሀል መህፉዝ ማለትም በጥብቁ ሰሌዳ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት ወር ነው፦
📖 قال الله تعلى:- ﴿ ﺇِﻥَّ ﻋِﺪَّﺓَ ﭐﻟﺸُّﻬُﻮﺭِ ﻋِﻨﺪَ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﭐﺛْﻨَﺎ ﻋَﺸَﺮَ ﺷَﻬْﺮًۭﺍ ﻓِﻰ ﻛِﺘَٰﺐِ ﭐﻟﻠَّﻪِ ﻳَﻮْﻡَ ﺧَﻠَﻖَ ﭐﻟﺴَّﻤَٰﻮَٰﺕِ ﻭَﭐﻟْﺄَﺭْﺽَ ﻣِﻨْﻬَﺂ ﺃَﺭْﺑَﻌَﺔٌ ﺣُﺮُﻡٌۭ ۚ ﺫَٰﻟِﻚَ ﭐﻟﺪِّﻳﻦُ ﭐﻟْﻘَﻴِّﻢُ ۚ ﻓَﻠَﺎ ﺗَﻈْﻠِﻤُﻮﺍ۟ ﻓِﻴﻬِﻦَّ ﺃَﻧﻔُﺴَﻜُﻢْ ۚ ﻭَﻗَٰﺘِﻠُﻮﺍ۟ ﭐﻟْﻤُﺸْﺮِﻛِﻴﻦَ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ﻛَﻤَﺎ ﻳُﻘَٰﺘِﻠُﻮﻧَﻜُﻢْ ﻛَﺂﻓَّﺔًۭ ۚ ﻭَﭐﻋْﻠَﻤُﻮٓﺍ۟ ﺃَﻥَّ ﭐﻟﻠَّﻪَ ﻣَﻊَ ﭐﻟْﻤُﺘَّﻘِﻴﻦَ ﴾
سورة التوبة [ 9:36]
📖 አላህ ዘንድ የወሮች ቁጥር በአላህ መጽሐፍ ዉስጥ ሰማያትንና ምድርን በፈጠረበት ቀን አሥራ ሁለት # ወር ነው፤ ከነሱ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው፤ በነርሱ ውስጥም ነፍሶቻችሁን አትበድሉ፤
[ሱረቱ ተውባህ 9፥36]
🔜 ይህ የሚያሳየው የኢትዮጵያው ዘመን መለወጫ በልምድ ከግሪክ የመጣ ሰርጎገብ እንጂ አገር በቀል አይደለም።
🔜 ከዚያም ባሻገር መለኮታዊ ትእዛዝ ያለው ሳይሆን ሰው ሰራሽ ቢድዓ ነው ዓመተ-ምህረትን ያማከለ ዘመነ-ሉቃስ ዘመነ-ዮሐንስ ዘመነ-ማቴዎስ እና ዘመነ -ማርቆስ ሰው ሰራሽ ትምህርት ነው።
♻️ በዛ ላይ የባእድ አምልኮ የሚፈፀምበት ቀን ነው።
🔭 በጳጉሜ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ ፍየሎች ዶሮዎች ድመቶች ጥንቸሎች ወዘተ... ታርደው ይጣላሉ።
🔜 በደም የተነከሩ ሳንቲሞች ብሮች ጌጣ-ጌጦች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ።
♻️ ይህ ቀን ሲያልቅ የቀኑ መጨረሻ በጉጉት ስለሚጠበቅ "እንቁ" ተባለ።
♻️ የሚያመጣው ጣጣና መዘዝ ደግሞ "ጣጣሽ" ተባለ በጥቅሉ "እንቁ-ጣጣሽ" ተባለ።
📌 ጥንቆላና ድግምት ከትልቁ ሽርክ የሚመደቡ የፈጣሪያችንን የአላህን ሃቅ የሚነካ ትልቅ በደል ነው።
📖 قال الله تعلى:- ﴿ واتبعوا ما تتلو الشياطين على ملك سليمان وما كفر سليمان ولكن الشياطين كفروا يعلمون الناس السحر وما أنزل على الملكين ببابل هاروت وماروت وما يعلمان من أحد حتى يقولا إنما نحن فتنة فلا تكفر فيتعلمون منهما ما يفرقون به بين المرء وزوجه وما هم بضارين به من أحد إلا بإذن الله ويتعلمون ما يضرهم ولا ينفعهم ولقد علموا لمن اشتراه ما له في الآخرة من خلاق ولبئس ما شروا به أنفسهم لو كانوا يعلمون ﴾ .
سورة البقرة [2:96]
📖 አላህም እንዲህ አለ:- በነብዩ ሱለይማን (ዐለይሂሰላም) ዘመነ-መንግስት ሸይጧኖች የሚያነቡትንም ድግምት ተከተሉ ሱለይማን ግን አልካደም ድግምተኛ አልነበረምና ግን ሸይጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ.....
📖 قال الله تعلى:- ﴿ قال فإنا قد فتنا قومك من بعدك وأضلهم السامري ﴾
سورة طه [20:69]
📖 አላህም እንዲህ አለ:- ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም አልን ይላል። ሱረቱ ጧሀ [20፥69]
📌 እንቁጣጣሽን ማክበር አቆጣጠሩ አገራዊ ሳይሆን እምነታዊና ባህላዊ መሰረት ያለው ሲሆን ከእርሱ ጋር የተያያዙት ባእድ አምልኮ አስበን ከዚህ ሰው ሰራሽ በአል እራሳችንን እንጠብቅ።
የተወሰደ
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ትላንትም ዛሬም ጀግናዬ ነህ»
«ሳዳት ከማል»
ምንም ቢፈራረቅ ክረምትና በጋ፡
ቢመች ባይመች ቢደቀን አደጋ፡
ሳዳት አቋሙ ላይ ቆሟል እንደረጋ፡
የሒዝብያ መንጋ ሁሌ ሲሽመደመድ፡
አንተ ግን በፅናት ኸደፊት ተራመድ፡
ጨብጠሀልና የሱናውን ገመድ፡
በተቻለው አቅም የነብያት ወራሽ፡
ያወቃትን እውነት ሐቋን ለህዝብ አድራሽ፡
ድሽቃ ነው ቃላቱ ሒዝብዮችን አፍራሽ፡
መረጃውን ታጥቆ በሚናገረው ቃል፡
በሳዳት ንግግር ስንት አሳብ ይወድቃል፡
አሏህ አመላክቶት የኢስላምን ዳና፡
ሰበብ ሆኖልናል ለተውሒድ ጎዳና፡
ደግሞ በፊትና ወቅት ስንቱ ሲጉረመረም፡
ስንቱ በሆይሆይታ በጥመት ሲፈረም፡
ሳዳት ጀግኖቹ ጋር አቋም አልቀየረም፡
ከትላንት አቋሙ ያልተነቃነቀ፡
ተውሒድና ሱናን ሐቁን የሰነቀ፡
ስሜት ተከትሎ እውነትን ያልናቀ፡
ዛሬም በተውሒድ ላይ ተውቦ እንዳማረ፡
የሚያውቃትን እውነት ፀንቶ ያስተማረ፡
አሉባልታ ወሬ የማያሸንፈው፡
ጥመት ተመልክቶ ፈፅሞ እማያልፈው፡
ሰወች በሌለበት ስሙን ቢያጠፉትም፡
ሱና ነው አላማው ከኋላም ከፊትም፡
ሳዳት በሐቅ ላይ አይዘባበትም፡
ስንቱ ጀግና ነኝ ባይ ሲገባ አሰንሰራ፡
በወሬኞች አለም ተግቶ የሚሰራ፡
ጀግናችን ነው እሱ የብርሀን ጮራ፡
አለ እየተታገለ በተውሒድ ጂማሬ፡
አንድ ነው አቋሙ ትላንትናም ዛሬ፡
እወቁት ይሔ ነው የኔ መምህሬ፡
በንፁህ ልብ ላይ ተውሒድ የሚዘራ፡
አንገቱን ሳይደፋ ታጥፎ እንደ ከዘራ፡
ሒዝብያ ቢገፋው የማይገፈተር፡
ቀድሞ የታጠቀ የሱና ድሞፍተር፡
ንፁህ የሱና-ዘብ ጀግና ነው ለሚያውቀው፡
ለዛም ነው ጥመትን የሚያስጠነቅቀው፡
ይህን ውድ ታጋይ አሏህ ይጠብቀው፡
ከተውሒድ መስመር ላይ የሌለበት ክዳት፡
ያምራል በገባው ልክ ሱናን ሲያሰናዳት፡
ንፁህ አብሪ ኮከብ ጀግናዬ ነው ሳዳት።
በቅርበት ለሚያውቀው ፈፅሞ አያስፈራም፡
እኔ እንዲህ ነኝ ብሎ ለሰከንድ አይኮራም፡
ሰውን ለሐቅ እንጂ ለጥመት አይጠራም፡
ግን ሲወነጂሉት እጂጉን ይገርማል፡
ብዙ መሀይማን ሲከሱት ይሰማል፡
ከሚሉት ግን ጠርቷል ዳዒ ሳዳት ከማል፡
«ትላንትም ዛሬም ጀግናዬ ነህ»
«በኑረዲን አል አረብ»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ኢላሂ!....
በቀን አሰጨንቆ - በሀሳብ የሚያስጉዘኝ
በሌሊት ቀስቅሶ - እንቅልፍ የሚነሳኝ
ችግርና ጭንቀቴን - ኢላሂ ታውቃለህ
ደስታዬን ለግሰኝ - ሀዘን በቃህ ብለህ
ያረቢ!...
አንጀቴ ቢላወስ - አልችል ቢለኝ ሆዴ
ልቤ ደስታ ቢያጣ - ስብርብር ቢል ክንዴ
ብትንንትን ብሎብኝ - ባይሳካ ህልሜ
ያ... ረቢ! እላለሁ - ደግሜ ደጋግሜ
ያወዱድ!...
ስሞችህን ልጥራ - ደግሜ ደግሜ
ኢላሂ!.... ልበልህ - ሁሌ ደጋግሜ
ያረሂም! ልበልክ - ሁሌም እንዳቅሜ
ፈውስ እንዲሆነኝ - ላልሻረው ህመሜ
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
+2
➛የሸይኽ ሙቅበመል ደረሶች ሽዓን እየገረፉት ነው ።
هؤلاء هم طلاب الشيخ العلامة مقبل الوادعي رحمه الله
في الصفوف الأمامية ضد اذناب الحوثي ذيل المجوس الأنجاس
اللهم انصرهم وثبتهم
أهل التوحيد☝
السلفيين وإن كانوا قِلة بإذن الله
هم من ينصرون هذا الدين
وسيأتي ذلك اليوم إن شاء الله
{وَلَقَدْ كَتَبْنَا فِي الزَّبُورِ مِن بَعْدِ الذِّكْرِ أَنَّ الْأَرْضَ يَرِثُهَا عِبَادِيَ الصَّالِحُونَ }
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from قناة إذاعة زدني العلمية 📻🎙
وصية الشيخ ربيع رحمه الله تعالى لأهل اليمن جميعا .
#الحوثيون الروافض
ነፍሴ ሆይ እንዴት አስቻለሽ!?ነፍሴ ሆይ! ጌታችን አላህ በሌሊቱ አንድ ሦስተኛው ክፍል ላይ ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ወርዶ "የሚጠራኝ—አቤት የምለው፤ የሚጠይቀኝ የምሰጠው፤ ምህረትን የሚከጅል—ይቅር የምለው" እያለ ሲጣራ እንዴት አስቻለሽ? እንደምንስ ተኛሽ!? እንደ ምንስ ብርድ ልብሱ ሞቀሽ። ለጌታሽ አቤት ማለት ከበደሽ—?! ነፍሴ ሆይ እንዴት አስቻለሽ?! የንጉሶች ንጉስ "የሚጠራኝ—አቤት የምለው" ሲልሽ ምንም ዱአ የለሽም?! አንዳች ሀጃ አላደከመሽም? ነፍሴ ሆይ! ፍላጎትሽ ባህር፤ ፍርሀትሽ ተራራ እንደምን አስቻለሽ አዛኙ ሲጣራ!? ነፍሴ ሆይ! ከተሀጁድ ምን ከለከለሽ?! ስንት ጥያቄ አለሽ? ስንት ህመምን ታመምሽ? ስንት ፈልገሽ አጣሽ? "የሚጠይቀኝ—የምስጠው" እያለ ሲጠራሽ— ከቶ እንዴት አስቻለሽ በህልም ማንቀላፋት። ሀዘንሽ ረጅም፤ ሕይወትሽ የከፋ ጥያቄሽ ከዋክብት፤ ከሰማይ የሰፋ እንደምን አስችሎት፤ ልብሽ አንቀላፋ?! ነፍሴ እንዴት አስቻለሽ ወንጀልሽ በዝቶ፣ አደናቅፎ ጥሎሽ፣ ከማጡ ሲከትሽ፣ ምህረትን ፍለጋ ከጅለሽ ያልወጣሽ፣ ጌታዬ እራሱ "ይቅር ልልሽ" ብሎ ወደ አንቺ ሲመጣ በእንቅልፍ መስጠሙ እንደምን አስቻለሽ። ነፍሴ ሆይ እንዴት አስቻለሽ? የወንጀልሽ እሳት፤ ነበልባሉ ነዶ ሸክሙ ጠናብሽ፤ ከአንሶለው ከብዶ ልብሽ መባተቱ፤ ወንጀልሽ መብዛቱ ልማርሽ ስትባይ መራቅሽ መኼድሽ፤ ምንይሆን ምክንያቱ!? ከጌታሽ ምህረት አመፅሽ ጠፍሮሽ፤ ርቀሽ ከብርሀኑ አንድ ዓለም ሆኑብሽ፤ ምሽቱና ቀኑ የወንጀልሽ ክምር፤ ስፋቱ መጠኑ ከብርዱና ልብሱ፤ ይደፋል ሚዛኑ
ጌታቸውን ለመፍራትና ለመከጀል የሚጠሩት ሆነው ጎኖቻቸው ከመጋደሚያ ስፍራዎች ይራራቃሉ። {ቁርዓን 32:16}ነፍሴ ሆይ! እስቲ ልጠይቅሽ እንደምን አስቻልሽ!? እንዴትስ ሆነልሽ?! በእንቅልፍ መስጠሙ ጌታዬ ሲጠራሽ?! ኢብኑ አይደሩስ
